cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✨𝕪𝕖 ግጥም 𝕛𝕚ረት✨

ጦቢያ የ ግጥም ጅረት ከ ✨ጥበብ✨ማእድ....✍️ @Senaboru 👶ተቀላቀሉን..✍️ https://t.me/yegixemjiret

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 450
مشترکین
+1424 ساعت
+617 روز
+23730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ትዝታ ክፉ ነው ! ............................ሴናዬ✍️ ትዝታ ክፉ ነው        መርጦ ያስቀይማል አንቺን አስረስቶ         እኔን ያስለቅሳል መርገምት እንዳለበት           እንደተጣለ ህፃን ዙፋኑን እንዳጣ ንጉስ         እንደተቀማ ስልጣን ጥይት እንደበላው ወቶአደር የህመም ሲቃ ስጣጥር ሞት እንደተረዳች እናት ባንጀቴ ሽርጥ አስሬ እዬዬ እላለው እዚ ትዝታ ባንቺ ታጥሬ ወይ እንዳልኖር ጥሬ አልሞት ወይ ተደራድሬ አልንድ አልቀደው ተርትሬ ትዝታ ሆነ መኖሬ ያልገባኝ ሆነ ችግሬ     ሁኔታዬ ያልገባቸው ሲያሙኝ ሰማው ሳላያቸው እርብሽ ብዬ ወሰንኩና ላላስብሽ ማልኩኝ እና ዞር ብዬ ትክዝ አልኩኝ እንደገና አንቺን እያሰብኩኝ ትዝታ ላንቺ ሲደረብ            ህመሜን አወሳሰበው አዋቂም እውቀቱን አጣ           ሀኪሙም ጠፋው የሚለው አባቴም ፀበል ሲረጩ ሳያውቁት ተወጫወጩ መንፈስም ፍቅርም አይደለም አይመስልም ጤናም ህመምም ትዝታ የኋላ ታሪክ የዛሬን እንዲ የሚያውክ ልብ ያለ አንቺን ያመጣል ትዝታም ጦር ይለውጣል                የሴቷ ልጅ
1403Loading...
02
Media files
1290Loading...
03
ወድሀለው ያልኩት የዛን እለት ማታ አጥብቄ የያዝኩህ ልብህ እስኪመታ ደጋግሜ ፍቅሬን ጮኬ እየነገርኩህ አንገትህን ስቤ ከንፈርክን የሳምኩህ ትዝ ይለኛል ዛሬም እንደሆነ ትላንት ከንፈርክ ማር ነበር የሚያጣፍጥ ስሜት ደሞ በመሳምህ ኮርተህ ጀመርክ አሉ ጉራ እየዞርክ ተረከው ጀብዱ እንደተሰራ እወቁልኝ እያልክ ተው ማውራቱ ይቅር እማታውቀው አለ አንድ ያልገባህ ነገር ተፈቀርኩ ብለህ ሀገር ያዙ አትበል ያንን ሁሉ ያረኩት ሰክሬኮ ነበር😊 ✍️የተክልዬዋ @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
1855Loading...
04
https://t.me/danayetpoem
2530Loading...
05
@semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
2642Loading...
06
.......................................ሴናዬ✍️ ስልሽ ጠላሻለው ፍቅር አለ ጀርባው ድንጋይ እራስ ስልሽ አበባ ነው ኋላው ከጥላቻው ቀንበር ዳር ዳሩ ከዛገው ሳር ታጉሮበታል ልቤ ላንቺ ቦታው ይወድሻል ብልሽ አታምኚም አውቃለው አትመኚኝ እንጂ እውነት ወድሻለው.!                የሴቷ ልጅ
3253Loading...
