ch
Feedback
Ethiopian Students

Ethiopian Students

前往频道在 Telegram

♣ለ high-school ተማሪዎች ማትሪክ ተፈታኝ ለሆናችሁ የተለያዩ የ entrance ጥያቄዎችን ፣ አጋዥ መጽሀፎችን(maths, chemistry, physics,biology and SAT) አካተን channel አዘጋጅተናል ። ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ :- 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 https://t.me/joinchat/AAAAAFjGSAmDYA4BFmHbDw 💥💥💥💥💥💥💥

显示更多
1 912
订阅者
-124 小时
-57 天
-3930 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+12
在0个频道中
八月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+62
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+44
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+249
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '210
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+82
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+115
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+151
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+188
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+148
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+157
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+120
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+75
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 811
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
25 九月+1
24 九月+1
23 九月0
22 九月0
21 九月0
20 九月0
19 九月+1
18 九月+4
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月+1
13 九月0
12 九月+1
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月+1
06 九月0
05 九月+1
04 九月+1
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃናን ናጂ አሕመድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ በውጤት
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃናን ናጂ አሕመድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ በውጤት አስመዝግባለች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነችው ሀናን ናጂ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ነው ከዘንድሮ ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን 356 ሺህ 878 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 488 ሺህ 221 የማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 845 ሺህ 188 ተማሪዎች መውሰዳቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከ488 ሺህ 221 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ውስጥም የማለፊያ ውጤት ያመጡት 8 ሺህ 250 ብቻ መሆናቸው ተገጿል፡፡ በሌላ በኩል ከ356 ሺህ 878 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 22 ሺህ 974 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸው ተጠቅሷል፡፡

2
እስካሁን የታየ ከፍተኛ result https://t.me/xobots https://t.me/xobots+1
እስካሁን የታየ ከፍተኛ result https://t.me/xobots https://t.me/xobots
745
3
ውድ የ12 ከፍል ተፈታኞች Welcome To this Group 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Registration Numberና School Code ብቻ ፃፉልን https://t.me/xobots Add እያ
ውድ የ12 ከፍል ተፈታኞች Welcome To this Group   👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Registration Numberና School Code ብቻ ፃፉልን https://t.me/xobots Add እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁን ብዙ ሰው አድ ላደረገ ቅድሚያ እንሰጣለን
748
4
ውድ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች የEthiopian Students team INTERNET ለሚያስቸግራቸው ተማሪዎች ለመርዳት ስላሰበ ውስጥ https://t.me/xobots Registration numberቹን
ውድ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች የEthiopian Students team INTERNET ለሚያስቸግራቸው ተማሪዎች ለመርዳት ስላሰበ ውስጥ https://t.me/xobots Registration numberቹን መላክ ትችላላችሁ 👐 ለሌሎችም Share ይደረግ
674
5
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።+2
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot #MoE
887
6
没有文字...
706
7
#sport live የእግር ኳስ ማያ application ካላቹ ላኩልኝ please! @yariye
1
8
https://t.me/EthioSafaricombot?start=r0620032133
42
9
Evidence
Evidence
210
10
አሁኑኑ Join ያድርጉ
210
11
እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ ‼️ Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸ
እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ ‼️ Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ። በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/EthioSafaricombot?start=r0620032133 ✅ የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/joinchat/2By2B4WVqeUzNmI0 ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ ።መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia™
299
12
በ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚጠብቁ ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በ 2014 ዓ.ም አዲስ የተማሪዎች ቅበላን ለማከናወን መጋቢት 07/2014 ዓ.ም ፈተና መፈተናቸው ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተለያዩ ምክንያቶች ምደባውን ለመግለፅ እንዳልተቻለ እና መጋቢት 17/2014 ምደባው የተለቀቀ መሆኑ ተገልጿል። በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ኦፊሲያል ድህረ-ገጽ ላይ አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ተማሪዎች መመልከት ይችላሉ ተብሏል። www.aastu.edu.et / http://www.astu.edu.et በሌላ በኩል የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ አመት ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች፣ ምዝገባ ሚያዝያ 28 እና 29/2014 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እና በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ግንቦት 01/09/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጻል። ምንጭ፦ ASTU / AASTU
4 036
13
እመን! "አንድ እምነት ያለው ሰው ፍላጎት ብቻ ካላቸው 99 ሰዎች እኩል አቅም አለው" ይለናል ጆን ስቱአርት ሚል። የእምነትን ፍሬ ሳትዘራኸው ማጨድ የለም፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ በሂደት ሁሉም ነገሮች እንደሚሳኩልህ ማመን አለብህ!
