cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሰለፍያ ደዓዋ በካቤ (ቻናል)

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
439
مشترکین
-324 ساعت
-107 روز
-1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
4_5987537375331355770.mp310.34 MB
መልእክት ለወንዶች (1).mp38.83 KB
📚ቲላዋ የማለዳስቅ 🎧በወዲማችን አቡ ነስረላህ https://t.me/quranbchaquranbcha
نمایش همه...
4_5845797991364956081.mp31.27 MB
~የአየር ሁኔታዎች መቀያየር ጭምር ነገሮች ባሉበት እንደማይቀጥሉ ያሳዩናል። አላህ ሁሌም ሥራ ላይ ነው። ባላሰባችሁበት ጊዜና ሁኔታ በቅጽበት ከባድ ሁኔታችሁን ሊቀይር ይችላል። ብቻ ጊዜው ይርዘምም ይጠር ተረጋግታችሁ፣ ተስፋ አድርጋችሁ፣ ታግሳችሁ የአላህን የለውጥ ቀን ጠብቁ። እሱ ለውጡን ሲያመጣው አይሰስትም። የተጎዳችሁ፣ የተበደላችሁ፣ ሥራ ያጣችሁ፣ ልጅ ያላገኛችሁ፣ ትዳር የዘገባችሁ አሁንም ጠብቁት። እሱን ብቻ ተስፋ አድርጉ። ከአላህ ዉጭ ማን አለን!! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
نمایش همه...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

Photo unavailableShow in Telegram
ሰሜን ጋዛ ያሉ እህትና ወንድሞቻችን በረሀብ እየሞቱ ነው ከልባችን ዱዐ እናድርግላቸው #الهم انصرهم بعزتك #ياذالخلال والاكرام #ليس انا نصرون سواك يارحم الرحمين #الهم اجعل بلاد المسلمين امينا مطمان وبلاد المسلمين https://t.me/yetkaru
نمایش همه...
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን። ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር በቴሌግራም መልእክት ለመላክ https://t.me/SadatAbuIbrahim
نمایش همه...
የማታ ስንቅ......!💧👌 ከቁረአን ጋር እንኑር ተጋበዙ🎙 .. ልብ አርስ ቂራዓህ تلاوة خاشعة ወንጀል ስንሰራ አስታዋሽ ዘካሪ፤ መልካም ስንሰራ በጀነት አብሳሪ፤ ከጥመት አስጠንቃቂ ወደ ሀቁ መሪ፤ ከቁርአን ሌላ ማን አለ መካሪ =https://t.me/tdarna_islam
نمایش همه...
6.29 MB
ዛሬም እንደ ትናንቱ ደዓዋ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ጭረቻ ላይ የተጀመረው. ደዓዋ. አድማሱን በማስፋት የሱና ኦለሞች ፣ደዒዎች፣ወንድም ፣እህቶች፣በማገናኘት የስተዋወቀው. ዛሬ ላይ በየቦታው በአስገራሚ ሁኔታ. እንቅስቃሴውን ቀጥሏል።ከዚህ በፊት ጭረቻ ላይ 2ጊዜ ጉጉፍቱ ላይ በዝግ 1ጊዜ ተደርጎ ነበር በቅርቡ ደግሞ ገታራ፣ማለተም ፅርገበያና ሰፍያት ግንቦት 24 እና 25 የደዓዋ ፕሮግራም ተደርጎ ነበር።ዛሬም እንደትናንቱ.ነገ አሁድ ሰኔ 16 2016 በራራ ጀርጀሮ፣እና በራራ ጥቅሳ ሁለቱም ቀበሌ በአንድ ቦታ ልዩ የደዓዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል የአላህ ተበረከ ወተዓላ ቃል ከፍ ብሎ የሚነገርበት፣የረሱል ﷺሱና የበላይ የሚሆንበት፣ ሽርክና ቢዲዓ የሚንኮታኮትበት ጊዜ ነው። ፕሮግራሙን ያዘጋጁትን ባለ ድርሻ ሁሉ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء ኢንሻአላህ ሀገራችን የተውሒድ ሀገር ከመሆን አይወገድም ቢኢዝኒላህ። ወላሂ እጅግ ብዙ የሱና. ሰዎችአገራችን ላይ አሉ ተባብረን እንጠቀምባቸው፣በፍፁም ብቻዬን ነይ ብለህ አታስብ የአላህ ባሮች በየቦታው አሉ እንጠቀምባቸው ባረከላሁ ፊኩም። በቦታው ላይ ቅርብየሆኑ ወገኖች በፕሮግራሙ እንዲሳተፉ እናስተባበር። ከዚህ በተረፈ በተውሂድ እና በሱና ለሚያላግጡ ወገኖች ምንም አይነት ቦታ መስጠት የለብንም።አላህ ሂዲያ ይስጣቸው።
نمایش همه...
የክረምት ተመላላሽ ኮርስ በሑዘይፋ መስጂድ እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች በአላህ ፍቃድ ይኖራል። የትምህርት ሰአት ከጠዋት 2:30 - 10:00። ለመመዝገብ 0912898155 ይደውሉ
نمایش همه...
▪️ዓቲካ ቢንት ዘይድ ረዲየላሁ ዐንሁ▫️       🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺                "የሸሒዶች ሚስት"                       ክፍል 1 🌺 ይህቺ በታላቅ የሸሂዶች ቂሳ ታሪክ ውስጥ የገባች ሴት ስሟ ዓቲካ ቢንት ዘይድ ስትባል ቅፅል ስሟ የሸሂዶች ሚስት በመባል ትታወቃለች። አባቷ ዘይድ የኢስላም ጥሪ ከመደረጉ በፊት የሞተ ቢሆንም ነቢያችን ﷺ ያማረ ልብሱን ጀነት ውስጥ ሲጉትት እንዳዩት ተናግረዋል፤ወንድሟ ሰዒድ ደግሞ የኡመር  ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) አህትን ፋጡማን ያገባ ነወ። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🌺 በቁንጅናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት አልነበረም። በወጣትነቷ ቤተሰቧን ያሰለቸው እሷን ሊጠይቅ የቤቱን ደጅ የሚጠኑት የሰዎች ብዛት ነው፤የቁንጅናዋ ሲገርም በተጨማሪም የቋንቋ ቅልጥፍናዋ፣የምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት አትሞክራትም ነበር። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🌺 አህላቋን እንደተምሳሌት አድርገው ቁረይሾች ሴቶች ልጆቻቸውን የሚመክሩበት  ስነ-ምግባር ነበራት፤ቆንጆ ናት ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ❗️        አቤት ዓቲካ من اراد الشه‍ادة فليتزوجه‍ا ሸሂድ ሁኖ መሞት የፈለገ አቲካን ያግባ (ታላቁ ሰሀቢይ አብደላህ ኢብን ኡመር ) የተባለላት ምርጧ ሴት.......አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባሏ በምንም መንገድ አይሞትም በአላህ መንገድ ላይ ሸሒድ ሁኖ እንጂ ። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ሁሉን ወንዶች አሸንፎ እድሉን ያገኘው 🌺 የመጀመሪያ ባሏ ማን ነበር ዐበዲሏህ ቢን ዑመር      ይቀጥላል .....https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
نمایش همه...
ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64

https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.