07
ብትፈቅድም...ባትፈቅድም... ከአይኖቼ ከራክ ቀናት ተቆጠሩ በፍቅርህ ከወደኩ ወራት ተቀመሩ ግን አንተ ምስኪኑ ይህንን አልሰማክ ከአይኖቼ ተረድተህ የልቤን አላወክ ሌት ተቀን እንደ ማስብህ አንተ መች ተረዳክ ታቃለህ ግን ለዚህ ያበቃኝ አይኖቼ ሲያማትሩ እያየከኝ ስጠጋህ በእፁብ ማንነትህ ቀረብከኝ እና ከዚ በላይ አንተን ለማፍቀር ምን ምክንያት ላግኝ ቀስ ብለህ ቀርበክ ንፁህ ማንነትህን በልቤ ዘራከው ከቃላት በላይ ድንቅ የሆነውን ፍቅርክን አየው እንዲህ ልዩ አድርጎ የሰራክ ምን ያህል ጠቢብ ነው ፈጣሪክ ግን ደግሞ ይህንን አታውቅም አንተ ግን ይህንን አትረዳም ከአይኖቼ ስትርቅ ልቤ እንደሚሸበር ድምፅህን ካልሰማው እንባ እንደምቋጥር እንዴትስ ላስረዳህ በየትስ ልንገር የሳቅህ ለዛ በጆሮዬ ሲያቃጭል የአይኖችህ ጥራት በአይኔ እንደሚያማትር የጥርሶችህ ንጣት ላየህ ደስታን እንደሚጭር የሀሳብ ቀናነት ልብን እንደሚሰውር እንዴትስ ላስረዳህ ከየትስ ልንገር አትገባኝ ነገር ለክብርህ አልሆንም ሚገባህን ትተህ ወደታች አትወርድም ብቻ ይህን ተረዳ ብትፈቅድም ባትፈቅድም በዚ አለም ካለ ካየዋቸው ወንዶች አንተን አላወዳድርም 😴😐 ✍🏻.ቤቲ
4845Loading...
08
[{{እኔ አንቺን ስጠብቅ}}] ...............................ዮሐንስ.✍️ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ሰው ነጎደ በሽተኛው ድኖ፣ጤነኛው አበደ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቶቹ አለፉ መጥፎው ደግ ሲሆን፣ደጎች ሆኑ ክፉ አንቺን እየጠበኩ፣ፀሀይ ጠልቃ ወጣች ግማሿ ጨረቃም ፣ይሀው ሙሉ ሆነች አንቺን እየጠበኩ ፣የተወለደው ልጅ ይሀው አሁን ጃጅቶ፣ወድቋል በሰዎች እጅ አንቺን እየጠበኩ...... ስንት ሰው ነገስ፡ ስንቱስ ሰው ረከሰ፡ ስንቶች መተው ሄዱ፡ ስንቶች ተዋለዱ፡ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ሴጣን ፃድቅ ሆነ አሳም ዋና ትቶ፣መብረርን ተካነ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣የአዋፍ ዘር ሁሉ እንቁላልን ረስተው፣ከመሬት በቀሉ እንቺን እየጠበኩ... ድንጋዮች አወሩ ዝሆንን ለማሰር ድሮችም አበሩ በቅሎም ልጅ ወለደች ቀጭኔም አጠረች እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ነገር አየው አንቺኑ እያሰብኩ፣ስጠብቅሽ ቆየው እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቱ ሞቶ አረፈ አንቺኑ እያሰብኩ፣ይህ ግጥም ተፃፈ ✍️.¥oሐንስ #ነፃ_ስሜቶቾ ነሻጣ @Scat_Johny 𝖏𝖔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━
1 15916Loading...
09
Media files
5021Loading...
10
Media files
5002Loading...
11
t.me/RominaYabatua
5301Loading...
12
...............................ሴናዬ✍️ ምኞትሽን አትመኚው ቃላትሽን አታባክኚው ስሜትሽን እንዳሰሚው እራስሽን አታሞኚው     ሳትችይ እችላለው      ላትሆኚ እሆናለው     ላታደርጊ አደርጋለው      አትበይኝ ለማይሆነው ባይሆን በይኝ ስለሆነው የሆነው ነው የሚሆነው የሴቷ ልጅ
7113Loading...
