cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AAU Students Platform

This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY 👉 For CAMPUS BASED PROMOTION 👉 For all year academic reliable information and news! 👇👇👇 @andinen1 @stp_ads

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 900
مشترکین
+2024 ساعت
+547 روز
+33730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Call for scholarship application for PhDs and MSc positions in the framework of the Intra Africa INTERACT Africaproject 2024/2025 Admissions ⏳The deadline for application is 23rdJune, 2024 EAT by midnight. @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
2777Loading...
02
Addis Ababa University Raises the Bar for Research and Scholarship Link: https://www.aau.edu.et/blog/addis-ababa-university-raises-the-bar-for-research-and-scholarship/ @AAU_PLATFORM
5310Loading...
03
ለተመራቂ ተማሪዎች ስጦታን እንካቹ! W26 smart watch ከሱፍ ልብስ ጋር👌 የ2500 በ1950 ብር ብቻ ይዘንጡበት! ጥቂት ፍሬዎች ብቻ ስለመጡ ሳያልቅ አሁኑኑ ይዘዘዙን። ለማዘዝ ስልክና አድራሻዎን በ         👇👇👇👇👇 💠 @discount_market1  💠 ይላኩልን! ቻናላችንን ለመቀላቀል       👇👇👇👇👇 💠@sitota_market2 💠
6993Loading...
04
በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሠራ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በ"ትምህርት ለትውልድ" መርሐግብር 22 ሺህ የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። በክረምት ወራት 62 ሺህ መምህራንን በሚያስተምሩት ትምህርትና የማስተማር ሥነ-ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንም ሚኒስቱሩ ገልፀዋል። ከስልጠናው ማጠቃለያ በኋላ ምዘናውን በብቃት ላለፉ መምህራን የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በክረምት ከያዛቸው ሥራዎች መካከል የዩኒቨርሲቲዎች ዕድሳት ሥራ አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ #ኢዜአ ©TIKVAH @AAU_PLATFORM
6350Loading...
05
የፌደራል መንግስት ለ2017 ከያዘው 971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከመንግስት ግምጃ ቤት ወጪ ሆኖ ለመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲከፋፈል መመደቡ ለፓርላማ በቀረበ የበጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ ተመልክቷል። ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው ዩኒቨርስቲዎች 13 ናቸው። 🔵 ባለፈው ዓመት በአዋጅ የመጀመሪያው ራስ ገዝ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲሆን የተደረገው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ ከመንግስት መደበኛ በጀት ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ተመድቦለታል። 🔵 በክፍፍሉ ትልቁን ድርሻ ከያዘው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመከተል በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው፤ 1.8 ቢሊዮን ብር የተመደበለት ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ነው። 🔵 ከመንግስት ግምጃ ቤት 1.7 ቢሊዮን ብር የሚሰጠው ጎንደር ዩኒቨርስቲ፤ ሶስተኛውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚያገኝ ይሆናል። ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርስቲዎች በአራተኛ እና በአምስተኛነት ይከተላሉ። 🔵  በጦርነት ውስጥ በቆየው ትግራይ ክልል የሚገኘው መቐለ ዩኒቨርስቲ፤ 1.1 ቢሊዮን ብር ከፌደራል መንግስት እንደተመደበለት በረቂቅ የበጀት ሰነድ ላይ ሰፍሯል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) @AAU_PLATFORM
6510Loading...
06
#INSA የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ያዘጋጀው የ2016 ዓ/ም “ ብሄራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ” ፕሮግራም ምዝገባ እስከ ሰኔ 10/2016 ዓ/ም ድረስ መራዘሙን አሳውቋል። እስካሁን በርካታ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች መመዝገባቸው ተገልጿል። ምዝገባው እስከ ሰኔ 10 ድረስ መራዘሙ ተጠቁሟል። በሳይበር ደህንነት እና በተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል። የታለንት መስኮች ፦ - Cyber Security - Cyber Development - Embedded Systems - Aerospace ሲሆኑ ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ1 ወር ይሰጣል። ተመራቂዎች ፦ ° #እንደየችሎታቸው እና #እንደስራዎቻቸው ከተለያዩ ባለሀብቶች ጋር የማስተሳሰር፤ ° ኢመደአን (INSA) ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተቀጥረው መስራት የሚችሉበት ሁኔታ እንደሚማቻች ከተቋሙ ተሰምቷል። የመመዝገቢያ ፖርታል ፦ https://talent.insa.gov.et NB. እድሜ ፦ ከ11 አመት ጀምሮ ( #ኢትዮጵያውያን) ©tikvah @AAU_PLATFORM
6768Loading...
