ch
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

前往频道在 Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

显示更多
1 876
订阅者
-524 小时
-117 天
-5530 天
帖子存档
+3
Grade 8th CTE Short Ppt (Updated) ▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

Microsoft Word shortcut key
+2
Microsoft Word shortcut key

Get percentage in excel

⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመ
⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡ ❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታች
③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡ ❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂ
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡ ❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡ ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Moth
① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

Best telegram bots @PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ። @translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን ይተረጉምላችኋል። @Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል። @ResizeVideoBot በተለያየ resolution (144p,240p,360p,480p,720p) video enhance ወይም compress ያደርጋል። @KhImageToPdfBot image ወደ pdf የሚቀይር bot። @TypingGameBot typing skill ለመጨመር። @cricbuzz_bot እንደ Live score app የእግር ኳስ ውጤቶችን የምታገኙበት። @memingbot chat ላይ እንዳላችሁ meme ይሰራላችኋል። @screenshotit_bot የምታዩት video በጣም ፈጣን እና ለscreenshot የማይመች ከሆነ ይሄ  bot ተጠቀሙ። @Tasu_RemBg_Bot የፎቷችሁን back ground remove ያደርግላችኋል።

🏮የክረምት ኮርስ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀን ብቻ ቀረ የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን። የሚሰጡ ኮርሶች:- ✅ front end website development ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። ✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል ✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።                        ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ Mobile +251907667777            +251936775727 Telegram @riseuptechsolution https://t.me/riseuptech

📺YouTube Update!! YouTube ለPlaylist custom thumbnail ማድረግ የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር ነው። እንደሚታወቀው ማንኛውም የዩቱዩብ ተጠቃሚ የራሱን Playlist መፍጠር ይችላል። ነገር ግን የዚህ Playlist Thumbnail የሚሆነው የመጀመርያው ቪዲዮ Thumbnail ነበር። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ግን ይህን ነገር በመቀየር ለፈጠርነው playlist የራሱን Thumbnail በመስራት upload ማድረግ የምንችልበትን አሰራር እንደሚጀምር ተሰምቷል። ይህ ግን የሚሰራው Android ላይ ብቻ ይሆናል። ✔️YouTube Playlist ማለት የተለያዩ ቪዲዮዎች ተሰባስበው በ1 ፎልደር የሚቀመጡበትና በየተራ የምናጫውትበት እንዲሁም share የምናደርግበት feature ነው።

📺YouTube Update!! YouTube ለPlaylist custom thumbnail ማድረግ የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር ነው። እንደሚታወቀው ማንኛውም የዩቱዩብ ተጠቃሚ የራሱን Playlist መፍጠ
📺YouTube Update!! YouTube ለPlaylist custom thumbnail ማድረግ የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር ነው። እንደሚታወቀው ማንኛውም የዩቱዩብ ተጠቃሚ የራሱን Playlist መፍጠር ይችላል። ነገር ግን የዚህ Playlist Thumbnail የሚሆነው የመጀመርያው ቪዲዮ Thumbnail ነበር። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ግን ይህን ነገር በመቀየር ለፈጠርነው playlist የራሱን Thumbnail በመስራት upload ማድረግ የምንችልበትን አሰራር እንደሚጀምር ተሰምቷል። ይህ ግን የሚሰራው Android ላይ ብቻ ይሆናል። ✔️YouTube Playlist ማለት የተለያዩ ቪዲዮዎች ተሰባስበው በ1 ፎልደር የሚቀመጡበትና በየተራ የምናጫውትበት እንዲሁም share የምናደርግበት feature ነው።

Hamster and Morse Code እንዴት ይዟችኋል¡¿
Hamster and Morse Code እንዴት ይዟችኋል¡¿

አግራሞቴን በብዕር // ከትዝብቴ ማህደር አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ! .... ... ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ
አግራሞቴን በብዕር // ከትዝብቴ ማህደር አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ! .... ... ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ የአብሮነታቸውን ገመድ ይቆርጡታል። ተሳክቶላቸው ከሆነ ገመዱን የቆረጡት፤ አልሃምዱሊላህ። የተሳካላቸው መስሏቸው ብቻ ከሆነ ደግሞ፤ አላህ ለነሱ ኸይር (መልካም) የሆነ ስኬትን ያጎናፅፋቸው። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ummalife.com/ReshadMuzemil

ስንተኛ ክፍል ናችሁ? በክፍላችሁ መሰረት መርጣችሁ ተቀላቀሉ!! ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 t.me/Grade9Infot.me/Grade8Infot.me/Grade7Infot.me/Grade5and6Infot.me/AcademicEducationst.me/BasicComputer_Skills

Microsoft_OfficeLTSC_2021_ProPlus_Visio+Project_16_0_14332_20685.rar1882.64 MB

🪴 Microsoft Office 2021 ver. 2108 Build 16.0.14332.20685 | Update May 2024 LTSC hasil convert retail to VL di pakai untuk pe
🪴 Microsoft Office 2021 ver. 2108 Build 16.0.14332.20685 | Update May 2024 LTSC hasil convert retail to VL di pakai untuk pengguna aktivasi pirate, jika original tanpa LTSC anda boleh download versi Retail di sini Hanya 64 bit sahaja Terdapat - Project 2021 Professional - Visio 2021 Professional Password Rar : @software_application