13
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ብትቀየሚኝም ቀብርህ ላይ አልደርስም፣ ለምን ትይኛለሽ አንቺ ባትገኚም የራሴ ቀብር ላይ፣አልቀርም ታውቂያለሽ🤷‍♂ ሞት ወሰደው ብለው ወዳጆቼ ሁሉ፣በእንባ ቢራጩ😭 አያዩትም እንጂ የኗሪ ዘመን ነው፣ለሟች የሳቅ ምንጩ😌 ህይወት ያለው ሁሉ ከዚህ አለም ሲለይ፣በሞት ተሸፍኖ ቀብሩ ላይ ይገኛል፣ተቀባሪ ሁኖ!!!! #በላይ_በቀለ_ወያ @semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
5342Loading...
14
...እንደ ፍቅር ሁኚ ...............................................ሴናዬ✍️ ፍቅር እርምጃ ነው እየሄዱ የሚኖር በመንገዱ ደሞ መች ይጠፋል ጠጠር ባለፈው ተሰብሮ በመጪው የሚጠገን ፍቅር እርምጃ ነው እየሄዱ የሚድን ስለዚህ ዓለሜ ወደጠባቂሽ ነይ ወዶ የሄደውን ይመጣል አትበይ         የራቀሽን ንቀሽ          ያላቀሽን ጥቀሽ ያፈቀረሽም ልብ ሳይናጥ ሳይላጥ ቆርጠሽ ድረሽበት የሱም ልብ ሳያብጥ እንደ ፍቅር ሁኚ ተጓዥ በልቤ ላይ ያለፈውን ትተሽ ቤት ስሪ በኔ ላይ          የሴቷ ልጅ
6284Loading...
15
Media files
6383Loading...
16
@semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
4724Loading...
17
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5712266202 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5790Loading...
18
እረስቼሀለው ረስቼሀለሁ የለኝም ትዝታ ማሰብ አቁሚያለሁ ያንን ሁሉ ቦታ አለሜ እንዳላልኩ የህይወቴ አለኝታ ፍቅሬ እንዳላልኩክ የልቤ ትርታ ዛሬ ሁሉም ጠፍቱዋል ቆመዋል በአንድ እፍታ ትተከኝ ስትሄድ እንደዛ እንዳልከፊኝ የናፍቆት ሰቀቀን ሀሳብ እንዳልጎዳኝ እንዳልተነጫነጭኩ ሰላም እንዳልነሳኝ የፍቅራችን ውሉ ከልባችን ጠፍቶ ያሳለፍነው ጊዜ ትዝታን ተክቶ እንዲ ነበር እኮ ተብሎ ተወርቶ አለ የሚለውን በነበር ተክቶ አዲስ ህይወት መጣ ፍቅራችን ተረስቶ ቃልኪዳን
67511Loading...
19
ክፍል 2 @semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
6381Loading...
20
ዘውድ አክሊል😍 ክፍል 1 @semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
6243Loading...
21
ዳግም ምድርን አየው አካላቴ ዝሎ ለሞት እጄን ልሰጥ፣ ህይወት ላትመለስ ትንፋሼ ሊቋረጥ፣ ምናምንቴ ተስፋ ከውስጤ ተሟጦ፣ ሊወስደኝ ሲዘጋጅ ሞት ጥርሱን አግጦ፣ አልፈቀደምና እሱ የለት ሞቴን፣ በሰው ተመስሎ መጣእኔን ሊያድን፣ በእጆቹም ደባብሶ መላው አካላቴን፣ እፍፍፍ አለብኝና ቀጥሏት ህይወቴን፣ ዳግም ምድርን አየው ልኮልኝ መብራቴን። ቃልኪዳን
7012Loading...
22
@semetenbegtm @semetenbegtm @fasik1724
7562Loading...
23
Media files
1 6762Loading...
