Ethiopian Students
رفتن به کانال در Telegram
♣ለ high-school ተማሪዎች ማትሪክ ተፈታኝ ለሆናችሁ የተለያዩ የ entrance ጥያቄዎችን ፣ አጋዥ መጽሀፎችን(maths, chemistry, physics,biology and SAT) አካተን channel አዘጋጅተናል ። ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ :- 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 https://t.me/joinchat/AAAAAFjGSAmDYA4BFmHbDw 💥💥💥💥💥💥💥
نمایش بیشتر1 912
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-3930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '24
سپتامبر '24
+12
در 0 کانالها
اوت '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+62
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+37
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+44
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+249
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+82
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+115
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+151
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+188
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+148
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+185
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+157
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+120
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+75
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+1 811
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 25 سپتامبر | +1 | |||
| 24 سپتامبر | +1 | |||
| 23 سپتامبر | 0 | |||
| 22 سپتامبر | 0 | |||
| 21 سپتامبر | 0 | |||
| 20 سپتامبر | 0 | |||
| 19 سپتامبر | +1 | |||
| 18 سپتامبر | +4 | |||
| 17 سپتامبر | 0 | |||
| 16 سپتامبر | 0 | |||
| 15 سپتامبر | 0 | |||
| 14 سپتامبر | +1 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | +1 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | +1 | |||
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃናን ናጂ አሕመድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ በውጤት አስመዝግባለች፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነችው ሀናን ናጂ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ነው ከዘንድሮ ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን 356 ሺህ 878 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 488 ሺህ 221 የማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 845 ሺህ 188 ተማሪዎች መውሰዳቸው የሚታወስ ነው፡፡
ከ488 ሺህ 221 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ውስጥም የማለፊያ ውጤት ያመጡት 8 ሺህ 250 ብቻ መሆናቸው ተገጿል፡፡
በሌላ በኩል ከ356 ሺህ 878 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 22 ሺህ 974 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸው ተጠቅሷል፡፡
| 2 | እስካሁን የታየ ከፍተኛ result
https://t.me/xobots
https://t.me/xobots | 745 |
| 3 | ውድ የ12 ከፍል ተፈታኞች Welcome To this Group
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Registration Numberና School Code ብቻ ፃፉልን
https://t.me/xobots
Add እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁን
ብዙ ሰው አድ ላደረገ ቅድሚያ እንሰጣለን | 748 |
| 4 | ውድ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች የEthiopian Students team INTERNET ለሚያስቸግራቸው ተማሪዎች ለመርዳት ስላሰበ ውስጥ https://t.me/xobots
Registration numberቹን መላክ ትችላላችሁ 👐
ለሌሎችም Share ይደረግ | 674 |
| 5 | ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284
በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot
#MoE | 887 |
| 6 | بدون متن... | 706 |
| 7 | #sport
live የእግር ኳስ ማያ application ካላቹ ላኩልኝ please!
@yariye | 1 |
| 8 | https://t.me/EthioSafaricombot?start=r0620032133 | 42 |
| 9 | Evidence | 210 |
| 10 | አሁኑኑ Join ያድርጉ | 210 |
| 11 | እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ ‼️
Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ።
በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/EthioSafaricombot?start=r0620032133
✅ የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/joinchat/2By2B4WVqeUzNmI0
ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ ።መልካም እድል 🎁
🌐 Safaricom Ethiopia™ | 299 |
| 12 | በ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚጠብቁ ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በ 2014 ዓ.ም አዲስ የተማሪዎች ቅበላን ለማከናወን መጋቢት 07/2014 ዓ.ም ፈተና መፈተናቸው ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ በተለያዩ ምክንያቶች ምደባውን ለመግለፅ እንዳልተቻለ እና መጋቢት 17/2014 ምደባው የተለቀቀ መሆኑ ተገልጿል።
በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ኦፊሲያል ድህረ-ገጽ ላይ አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ተማሪዎች መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
www.aastu.edu.et / http://www.astu.edu.et
በሌላ በኩል የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ አመት ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች፣ ምዝገባ ሚያዝያ 28 እና 29/2014 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እና በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ግንቦት 01/09/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጻል።
ምንጭ፦ ASTU / AASTU | 4 036 |
| 13 | እመን!
