fa
Feedback
Rafidim Youth Academy Public Relation Channel

Rafidim Youth Academy Public Relation Channel

رفتن به کانال در Telegram

"ተማሪዎች ላይ መስራት አገር ላይ መስራት ነው!"

نمایش بیشتر
1 086
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+182
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+238
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 ژوئیه0
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
በፈረንሳይ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤታችን የክልል አቀፍ ፈተና ካስፈተንናቸው ተማሪዎች 97 % ማሳፋችንን እንገልፃለን ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ደግሞ እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።

2
👉 እንደሚታወቀው የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል የክልል አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ተለቋል ። ታዲያ እኛም በቂርቆስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤታችን 100 % ተማሪዎቻችንን አሳልፈናል ። ከስድስተኛ ክፍል 51 ተማሪዎችን ከስምንተኛ ክፍል ደግሞ 42 ተማሪዎችን አሳልፈን እጅግ ደስ ብሎናል ። እንደ ትምህርት ቤትም ታላቅ ኩራት ይሰማናል ። 👉 ታዲያ በዚሁ አያይዘን የምናስታውሳችሁ የፊታችን ቅዳሜ በ27 / 10 / 2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታችን የዓመቱ ትምህርት የመዝጊያ መርሃግብር በደማቅ ሁኔታ በአምባሳደር ቲያትር ቤት ይደረጋል ። የደረጃ ተማሪዎች እና የጥያቄ እና መልስ ውድድርን ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ሁናችሁ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዕለቱ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ላይ እንድትገኙ እያሳስባለን ። መልካም ምሸት 👏
429
3
በዓመቱ በተደረገው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ከ1 እስከ 9 የወጡ ተማሪዎቻችን ናቸው ።
በዓመቱ በተደረገው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ከ1 እስከ 9 የወጡ ተማሪዎቻችን ናቸው ።
766
4
بدون متن...
742
5
የተማሪዎች ሙዝ የመብላት ውድድር እጅግ አዝናኝ ነበር ።
የተማሪዎች ሙዝ የመብላት ውድድር እጅግ አዝናኝ ነበር ።
708
6
+1
بدون متن...
676
7
👉 እንደሚታወቀው በሁለቱም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶቻችን የሁለተኛውን መንፈቅ ዓመት የአጋማሽ ፈተና ሰጥተን ጨርሰናል ። በመሆኑም በዛሬው ዕለት በሁለቱም ቅርንጫፍ ለተማሪዎቻችን መልሰናል ። 👉 ዛሬ ደግሞ በፈረንሳይ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን ወደ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሸጋገሩትን የኬጂ 3 ተመራቂ ተማሪዎችን ምክንያት በማድረግ የመዝጊያ እና የሽኝት ፕሮግራም አድርገናል ። እጅግ ደስ የሚል ቀን አብረናቸው አሳልፈናል ። ተመልከቷቸው 👇
582
8
+4
بدون متن...
1 124
9
👉 ዛሬ በቂርቆስ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን  የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ እና የደረጃ 2 ተመራቂ ተማሪዎች የቅድመ አንደኛ ትምህርታቸውን ማጠናቀቃቸውን በማስመልከት እጅግ ደማቅ ዝግጅት አድርገን ከልጆቻችን ጋር ቆንጆ ቀን አሳልፈናል ። በተለይም ተመራቂ ተማሪዎች መምህራኖቻቸውን አመስግነዋል ። ይህን ማዬት ደግሞ ለእኛ እጅግ የሚያኮራን ነገር ነው ። 👉 በመጨረሻም የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና የፊታችን ሰኞ በ15 / 10 / 18 ዓ.ም  የሚጀምር መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች በተሰጣችሁ ፕሮግራም መሰረት ልጆቻችሁን በማገዝ ለፈተና ብቁ ሆነው እንዲቀርቡ እንድታደርጉ መልክታችንን እናስተላልፋለን ። ፎቶዎች አሉን መልካም ምሽት