24
ውበት ፀባይ ነው ቆንጆ ነሽ አልዋሽም መልክ አለሽ አልክድም ግና ምን ዋጋ አለው ጥርስሽ ቢያንፀባርቅ፣ፊትሽ ምን ቢያበራ አመል ግን ከሌለሽ ፣ትሆኛለሽ ተራ አምናለው ታምርያለሽ ልብንም ሚማርክ ጥሩ ቁመና አለሽ ብዙዎች ይሉሻል አንቺኮ ቆንጆ ነሽ ሲሉሽም አያለው፣ቀርበው ሲያሞግሱሽ ግን እኔን ከሰማሽ እውነቱን ልንገርሽ ጥሩ መልክ ሰቶ ፀባይን ከነሳሽ ውበትሽን አላይም ፣ለኔ ቀፋፊ ነሽ መልክ ግዜው ሲደርስ ፣ መርገፉ አይቀርም እኚም ውብ ጡቶቸሽ፣እንዳማሩ አይኖሩም ወንዶች ያበዱለት፣ይሄ ውብ ቁመና ይጃጃል አንድ ቀን፣ይጎብጣልም ገና መስታወት ፊት ቆመሽ፣በመልክሽ አትኩሪ ቁንጅናን ከፈለግሽ፣ፀባይን ተማሪ #ነፃ_ስሜቶች @Scat_Johny 𝖏𝖔
77312Loading...
25
@semetenbegtm @semetenbegtm
6120Loading...
26
Media files
7240Loading...
27
Media files
6741Loading...
28
@semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
5380Loading...
29
@semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
5223Loading...
30
ሚስጥር ከሸክም ሁሉ የላቀ ሸክም ነው። @scat_Johny
5573Loading...
31
...........................................ሴናዬ✍️ የጠረን ዱብዳ በሰከዛሬ ሂወቴ ብዙ ገጥሚያለው በነዚህ እጆቼ ቀለም ከትቤአለው አንዴ እንደውም ላንቺ አይንሽን እያየው ከልብ የመነጨ ጠረን አድንቄአለው ጠረንሽን ብዬ ጠረኔን ሳስተውል ጠረኔን ጠረንሽ አውዶትስ ቢውል አጃይብ ነው እኮ መረታት በጠረን ውበት እያደነቅን የማይጥል ሲጥለን እምባን የሚያወጣ አይምሮ የሚያደንዝ ጠረንሽ ምች ነው ልብ የሚያደነዝዝ በልዩ መአዛ ሽቶ ባልነካካው ጥዩሙን መልክሽን ጠረንሽ አጠፋው ስርጉዱ አፍንጫሽን መዓዛሽ አጣፋው ሽታ ግን ልክ አለው ጠረን መጠን አለው ጠረን መጠን ካለው ጥጉ አንቺ ጋ ነው           ሽታ ውበት ቢሆን ሞናሊዛ እራሷ አንቺን ነበር ምቶን እስቲ እኔን ታዘቢኝ ሽታዬ በሞቴ የጠረን እስረኛ ሆናለች ሂወቴ ይህው አሁን ደሞ ጉድ አመጣሁልሽ መዓዛሽን ብይዝ መዓዛዬን ቀይረሽ   ከጠረንሽ ጋራ ሱባዬ ያዝኩልሽ            የሴቷ ልጅ
6353Loading...
32
Media files
5752Loading...
33
አድምጥጡት!! @semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
5301Loading...
34
https://t.me/wowowowowowowowoowowo
7000Loading...
35
ህልሜን ተረጂ .........................ሴናዬ✍️ ሀሳቤን ባታውቂ ግን ቢያንስ አትሳቂ የልቤ ባይገባሽ ሰው መሆኔ ይብቃሽ ትረጂያት ከሆነ የነብሴን ዝማሪ ሰው ነው ልመናዋ ግን እንዳትኮሪ እኔ በማስበው የሀሳብ መንገድ ላይ መራመድ ብችይ.. ልቤ ላይ ብትቆይ ዓለሜን ባወቅሻት በአለምሽ በኖርሻት ልቤ ልብሽ ቢሆን በሰጠው እራሴን በፈታውት ህልሜን እሺ በይኝ እና ህልም እንፍጠር ሂጂ ህልሜን ግን ተረጂ.... የሴቷ ልጅ
73513Loading...
36
@semetenbegtm @semetenbegtm @semetenbegtm
6043Loading...
37
እንደ ግዜ ትልቅ መምህር የለም።
6690Loading...
38
Media files
1 5725Loading...