"አንድ እምነት ያለው ሰው ፍላጎት ብቻ ካላቸው 99 ሰዎች እኩል አቅም አለው" ይለናል ጆን ስቱአርት ሚል። የእምነትን ፍሬ ሳትዘራኸው ማጨድ የለም፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ በሂደት ሁሉም ነገሮች እንደሚሳኩልህ ማመን አለብህ! | 1 085 |
| 14 | Grade 12 result ስለቀቅ እንድደርሳችሁ ይህን Group Join አድርጉ።
ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው
@Ethiopiastudents
@Ethiopiastudents
@Ethiopiastudents | 1 937 |
| 15 | 👋 Hey Friend, I just found a bot where you can get your exam results and practice on different exams questions.
🤖 The Bot include :
📋 Exam Results (2010,2011,2012)
✏️ Enterance Exam(All year)
📝 Matric Exam(All year)
🚖 Driving License Exam
📚 Resources (All Textbooks, Lessons and Guides)
and many more
@Ethiopiastudents | 11 |
| 16 | بدون متن... | 1 857 |
| 17 | የአፋልጉኝ ጩኸት!
የበፊቱ “እኔ” ስለጠፋብኝና ስለናፈቀኝ አፋልጉኝ!
• ደስተኛና ተጫዋች የነበረው “እኔ”!
• ብሩህና የሚገባው የነበረው “እኔ”!
• ፈገግተኛና ሳቂታ የነበረው “እኔ”!
• ሰዎችን ያምንና ይቀበል የነበረው “እኔ”!
• ያፈቅርና ይፈቀር የነበረው “እኔ”!
• በሰላም ይተኛና ይነሳ የነበረው “እኔ”!
• ለነገ ይጓጓና ዓላማ-መር የነበረው “እኔ”!
• ላመነበት እውነት ቆራጥና ጽኑ የነበረው “እኔ”!
• ልኩንና ሚዛኑን ያውቅ የነበረው “እኔ”!
• ራሱን ተቀብሎና ሆኖ ይኖር የነበረው እኔ!
ቀድሞ የነበረው አሁን ግን የጠፋብኝና እዚህ የሌለው ትክክለኛው እኔነቴ ናፈቀኝ!
Share and join telegram.me/asibibet | 2 932 |
| 18 | ጤናማ እምቢታ! (ክፍል አንድ)
አንዱ ምርጫህ ሰዎችና ሁኔታዎች “እንዲህ ነህ” ብለው የሰጡህን ስምና ማንነት ተቀብለህ አቀርቅሮ መኖር ነው፡፡ ሌላኛው ምርጫህ ግን ያልሆንከውን ማንነትና የማይመጥንህ ስምና ሕይወት ላለመቀበል የሚያስፈልገውን መስዋእትነት መክፈል ነው፡፡ በሕይወትህ እሺ የምትላቸው መልካም ሰዎችና መልካም ነገሮች እንዳሉህ ሁሉ እምቢ ልትላቸው የሚገባህ ሰዎችና ጤና-ቢስ ሁኔታዎች ሊኖሩ የግድ ነው!