936
10
በነገው ዕለት በሁለቱም ቅርንጫፍ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የክልል አቀፍ የሚኒስትሪ እንደሚወስዱ ይታወቃል ። በመሆኑም ተማሪዎች ነገ ጠዋት አንድ ሰዓት ላይ ዩኒፎርማችሁን ለብሳችሁ እንዲሁም ምሳ እቃችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን ። ከዚሁ ጋር ተያዬዞ ለፈተና የሚያስፈልጓችሁን እርሳስ ላፒስ ፣ መቅረጫ እንዲሁም የትምህርት ቤት መታወቂያ እና የመፈተኛ አይዲያችሁን እንዳትረሱ እናሳስባለን ። መልካም ምሽት
884
11
بدون متن...
1 128
12
ዛሬ በቂርቆስ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን የዓመቱ የመጨረሻ የጥያቄና መልስ  የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተከናውኗል ። ታዲያ ይህን / ይችን አሸናፊያችንን ለይተን ያወቅን ሲሆን ማን እንደሆነ ግን በዓመቱ የመማር ማስተማር ሥራችንን መዝጊያ በምናደርግበት ደማቅ መርሃግብር ላይ የምንገልፅላችሁ ይሆናል ። የተወዳዳሪዎችን ፎቶ ግን ከታች እንደሚከተለው እናጋራችኋለን 👇 መልካም ምሽት
1 141
13
በራፊዲም ትምህርት ቤት በሁለቱም ቅርንጫፍ በዚህ ሳምንት ከአንድ እስከ አምስተኛ ክፍል እንዲሁም ለሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች የክለሳ ሳምንት ነው ። በቀጣይ ሳምንት በ15 / 10 / 18 ዓ.ም ዕለተ ሰኞ ጀምሮ የሁለተኛው አጋማሽ የማጠቃለያ ፈተና የሚፈተኑ ይሆናል  ። የፈተና ፕሮግራሙን ነገ የምናጋራችሁ ይሆናል ። ከዚሁ ጋር በተያያዘም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችም የክልል አቀፍ የሚኒሰትሪ ፈተና ይወስዳሉ ። የሁለቱም ቅርንጫፍ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ዛሬ ጀምረዋል  ። በተመሳሳይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ደግሞ በሁለቱም ቅርንጫፍ ሃሙስ የሚጀምሩ ይሆናል ። እንደ ማሳሰቢያ 👇 በሁለቱም ቅርንጫፍ ላላችሁ ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ላይ ያለባችሁን ማንኛውንም አይነት ክፍያ ከፍላችሁ አጠናቁ ። መልካም ምሽት
956
14
ዛሬ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የክልላዊ ፈተና በሚፈተኑበት ትምህርት ቤት ኦረንቴሽን የሚሰጥበት ቀን ነው  ። ኦረንቴሽን ከተቀበሉ በኋላም በቀጥታ ወደቤታቸው ስለሚመለሱ ወላጆች  ቁጥጥር እንድታደርጉ እና ዩኒፎርም መልበሳቸውን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን ። መልካም ቀን
1 066
15
بدون متن...
1 184
16
بدون متن...
1 153
17
بدون متن...
1 084
18
በተመሳሳይ ዘገባ በዚሁ በፈረንሳይ ቅርንጫፍ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤታችን በተካሄደ የክፍል ለክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር የዓመቱ መርሃግብር የመዝጊያ ውድድር ተከናውኗል ። በዚህም የ2018 ዓ.ም የዓመቱ አሸናፊ ተለይታለች ። እሷም የ4ኛ ክፍል ተማሪያችን የሆነችው  ቢታንያ ሳሙኤል ናት 👏 ፎቶዎች እናጋራችኋለን ።
902
19
+1
بدون متن...
915
20
በራፊዲም ትምህርት ቤታችን የፈረንሳይ ቅርንጫፍ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዚህ ሳምንት የተለያዩ ተግባራት ተከናውነዋል ። ከእነዚህ ከተከናወኑት ተግባራት መካከል ዋና ዋናዎቹን ስናጋራችሁ  ፦ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በተካሄደ የ6ኛ ክፍል እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ተሳትፈናል ። በዚህም ታዲያ  የትምህርት ቤታችን የ6ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ማህሌት ቀለመወርቅ 2ኛ ሆና ውድድሩን ስታጠናቅቅ  ከ8ኛ ክፍል ደግሞ  ተማሪ ብሌን ሃ/ገብርኤል እንደኛ በመሆን ውድድሩን ማጠናቀቅ ችላለች ። እኛ በዚህ ውጤት አና በተማሪዎቻችን ደስተኛ ነን ። መምህራን እና ተማሪዎችንም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን 👏 ፎቶዎችን እናጋራለን  ።
803