07
የመረጡትን ይዘዙን እኛጋ ፈልገው የሚያጡት የለም      👇👇☀️🎁👇👇👇 💠@discount_market1 💠 ቻናላችንን ለመቀላቀል        👇👇👇👇👇 🎁 @sitota_market2 🎁
7730Loading...
08
Share list of summer volunteers Dear Students The training session for summer volteerism will be on Monday at FBE Big Hall. For more information stay tuned. @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
1 02111Loading...
09
Join us for the closing Program of THRIVE: a monthly training program prepared for AAU students in collaboration with students career development center. Where we will hear an insightful message from our guest speaker, celebrate achievements and hear testimonies. Don't miss it Closing program Career Development. club with Rejoices African Date :Saturday June 15 ,2024 Time :3:00-5:00 Place:G-20 @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
8380Loading...
10
Dear all, You are cordially invited to the fifth AAU Monthly Seminar titled "Demographic Dividend in Ethiopia," scheduled for Thursday, 13 June 2024, beginning at 14:00 Hours (02:00 PM). Topic: Demographic Dividend in Ethiopia Presenter: Professor Terefe Degefa Time: 13 June 2024 at 02:00 pm Venue: Ras Mekonnen Hall. @AAU_PLATFORM Best regards,
9640Loading...
11
የመረጡትን ይዘዙን እኛጋ ፈልገው የሚያጡት የለም      👇👇☀️🎁👇👇👇 💠@discount_market1 💠 ቻናላችንን ለመቀላቀል        👇👇👇👇👇 🎁 @sitota_market2 🎁
9894Loading...
12
የመረጡትን ይዘዙን እኛጋ ፈልገው የሚያጡት የለም 👇👇☀️🎁👇👇👇 💠@discount_market1 💠 ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇 🎁 @sitota_market2 🎁
10Loading...
13
🎉 ፕሮፌሰር ሀብቴ ተኬ * የሜዲካል ኢንቶሞሎጂ ፕሮፌሰር * 29 ጥናታዊ ጹሑፎችን በዓለማቀፍ ጆርናሎች ያሳተሙ * ከተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ
8562Loading...
14
🎉 ፕሮፌሰር አንተነህ በለጠ       * የፋርማሲቲክስ ፕሮፌሰር       * 22 የጥናታዊ ጽሑፎችን በዓለማቀፍ ጆርናሎች ያሳተሙ       * ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ
7562Loading...
15
🎉 ፕሮፌሰር ይምጡበዝናሽ ወልደአማኑኤል      * የሜዲካል ማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር      * 30 የጥናታዊ ጽሑፎችን በአለማቀፍ ጆርናሎች ያሳተሙ      * ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ
7011Loading...
16
Addis Ababa University Outreach Join our HR Specialists for a discussion on career opportunities for talented professionals, at The World Bank Group 📅MONDAY, JUNE 17, 2024 | 10:00 AM EAT 📌Location: 5 Killo Engineering Campus Auditorium @AAU_PLATFORM
7613Loading...
17
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ** ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤተማነት፤ ባሰተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎች፤ ላማህበረሰብ ለበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው በነበራቸው የ ተቋም አስተዳደር ድምር ውጤት ነው። በዚሁ መሰረት፡- ፕሮፌሰር ይምጡበዝናሽ ወ/አማኑኤል በ ሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂ ፕሮፌሰር አንተነህ በለጠ በፍርማሴዩቲክስ ፕሮፌሰር ካሳሁን ተስፋዬ በፕላንት ጄኔቲክስ ፕሮፌሰር አህመደ ሁሴን በ አናሊቲካል ኬሚስትሪ ፕሮፌሰር ታደሰ እጓለ በማይክሮባዮሎጂ ፕሮፌሰር ተክለሀይማኖት ኃ/ሥላሴ በፕላንት ባዮቴክኖሎጂ ፕሮፌሰር ተሸመ ሰንበታ በኮንደንስድ ማተር ፊዝክስ ፕሮፌሰር እንጉዳይ አደመ በካሪኩለም ጥናት ፕሮፈፌሰር ሀብቴ ተኪኤ በሜዲካል ኢንቶሞሎጂ ፕሮፌሰር ቃላብ ባዬ በ ሂዩማን ኒውትሪሽን ፕሮፌሰር ሰለሞን ሙሉጌታ በአርባን ፕላኒንግ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ፍሰሀ በፖሊዮኢንቨሮመንታል ጥናት ናቸው። ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ካደጉት መካከል ሁለት ሴት ምሁራን የሚገኙበት ሲሆን ይህም በአንድ ግዜ ሁለት ሴት ፕሮፌሰሮች ማዕረጉን ያገኙበት ልዩ ያደርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ነው በዩኒቨርሲቲው ሴኔት የቀረቡለትን የማዕረግ እድገት ያጸደቀው፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ! @AAU_PLATFORM
8311Loading...