ሄንሪ (Henry Brown) በሰዎችም ሆነ በታሪክ የሚታወቀው “ቦክስ” ከሚል ቅጽል ስም ጋር ነው (Henry “Box” Brown)፡፡ በሰሜን አሜሪካ በቪርጂንያ ግዛት ውስጥ በ1815 ዓ/ም በባርነት ነው የተወለደው፡፡ በ15 ዓመቱ በትንባሆ እርሻ የጉልበት ስራ እንዲሰራ፡፡ እድሜው ደርሶ የሚወዳትን ሴት ቢያገባም፣ የባርነት ዘመን አሰራር ናንሲ (Nancy) ከምትባለዋ የትዳሩ ጓደኛው ለይቶት ነበር፡፡ ናንሲ ባሪያዎችን በመሸጥና በመግዛት ስራ የተሰማራ የአንድ ጌታ ንብረት ሆና በአቅራቢያው በሚገኝ እርሻ ጉልበት ስራ ትሰራለች፡፡ አራተኛ ልጇን ለመውለድ ደርሳ ነበር፡፡
አንድ ቀን ሄንሪ አንድ አሳዛኝ ዜና ደረሰው፡፡ ዓመተ ምህረቱ 1848 ነው፡፡ ናንሲና ልጆቿ ወደ ሌላ ግዛት በሽያጭ ሊጋዙ ነው፡፡ በመንገድ ላይ ቆሞ እንባ ከአይኖቹ እየፈሰሱ 350 ሃምሳ የሚሆኑ ባሪዎች በሰንሰለት ታስረው ሲወሰዱ ተመለከተ፡፡ በዚያ መካከል ነፍሰ-ጡር የሆነችው ሚስቱና ልጆቹ ይገኙበታል፡፡ ሁኔታውን ለመለወጥ ምንም አቅም አልነበረውም፡፡
በተከሰተው ሁኔታ እጅግ ያዘነው ሄንሪ ከባርነት ለማምለጥ ቁርጥ ውሳኔ አደረገ፡፡ ፊላደልፊያ በተሰኘች ከተማ ውስጥ የጥቁር ባርነትን ስርዓት የሚቃወም አንድ ነጭ እንደነበረ ስለሰማ ወደ እርሱ ለመድረስ ወሰነ፡፡ ከአንድ ጄምስ (James) ከሚባል በጊዜው ከባርነት ነጻ ከሆነ ወዳጁ ጋር በመማከር ራሱን በሳጥን ውስጥ ከደበቀ በኋላ ይህ ጓደኛው አድራሻ በሳጥኑ ላይ በመጻፍና ወደ ፖስታ ቤት በመውሰድ በፖስታ እንዲልከው ተማከረ፡፡
ሄንሪ የተደበቀበትን ሳጥን ወደ ነጻ አውጪው ሳሙኤል (Samuel Alexander Smith) ወደተሰኘው ነጭ እንዲልከው ከጓደኛው ከጄምስ ጋር ተማክሯል፡፡ እቅዱ ጥሩ የፈጠራ ብቃትን የሚያሳይ ቢሆንም፣ እጅግ አደገኛ ውሳኔ ነበር፡፡ በእቅዳቸውም መሰረት ማርች 23፣ 1849 ዓ/ም ሄንሪ ራሱን የደበቀበትን ሳጥን ጓደኛው ጄምስ በፖስታ ቤት ላከው፡፡
ሄንሪ አየር እንዲያገኝ ያህል ሳጥኑ ላይ ትንሽ ቀዳዳ ፈጥረዋል፡፡ ከውኃና ከጥቂት ብስኩት በስተቀር የያዘው ነገር የለም፡፡ ጉዞው በጋሪ፣ በባቡርና በጀልባ ነበር፡፡ በመጨረሻም በፊላደልፊያ (Philadelphia) በሚገኘው የጸረ-ባርነት ማሕበር አድራሻ ሳጥኑ ደረሰ፡፡ በዚህ 27 ሰዓታት በፈጀ ጉዞ ሄንሪ የተደበቀበት ሳጥን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፏል፡፡