1 085
14
Grade 12 result ስለቀቅ እንድደርሳችሁ ይህን Group Join አድርጉ። ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው @Ethiopiastudents @Ethiopiastudents @Ethiopiastudent
Grade 12 result ስለቀቅ እንድደርሳችሁ ይህን Group Join አድርጉ። ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው @Ethiopiastudents @Ethiopiastudents @Ethiopiastudents
1 937
15
👋 Hey Friend, I just found a bot where you can get your exam results and practice on different exams questions. 🤖 The Bot include : 📋 Exam Results (2010,2011,2012) ✏️ Enterance Exam(All year) 📝 Matric Exam(All year) 🚖 Driving License Exam 📚 Resources (All Textbooks, Lessons and Guides) and many more @Ethiopiastudents
11
16
没有文字...
1 857
17
የአፋልጉኝ ጩኸት! የበፊቱ “እኔ” ስለጠፋብኝና ስለናፈቀኝ አፋልጉኝ! • ደስተኛና ተጫዋች የነበረው “እኔ”! • ብሩህና የሚገባው የነበረው “እኔ”! • ፈገግተኛና ሳቂታ የነበረው “እኔ”! • ሰዎችን ያምንና ይቀበል የነበረው “እኔ”! • ያፈቅርና ይፈቀር የነበረው “እኔ”! • በሰላም ይተኛና ይነሳ የነበረው “እኔ”! • ለነገ ይጓጓና ዓላማ-መር የነበረው “እኔ”! • ላመነበት እውነት ቆራጥና ጽኑ የነበረው “እኔ”! • ልኩንና ሚዛኑን ያውቅ የነበረው “እኔ”! • ራሱን ተቀብሎና ሆኖ ይኖር የነበረው እኔ! ቀድሞ የነበረው አሁን ግን የጠፋብኝና እዚህ የሌለው ትክክለኛው እኔነቴ ናፈቀኝ! Share and join telegram.me/asibibet
2 932
18
ጤናማ እምቢታ! (ክፍል አንድ) አንዱ ምርጫህ ሰዎችና ሁኔታዎች “እንዲህ ነህ” ብለው የሰጡህን ስምና ማንነት ተቀብለህ አቀርቅሮ መኖር ነው፡፡ ሌላኛው ምርጫህ ግን ያልሆንከውን ማንነትና የማይመጥንህ ስምና ሕይወት ላለመቀበል የሚያስፈልገውን መስዋእትነት መክፈል ነው፡፡ በሕይወትህ እሺ የምትላቸው መልካም ሰዎችና መልካም ነገሮች እንዳሉህ ሁሉ እምቢ ልትላቸው የሚገባህ ሰዎችና ጤና-ቢስ ሁኔታዎች ሊኖሩ የግድ ነው! ሄንሪ (Henry Brown) በሰዎችም ሆነ በታሪክ የሚታወቀው “ቦክስ” ከሚል