18
School of Social Science For Graduating Students( Both Regular and Extension School of social science) 1.Please Log in to your portal and fill the Alimini profile form 2.Pay 60 birr with the AAU account 1000087392067 and bring the recipt with two 3x4 photographs to registrar Date: From June 12 to June 27, 2024 @AAU_PLATFORM
8371Loading...
19
#EIABC @AAU_PLATFORM
9500Loading...
20
በስም የሚጠራሩት የአፍሪካ ዝሆኖች በአፍሪካ የሚገኙ ዝሆኖች በስም እየተጠራሩ እንደሚግባቡ አዲስ የጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡ በኮሎራዶ ስቴት ዩኒቨርስቲ የስነ- ምህዳር ተመራማሪዎች ይፋ የተደረገው አዲስ ግኝት ዝሆኖቹ በአስገራሚ ሁኔታ በተለያየ ስያሜ እንደሚጠራሩ እና ለጥሪው የሚሰጡት ምላሽም አንዱ ከሌላው የተለየ ስም እንዳለው አመላካች መሆኑን ነው የጠቆመው። ተመራማሪዎቹ ዝሆኖቹ የሚግባቡበትን መንገድ ለማጥናት ባደረጉት ክትትል ለሰዎች መስማት አዳጋች በሆነ ድምጽ መልዕክት ሲለዋወጡ እና ለዚህም ምላሽ ሲሰጡ ማስተዋላቸውን አመላክተዋል፡፡  ዝሆኑቹ ለእነርሱ በተሰጠ ስያሜ ሲጠሩ ኩምቢያቸውን እና ጆሯችውን በማንቀሳቀስ ምላሽ የሚሰጡ ሲሆን ቀጥሎም ወደ ጠራቸው ዝሆን በመቅረብ እንደሚግባቡ ነው አጥኚዎቹ የገለጹት፡፡ ዝሆኖቹ ለጥሪ የሚጠቀሙት ድምጽ ስም መሆኑን ለማረጋገጥ የተለያዩ የድምጽ መመርመሪያ ማሽኖችን ሳይንቲስቶቹ ጥቅም ላይ ያዋሉ ሲሆን ማሽኖቹ 28 በመቶ የሚሆነውን ጊዜ የትኛው ስያሜ ለየትኛው ዝሆን የተሰጠ መሆኑን በትክክል ገምተዋል ነው የተባለው፡፡  በኬንያ አምቦሲሊ ፓርክ በተደረገው ጥናት ዝሆኖች እንደሰው ልጅ ስሞችን እንደሚጠቀሙ ብናረጋግጥም ሁሉም ዝሆኖች በስያሜ ይግባባሉ የሚለው ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልገናል ብለዋል ተመራማሪዎቹ፡፡  ©al_ain @AAU_PLATFORM
1 0331Loading...
