fa
Feedback
Afrofigure Makeup and Modeling school

Afrofigure Makeup and Modeling school

رفتن به کانال در Telegram

የ ምስራቅ አፍሪካ ተቀዳሚ የ ሜካፕ እና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ለ ምዝገባ እና ሙሉ መረጃ 0931528566/ 0118549800 አድራሻ : ስታዲየም የሃ ሞል 7ተኛ ፎቅ እና ቦሌ ዓለምነሽ ፕላዛ 8ተኛ ፎቅ

نمایش بیشتر
2 325
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
የ አፍሮፈገር መስራች እና ባለቤት አቶ አብርሀም ዩሀንስ እና የት/ቤታችን ሰልጣኝ ሞዴል ኤልያስ ኢትዩጰያን በMR UNIVERSE ለመወከል ህንድ አገር በአሁኑ ሰአት ደርሰዋል።
የ አፍሮፈገር መስራች እና ባለቤት አቶ አብርሀም ዩሀንስ እና የት/ቤታችን ሰልጣኝ ሞዴል ኤልያስ ኢትዩጰያን በMR UNIVERSE ለመወከል ህንድ አገር በአሁኑ ሰአት ደርሰዋል።

ሄቨን የኛም ልጅ ነች ፍትህ ለሄቨን
ሄቨን የኛም ልጅ ነች ፍትህ ለሄቨን

le makeup school mastawekiya social media 1 key konjo ena mola yalech set enfelgalen. Send your pictures @Afrofigure_makeup_modelingschool

For more info contact @FamilyOche
For more info contact @FamilyOche

በተለያዩ የስልጠና ቀናት 📆 እና የሰአት አማራጮች ከ 2000 በላይ ሰልጣኞች የሰለጠኑበት ተቋም በምጣት በኢንተርናሺናል ደረጃ የማሰልጠን ልምድ ካላቸዉ ምህራን በመታገዝ ኢንተርናሺናል ሰርተፍኬት ያ
በተለያዩ የስልጠና ቀናት 📆 እና የሰአት አማራጮች ከ 2000 በላይ ሰልጣኞች የሰለጠኑበት ተቋም በምጣት በኢንተርናሺናል ደረጃ የማሰልጠን ልምድ ካላቸዉ ምህራን በመታገዝ ኢንተርናሺናል ሰርተፍኬት ያለዉ ሞዴል ይሁኑ። ምዝገባዉ እስከ ሰኔ 30 ብቻ ስለሚቆይ ወፍራም ፣ ቀጭን አጭር ነኝ ሳይሉ ፈጥነዉ ተመዝግበዉ እንደ አዲስ በራስ መተማመኑ የዳበረ ሰዉ ይሁኑ። 📍ስታዲየም የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ 09 31 52 85 66 011 854 98 00 09 07 40 17 17

ልዩ የክረምት ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን #አፍሮፈገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ

Architecture yatena model kale inbox us

የዉድድር ጥሪ (ለቆንጆ ወንዶች ብቻ) በ ሚስተር ዮኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ? መስፈርቶች 👋 ቁመ
+1
የዉድድር ጥሪ (ለቆንጆ ወንዶች ብቻ) በ ሚስተር ዮኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ? መስፈርቶች 👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ 👋ፖሰፖርት 👋 ናሸናል ID 👋 ከመጀመሪያዉ እስከ መጨርሻዉ ድረስ በአዘጋጁ አካል ማለትም በአፍሮፊገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ በኩል እሚሰጠዉን ስልጠና በአግባቡ መከታተል እና እስከ መጨርሻዉ ቀን ሁለት አሸናፊ ወንድ ሞዴሎች ሚመረጡበት ፕሮግራም ድረስ ሂደቱን መከተል። 👋 ለ ሚስተር ቲን ዩኒቨርስ እድሜ ከ 18 እስከ 22 አመት 👋 ለ ሚስተር ዩኒቨርስ እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት ብቻ መሆን 👋 ከዚህ ቀደም በሞዴሊንግም ይሁን በ ቁንጅና ዉድድር ልምድ ያላቸዉም የሌላቸዉም አዘጋጁ ይቀበላል። ምዝገባ ቀን ከ ሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 ብቻ እሚቆይ ይሆናል። 📍ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ስልክ 0931 52 85 66 011 854 98 00 0907 40 17 17 አዘጋጅ እና አሰልጣኝ ፡ ኢንተርናሺናል ሞዴል አብርሀም ዮሀንስ #ዳጉ_ጆርናል

በ ሚስተር ሁኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ? መስፈርቶች 👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ 👋ፖሰፖር
+1
በ ሚስተር ሁኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ? መስፈርቶች 👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ 👋ፖሰፖርት 👋 ናሸናል ID 👋 ከመጀመሪያዉ እስከ መጨርሻዉ ድረስ በአዘጋጁ አካል ማለትም በአፍሮፊገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ በኩል እሚሰጠዉን ስልጠና በአግባቡ መከታተል እና እስከ መጨርሻዉ ቀን ሁለት አሸናፊ ወንድ ሞዴሎች ሚመረጡበት ፕሮግራም ድረስ ሂደቱን መከተል። 👋 ለ ሚስተር ቲን ዩኒቨርስ እድሜ ከ 18 እስከ 22 አመት 👋 ለ ሚስተር ዩኒቨርስ እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት ብቻ መሆን 👋 ከዚህ ቀደም በሞዴሊንግም ይሁን በ ቁንጅና ዉድድር ልምድ ያላቸዉም የሌላቸዉም አዘጋጁ ይቀበላል። ምዝገባ ቀን ከ ግንቦት 23 እስከ ሰኔ 5 ብቻ እሚቆይ ይሆናል። 📍ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ስልክ 0931 52 85 66 011 854 98 00 0907 40 17 17

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤው አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤው አደረሳችሁ። መልካም በዓል!

ድርሰት ወይንም screenplay መፃፍ ሚችሉ በቋሚነት አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን። ለማመልከት @Afrofigure_makeup_modelingschool ማስረጃችሁን ይላኩ።

አብርሃም ነኝ (አርፋጅ) ከታላቅ ይቅርታ ጋር

Live በ ሚቀጥሉት 5 ደቂቃ ውስጥ ይጀምራል

ነገ ማታ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ስለ ፀጉር እንክብካቤ እና አጠባበቅ ከ ውበት ባለሞያ ሜሮን ግርማ ጋር live stream ይኖራል!! እንዳያመልጣቹ
ነገ ማታ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ስለ ፀጉር እንክብካቤ እና አጠባበቅ ከ ውበት ባለሞያ ሜሮን ግርማ ጋር live stream ይኖራል!! እንዳያመልጣቹ

የአለባበስ ስታይላችን በሁሉም ሞያ በሚባል መልኩ ሰዎች ስለ እኛ በሚኖራቸው አመለካከት ላይ ትልቅ ሚናን ይጫወታል:: ሞዴሎች የግል ብራንዳቸውን ለመገንባት ወደ ት/ቤታችን በመግባት ሀ ብለው ሲጀምሩ
የአለባበስ ስታይላችን በሁሉም ሞያ በሚባል መልኩ ሰዎች ስለ እኛ በሚኖራቸው አመለካከት ላይ ትልቅ ሚናን ይጫወታል:: ሞዴሎች የግል ብራንዳቸውን ለመገንባት ወደ ት/ቤታችን በመግባት ሀ ብለው ሲጀምሩ ከ አሰልጣኞቻችን እንዴት መልበስ እንዳለባቸው እና የራሳቸውን ስታይል ማግኘት እንደሚችሉ የማማከር አገልግሎትን ይሰጣቸዋል:: አፍሮፊገር አለም አቀፍ ሞዴሊንግ እና ኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