39
🤕ድምፅ አልባ ፊደላት💔 ፀጉሩን #አንጨብርሮ ፂሙን #አጎፍሮ #ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሂድና ታዘዘዉ #ስጠዉ አንድ ድራፍት ቅዳለት ደብል ጂን ሀሳቡን #ይርሳበት‼️ በፂሙ #መጎፈር በፀጉሩ #መንጨብረር ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መስመር☹️ ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል #ነገር! . . እዚያምከጨለማዉ #ብቸኝነት ዉጧት💔 ሲጋራዋን ይዛ ለቆመችዉ ወጣት🤒 ሂድና #ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት! . . ምጋ #በተፋችዉ በጭሶቹ መሀል ሴትነት #ሲበደል ‼️💔 እህትነት #ሲጣል ‼️ አናትነት #ሲጎል 😔 ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ፊደል.... @fonkabcha1 @fonkabcha1
6762Loading...
40
ቅናት...☺️
6566Loading...
ትዝታ ክፉ ነው !
............................ሴናዬ✍️ ትዝታ ክፉ ነው        መርጦ ያስቀይማል አንቺን አስረስቶ         እኔን ያስለቅሳል መርገምት እንዳለበት           እንደተጣለ ህፃን ዙፋኑን እንዳጣ ንጉስ         እንደተቀማ ስልጣን ጥይት እንደበላው ወቶአደር የህመም ሲቃ ስጣጥር ሞት እንደተረዳች እናት ባንጀቴ ሽርጥ አስሬ እዬዬ እላለው እዚ ትዝታ ባንቺ ታጥሬ ወይ እንዳልኖር ጥሬ አልሞት ወይ ተደራድሬ አልንድ አልቀደው ተርትሬ ትዝታ ሆነ መኖሬ ያልገባኝ ሆነ ችግሬ     ሁኔታዬ ያልገባቸው ሲያሙኝ ሰማው ሳላያቸው እርብሽ ብዬ ወሰንኩና ላላስብሽ ማልኩኝ እና ዞር ብዬ ትክዝ አልኩኝ እንደገና አንቺን እያሰብኩኝ ትዝታ ላንቺ ሲደረብ            ህመሜን አወሳሰበው አዋቂም እውቀቱን አጣ           ሀኪሙም ጠፋው የሚለው አባቴም ፀበል ሲረጩ ሳያውቁት ተወጫወጩ መንፈስም ፍቅርም አይደለም አይመስልም ጤናም ህመምም ትዝታ የኋላ ታሪክ የዛሬን እንዲ የሚያውክ ልብ ያለ አንቺን ያመጣል ትዝታም ጦር ይለውጣል                የሴቷ ልጅ
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወድሀለው ያልኩት የዛን እለት ማታ አጥብቄ የያዝኩህ ልብህ እስኪመታ ደጋግሜ ፍቅሬን ጮኬ እየነገርኩህ አንገትህን ስቤ ከንፈርክን የሳምኩህ ትዝ ይለኛል ዛሬም እንደሆነ ትላንት ከንፈርክ ማር ነበር የሚያጣፍጥ ስሜት ደሞ በመሳምህ ኮርተህ ጀመርክ አሉ ጉራ እየዞርክ ተረከው ጀብዱ እንደተሰራ እወቁልኝ እያልክ ተው ማውራቱ ይቅር እማታውቀው አለ አንድ ያልገባህ ነገር ተፈቀርኩ ብለህ ሀገር ያዙ አትበል ያንን ሁሉ ያረኩት ሰክሬኮ ነበር😊 ✍️የተክልዬዋ @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
نمایش همه...
👏 4👍 3 2
Repost from N/a
نمایش همه...
𝕘𝕚ጥም በ 𝕕𝙖ና𝙮𝙩

.Hey✌️ .Here you can get some of my poem .I will Add more✍️🗣️ .Enjoy your self and .Also your friends😉👩‍❤‍💋‍👨👪 @Nafqi4.......Owner✍️🗣️

.......................................ሴናዬ✍️ ስልሽ ጠላሻለው ፍቅር አለ ጀርባው ድንጋይ እራስ ስልሽ አበባ ነው ኋላው ከጥላቻው ቀንበር ዳር ዳሩ ከዛገው ሳር ታጉሮበታል ልቤ ላንቺ ቦታው ይወድሻል ብልሽ አታምኚም አውቃለው አትመኚኝ እንጂ እውነት ወድሻለው.!                የሴቷ ልጅ
نمایش همه...