Call for scholarship application for PhDs and MSc positions in the framework of the Intra Africa INTERACT Africaproject 2024/2025 Admissions ⏳The deadline for application is 23rdJune, 2024 EAT by midnight. @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
Call for scholarship application for PhDs and MSc positi.pdf1.49 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Addis Ababa University Raises the Bar for Research and Scholarship Link: https://www.aau.edu.et/blog/addis-ababa-university-raises-the-bar-for-research-and-scholarship/ @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 1
ለተመራቂ ተማሪዎች ስጦታን እንካቹ! W26 smart watch ከሱፍ ልብስ ጋር👌 የ2500 በ1950 ብር ብቻ ይዘንጡበት! ጥቂት ፍሬዎች ብቻ ስለመጡ ሳያልቅ አሁኑኑ ይዘዘዙን። ለማዘዝ ስልክና አድራሻዎን በ         👇👇👇👇👇 💠 @discount_market1  💠 ይላኩልን! ቻናላችንን ለመቀላቀል       👇👇👇👇👇 💠@sitota_market2 💠
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሠራ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በ"ትምህርት ለትውልድ" መርሐግብር 22 ሺህ የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። በክረምት ወራት 62 ሺህ መምህራንን በሚያስተምሩት ትምህርትና የማስተማር ሥነ-ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንም ሚኒስቱሩ ገልፀዋል። ከስልጠናው ማጠቃለያ በኋላ ምዘናውን በብቃት ላለፉ መምህራን የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በክረምት ከያዛቸው ሥራዎች መካከል የዩኒቨርሲቲዎች ዕድሳት ሥራ አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ #ኢዜአ ©TIKVAH @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፌደራል መንግስት ለ2017 ከያዘው 971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከመንግስት ግምጃ ቤት ወጪ ሆኖ ለመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲከፋፈል መመደቡ ለፓርላማ በቀረበ የበጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ ተመልክቷል። ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው ዩኒቨርስቲዎች 13 ናቸው። 🔵 ባለፈው ዓመት በአዋጅ የመጀመሪያው ራስ ገዝ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲሆን የተደረገው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ ከመንግስት መደበኛ በጀት ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ተመድቦለታል። 🔵 በክፍፍሉ ትልቁን ድርሻ ከያዘው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመከተል በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው፤ 1.8 ቢሊዮን ብር የተመደበለት ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ነው። 🔵 ከመንግስት ግምጃ ቤት 1.7 ቢሊዮን ብር የሚሰጠው ጎንደር ዩኒቨርስቲ፤ ሶስተኛውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚያገኝ ይሆናል። ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርስቲዎች በአራተኛ እና በአምስተኛነት ይከተላሉ። 🔵  በጦርነት ውስጥ በቆየው ትግራይ ክልል የሚገኘው መቐለ ዩኒቨርስቲ፤ 1.1 ቢሊዮን ብር ከፌደራል መንግስት እንደተመደበለት በረቂቅ የበጀት ሰነድ ላይ ሰፍሯል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#INSA የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ያዘጋጀው የ2016 ዓ/ም “ ብሄራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ” ፕሮግራም ምዝገባ እስከ ሰኔ 10/2016 ዓ/ም ድረስ መራዘሙን አሳውቋል። እስካሁን በርካታ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች መመዝገባቸው ተገልጿል። ምዝገባው እስከ ሰኔ 10 ድረስ መራዘሙ ተጠቁሟል። በሳይበር ደህንነት እና በተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል። የታለንት መስኮች ፦ - Cyber Security - Cyber Development - Embedded Systems - Aerospace ሲሆኑ ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ1 ወር ይሰጣል። ተመራቂዎች ፦ ° #እንደየችሎታቸው እና #እንደስራዎቻቸው ከተለያዩ ባለሀብቶች ጋር የማስተሳሰር፤ ° ኢመደአን (INSA) ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተቀጥረው መስራት የሚችሉበት ሁኔታ እንደሚማቻች ከተቋሙ ተሰምቷል። የመመዝገቢያ ፖርታል ፦ https://talent.insa.gov.et NB. እድሜ ፦ ከ11 አመት ጀምሮ ( #ኢትዮጵያውያን) ©tikvah @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 3
የመረጡትን ይዘዙን እኛጋ ፈልገው የሚያጡት የለም      👇👇☀️🎁👇👇👇 💠@discount_market1 💠 ቻናላችንን ለመቀላቀል        👇👇👇👇👇 🎁 @sitota_market2 🎁
نمایش همه...
👍 1
Share list of summer volunteers Dear Students The training session for summer volteerism will be on Monday at FBE Big Hall. For more information stay tuned. @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
WPS Office-2024-06-12 10.20.zip14.18 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Join us for the closing Program of THRIVE: a monthly training program prepared for AAU students in collaboration with students career development center. Where we will hear an insightful message from our guest speaker, celebrate achievements and hear testimonies. Don't miss it Closing program Career Development. club with Rejoices African Date :Saturday June 15 ,2024 Time :3:00-5:00 Place:G-20 @AAU_PLATFORM @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
Dear all, You are cordially invited to the fifth AAU Monthly Seminar titled "Demographic Dividend in Ethiopia," scheduled for Thursday, 13 June 2024, beginning at 14:00 Hours (02:00 PM). Topic: Demographic Dividend in Ethiopia Presenter: Professor Terefe Degefa Time: 13 June 2024 at 02:00 pm Venue: Ras Mekonnen Hall. @AAU_PLATFORM Best regards,
نمایش همه...
Demographic Dividend in Ethiopia terefe Degefa (1).doc3.90 KB
👍 2