ቅጽል ስም ጋር ነው (Henry “Box” Brown)፡፡ በሰሜን አሜሪካ በቪርጂንያ ግዛት ውስጥ በ1815 ዓ/ም በባርነት ነው የተወለደው፡፡ በ15 ዓመቱ በትንባሆ እርሻ የጉልበት ስራ እንዲሰራ፡፡ እድሜው ደርሶ የሚወዳትን ሴት ቢያገባም፣ የባርነት ዘመን አሰራር ናንሲ (Nancy) ከምትባለዋ የትዳሩ ጓደኛው ለይቶት ነበር፡፡ ናንሲ ባሪያዎችን በመሸጥና በመግዛት ስራ የተሰማራ የአንድ ጌታ ንብረት ሆና በአቅራቢያው በሚገኝ እርሻ ጉልበት ስራ ትሰራለች፡፡ አራተኛ ልጇን ለመውለድ ደርሳ ነበር፡፡ አንድ ቀን ሄንሪ አንድ አሳዛኝ ዜና ደረሰው፡፡ ዓመተ ምህረቱ 1848 ነው፡፡ ናንሲና ልጆቿ ወደ ሌላ ግዛት በሽያጭ ሊጋዙ ነው፡፡ በመንገድ ላይ ቆሞ እንባ ከአይኖቹ እየፈሰሱ 350 ሃምሳ የሚሆኑ ባሪዎች በሰንሰለት ታስረው ሲወሰዱ ተመለከተ፡፡ በዚያ መካከል ነፍሰ-ጡር የሆነችው ሚስቱና ልጆቹ ይገኙበታል፡፡ ሁኔታውን ለመለወጥ ምንም አቅም አልነበረውም፡፡ በተከሰተው ሁኔታ እጅግ ያዘነው ሄንሪ ከባርነት ለማምለጥ ቁርጥ ውሳኔ አደረገ፡፡ ፊላደልፊያ በተሰኘች ከተማ ውስጥ የጥቁር ባርነትን ስርዓት የሚቃወም አንድ ነጭ እንደነበረ ስለሰማ ወደ እርሱ ለመድረስ ወሰነ፡፡ ከአንድ ጄምስ (James) ከሚባል በጊዜው ከባርነት ነጻ ከሆነ ወዳጁ ጋር በመማከር ራሱን በሳጥን ውስጥ ከደበቀ በኋላ ይህ ጓደኛው አድራሻ በሳጥኑ ላይ በመጻፍና ወደ ፖስታ ቤት በመውሰድ በፖስታ እንዲልከው ተማከረ፡፡ ሄንሪ የተደበቀበትን ሳጥን ወደ ነጻ አውጪው ሳሙኤል (Samuel Alexander Smith) ወደተሰኘው ነጭ እንዲልከው ከጓደኛው ከጄምስ ጋር ተማክሯል፡፡ እቅዱ ጥሩ የፈጠራ ብቃትን የሚያሳይ ቢሆንም፣ እጅግ አደገኛ ውሳኔ ነበር፡፡ በእቅዳቸውም መሰረት ማርች 23፣ 1849 ዓ/ም ሄንሪ ራሱን የደበቀበትን ሳጥን ጓደኛው ጄምስ በፖስታ ቤት ላከው፡፡ ሄንሪ አየር እንዲያገኝ ያህል ሳጥኑ ላይ ትንሽ ቀዳዳ ፈጥረዋል፡፡ ከውኃና ከጥቂት ብስኩት በስተቀር የያዘው ነገር የለም፡፡ ጉዞው በጋሪ፣ በባቡርና በጀልባ ነበር፡፡ በመጨረሻም በፊላደልፊያ (Philadelphia) በሚገኘው የጸረ-ባርነት ማሕበር አድራሻ ሳጥኑ ደረሰ፡፡ በዚህ 27 ሰዓታት በፈጀ ጉዞ ሄንሪ የተደበቀበት ሳጥን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፏል፡፡ ያለፈበትን ሁኔታ ሄንሪ ሲገልጽ፣ “አይኖቼ አብጠው ሊፈነዱ ጥቂት ቀርቷቸው ነበር፡፡ በጭንቅላቴ ላይ ከነበረው ውጥረት የተነሳ የደም ስሮቼ ተወጥረው ነበር፡፡” በአንድ ወቅት ሳጥኑ ተዘቅዝቆ በነበረበት ጊዜ ሄንሪ ከነበረበት ሁኔታ የተነሳ የሚሞትም መስሎት ነበር፡፡ ሁለት ሰዎች የሚቀመጡበት ስፍራ ሲፈልጉ በሳጥኑ ላይ ለመቀመጥ ሲሉ ገለበጡትና ለሄንሪ ጥሩ ገጠመኝ ሆነለት፡፡ በመጨረሻም ሄንሪ ተደብቆበት የነበረው ሳጥን ዊልያም፣ ጃምስ፣ ፕሮፌሰር ሲዲ እና ልዊስ ወደተሰኙ ሰዎች እጅ ገባ፡፡ ሳጥኑም ሲከፈት ሄንሪ፣ “እንደምን አላችሁ፣ ክቡራን?” በማለት ከሳጥኑ ውስጥ ብቅ አለ፡፡ በዚህም ውሳኔው በፍጹም ሊቀበለው ከማይችለው የባርነት ሕይወት ወደ ነጻነት ተሸጋገረ፡፡ አንድ ሰው መሆንና ማድረግ ከሚፈልገው መልካም ነገር የሚገታውን ነገር ለማሸነፍ እስካልተነሳ ድረስ ሙሉ ሰው መሆን ያስቸግረዋል፡፡ እንዲህ አይነቱ ሁኔታ ደግሞ ከራሱ አልፎ ለትውልድ የሚተርፍ መዘዝ አለው፡፡ ሰው ጤና ቢስ ለሆነው ነገር “እምቢ” ማለት ሲጀምር ለብዙዎች ከእርሱ በኋላ ለሚመጡ ሰዎችም ሳይቀር የነጻነትን ፈር ይቀዳል፡፡ የሰው ዘር ከፈጣሪው ከተቀበላቸው ስጦታዎች አንዱ የምርጫ ስጦታ ነው፡፡ ለማንነቱ የማይመጥነውን ነገር ለይቶ በማወቅ በምርጫ ሲኖር ያንን ነጻነቱን መለማመድ ይጀምራል፡፡ ሆኖም፣ “እምቢ” ማለት የሚገባንን ማወቅ ቀላል፣ ያንን ማድረግ ግን ከባድ ነው፡፡ በሚቀጥለው ጽሑፍ ያንን ለመለማመድ የሚረዱ ነጥቦች ይዤ እስከምቀርብ ድረስ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እየጠየቃችሁ ጠብቁኝ . . . • ከማንነቴ በታች ለመኖር ራሴን የሰጠሁበት ሁኔታና ልማድ ምንድን ነው? • ከማንነቴ በታች እንድኖር እያስገደደኝ ያለ ሰው ማን ነው? • ከማንነቴ በታች እንድኖር የሚጎትተኝ ያለፈ ታሪኬ ምንድ ነው? • ከማንነቴ በታች እንድኖር የሚጎትተኝ ፍርሃት ምንድ ነው? • አንድን ነገር ከፍላጎቴ ውጪ እንዳደርግ እያስገደደኝ ያለ ሰው ማን ነው? ይቀጥላል . . . ቻናሉን ሼር እንድታደርጉ በ ትህትና እጠይቃለሁ ። share and join telegram.me/asibibet
2 500
19
ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ደሞ የሆነ ነገር እናድርግ ይሄንን ቻናል ሌላውም እንድማርበት ቢያንስ ለ 5 ጓደኞቻቹ አጋሩ ከዛ እኛም በዝተን ሰለ ብዙ ነገር እንማርበታለን። share and join ❤❤❤❤❤❤ ❤@Asibibet👈🙉 ❤@Asibibet👈🙉 ❤@Asibibet👈🙉 ❤@Asibibet👈🙉 ❤@Asibibet👈🙉 ❤❤❤❤❤❤ telegram.me/asibibet
2 290
20
ለተማሪዎች ብቻ የተከፈተ ቻነል። በትምህርት ደረጃችሁ ተቀላቀሉ👇
121