🥰 4
ብትፈቅድም...ባትፈቅድም... ከአይኖቼ ከራክ ቀናት ተቆጠሩ በፍቅርህ ከወደኩ ወራት ተቀመሩ ግን አንተ ምስኪኑ ይህንን አልሰማክ ከአይኖቼ ተረድተህ የልቤን አላወክ ሌት ተቀን እንደ ማስብህ አንተ መች ተረዳክ ታቃለህ ግን ለዚህ ያበቃኝ አይኖቼ ሲያማትሩ እያየከኝ ስጠጋህ በእፁብ ማንነትህ ቀረብከኝ እና ከዚ በላይ አንተን ለማፍቀር ምን ምክንያት ላግኝ ቀስ ብለህ ቀርበክ ንፁህ ማንነትህን በልቤ ዘራከው ከቃላት በላይ ድንቅ የሆነውን ፍቅርክን አየው እንዲህ ልዩ አድርጎ የሰራክ ምን ያህል ጠቢብ ነው ፈጣሪክ ግን ደግሞ ይህንን አታውቅም አንተ ግን ይህንን አትረዳም ከአይኖቼ ስትርቅ ልቤ እንደሚሸበር ድምፅህን ካልሰማው እንባ እንደምቋጥር እንዴትስ ላስረዳህ በየትስ ልንገር የሳቅህ ለዛ በጆሮዬ ሲያቃጭል የአይኖችህ ጥራት በአይኔ እንደሚያማትር የጥርሶችህ ንጣት ላየህ ደስታን እንደሚጭር የሀሳብ ቀናነት ልብን እንደሚሰውር እንዴትስ ላስረዳህ ከየትስ ልንገር አትገባኝ ነገር ለክብርህ አልሆንም ሚገባህን ትተህ ወደታች አትወርድም ብቻ ይህን ተረዳ ብትፈቅድም ባትፈቅድም በዚ አለም ካለ ካየዋቸው ወንዶች አንተን አላወዳድርም 😴😐 ✍🏻.ቤቲ
نمایش همه...
👍 5🥰 2🍌 2
[{{እኔ አንቺን ስጠብቅ}}] ...............................ዮሐንስ.✍️ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ሰው ነጎደ በሽተኛው ድኖ፣ጤነኛው አበደ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቶቹ አለፉ መጥፎው ደግ ሲሆን፣ደጎች ሆኑ ክፉ አንቺን እየጠበኩ፣ፀሀይ ጠልቃ ወጣች ግማሿ ጨረቃም ፣ይሀው ሙሉ ሆነች አንቺን እየጠበኩ ፣የተወለደው ልጅ ይሀው አሁን ጃጅቶ፣ወድቋል በሰዎች እጅ አንቺን እየጠበኩ...... ስንት ሰው ነገስ፡ ስንቱስ ሰው ረከሰ፡ ስንቶች መተው ሄዱ፡ ስንቶች ተዋለዱ፡ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ሴጣን ፃድቅ ሆነ አሳም ዋና ትቶ፣መብረርን ተካነ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣የአዋፍ ዘር ሁሉ እንቁላልን ረስተው፣ከመሬት በቀሉ እንቺን እየጠበኩ... ድንጋዮች አወሩ ዝሆንን ለማሰር ድሮችም አበሩ በቅሎም ልጅ ወለደች ቀጭኔም አጠረች እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ነገር አየው አንቺኑ እያሰብኩ፣ስጠብቅሽ ቆየው እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቱ ሞቶ አረፈ አንቺኑ እያሰብኩ፣ይህ ግጥም ተፃፈ ✍️.¥oሐንስ #ነፃ_ስሜቶቾ ነሻጣ @Scat_Johny 𝖏𝖔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━
نمایش همه...
👌 10👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2🥰 1