ያለፈበትን ሁኔታ ሄንሪ ሲገልጽ፣ “አይኖቼ አብጠው ሊፈነዱ ጥቂት ቀርቷቸው ነበር፡፡ በጭንቅላቴ ላይ ከነበረው ውጥረት የተነሳ የደም ስሮቼ ተወጥረው ነበር፡፡” በአንድ ወቅት ሳጥኑ ተዘቅዝቆ በነበረበት ጊዜ ሄንሪ ከነበረበት ሁኔታ የተነሳ የሚሞትም መስሎት ነበር፡፡ ሁለት ሰዎች የሚቀመጡበት ስፍራ ሲፈልጉ በሳጥኑ ላይ ለመቀመጥ ሲሉ ገለበጡትና ለሄንሪ ጥሩ ገጠመኝ ሆነለት፡፡
በመጨረሻም ሄንሪ ተደብቆበት የነበረው ሳጥን ዊልያም፣ ጃምስ፣ ፕሮፌሰር ሲዲ እና ልዊስ ወደተሰኙ ሰዎች እጅ ገባ፡፡ ሳጥኑም ሲከፈት ሄንሪ፣ “እንደምን አላችሁ፣ ክቡራን?” በማለት ከሳጥኑ ውስጥ ብቅ አለ፡፡ በዚህም ውሳኔው በፍጹም ሊቀበለው ከማይችለው የባርነት ሕይወት ወደ ነጻነት ተሸጋገረ፡፡
አንድ ሰው መሆንና ማድረግ ከሚፈልገው መልካም ነገር የሚገታውን ነገር ለማሸነፍ እስካልተነሳ ድረስ ሙሉ ሰው መሆን ያስቸግረዋል፡፡ እንዲህ አይነቱ ሁኔታ ደግሞ ከራሱ አልፎ ለትውልድ የሚተርፍ መዘዝ አለው፡፡ ሰው ጤና ቢስ ለሆነው ነገር “እምቢ” ማለት ሲጀምር ለብዙዎች ከእርሱ በኋላ ለሚመጡ ሰዎችም ሳይቀር የነጻነትን ፈር ይቀዳል፡፡ የሰው ዘር ከፈጣሪው ከተቀበላቸው ስጦታዎች አንዱ የምርጫ ስጦታ ነው፡፡ ለማንነቱ የማይመጥነውን ነገር ለይቶ በማወቅ በምርጫ ሲኖር ያንን ነጻነቱን መለማመድ ይጀምራል፡፡ ሆኖም፣ “እምቢ” ማለት የሚገባንን ማወቅ ቀላል፣ ያንን ማድረግ ግን ከባድ ነው፡፡
በሚቀጥለው ጽሑፍ ያንን ለመለማመድ የሚረዱ ነጥቦች ይዤ እስከምቀርብ ድረስ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እየጠየቃችሁ ጠብቁኝ . . .
• ከማንነቴ በታች ለመኖር ራሴን የሰጠሁበት ሁኔታና ልማድ ምንድን ነው?
• ከማንነቴ በታች እንድኖር እያስገደደኝ ያለ ሰው ማን ነው?
• ከማንነቴ በታች እንድኖር የሚጎትተኝ ያለፈ ታሪኬ ምንድ ነው?
• ከማንነቴ በታች እንድኖር የሚጎትተኝ ፍርሃት ምንድ ነው?
• አንድን ነገር ከፍላጎቴ ውጪ እንዳደርግ እያስገደደኝ ያለ ሰው ማን ነው?
ይቀጥላል . . .
ቻናሉን ሼር እንድታደርጉ በ ትህትና እጠይቃለሁ ።
share and join telegram.me/asibibet | 2 500 |
| 19 | ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ደሞ የሆነ ነገር እናድርግ ይሄንን ቻናል ሌላውም እንድማርበት ቢያንስ ለ 5 ጓደኞቻቹ አጋሩ ከዛ እኛም በዝተን ሰለ ብዙ ነገር እንማርበታለን።
share and join
❤❤❤❤❤❤
❤@Asibibet👈🙉
❤@Asibibet👈🙉
❤@Asibibet👈🙉
❤@Asibibet👈🙉
❤@Asibibet👈🙉
❤❤❤❤❤❤
telegram.me/asibibet | 2 290 |
| 20 | ለተማሪዎች ብቻ የተከፈተ ቻነል። በትምህርት ደረጃችሁ ተቀላቀሉ👇 | 121 |
