fa
Feedback
Brilliance school

Brilliance school

رفتن به کانال در Telegram

School code S1008080122

نمایش بیشتر
728
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
+3230 روز
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+53
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+308
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 سپتامبر+2
28 سپتامبر0
27 سپتامبر+3
26 سپتامبر0
25 سپتامبر0
24 سپتامبر0
23 سپتامبر+1
22 سپتامبر0
21 سپتامبر+3
20 سپتامبر+1
19 سپتامبر0
18 سپتامبر+1
17 سپتامبر+2
16 سپتامبر+6
15 سپتامبر+11
14 سپتامبر+8
13 سپتامبر+4
12 سپتامبر+2
11 سپتامبر+1
10 سپتامبر+3
09 سپتامبر+1
08 سپتامبر+1
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :- ለkg ተማሪዎች  :- ቅዳሜ /መስከረም 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:00 ሰአት 👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ። ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

2
''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :- ለkg ተማሪዎች  :- ቅዳሜ /መስከረም 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:00 ሰአት 👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ። ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
1
3
''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :- ከ1-3 ክፍል  :- ቅዳሜ /መስከረም 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:00 ሰአት 👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ። ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
290
4
1st Weekly Model Exam for grade 6 and 8 students. (To be given every week on Friday from 9:30-10:30 LT)
1st Weekly Model Exam for grade 6 and 8 students. (To be given every week on Friday from 9:30-10:30 LT)
168
5
''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :- ከ6-8 ክፍል  :- ሰኞ /መስከረም 18/2019 ዓ.ም ከ6:00 እስከ 11::00 ሰአት ከ4-5ክፍል  :- ማክሰኞ /መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከ6:00 እስከ 11::00 ሰአት 👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ። ሌሎች ክፍሎች በቀጣይ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
505
6
የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መጽሐፍ ተማሪዎችን ለመከታተል ዋና መሣሪያ ናቸው፡፡ 1. ወላጆች ይህን መጽሐፍ በየቀኑ ማየት አለባቸው ። 2.  የቤት ስራ በየቀኑ ይሰጣል፤ እናም  ትኩረት ያስፈልገዋል። ቤተሰቦች ተማሪዎቻቸውን የቤት ስራቸውን እንዲሰሩ መርዳት አለባቸው:: ልጅን ተክቶ መሰራት ግን ተማሪዎችን ውጤታማ አያደርግም፡፡ 3. ወላጆች የቤት ስራው በትክክል መሰራቱን ካዩ በኋላ መፈረም አለባቸው። 4. ተማሪውን በቅርበት መከታተል እና ከመምህሩ እና ከትምህርት ቤቱ ጋር በንቃት መነጋገር የቤተሰብ ሃላፊነት ነው። 5. ወላጆች ሁሉንም መልዕክቶች እንዳነበቡ እና ተማሪው/ዋ የቤት ስራውን እንዲያጠናቅቅ እንደረዱት/እንደረዷት ለማሳየት በየቀኑ መጽሐፉን  ማየትና መፈረም አለባቸው። 6. ሁሉም ቤተሰቦች አስተያየቶቻቸውን፣ሀሳቦቻቸውንና ምክረ ሃሳቦቻቸውን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በመጻፍ ከመምህሩ/ከመምህሯ ጋር እንዲገናኙ እናበረታታለን። 7.ንቁ ወላጅ መሆን የልጅዎን ስኬት ለማረጋገጥ ምርጡ መንገድ ነው። 8. የጥናት ትምህርት ፕሮግራም(ASP)የሚከታተሉ ተማሪዎች ያሏቸው ወላጆች አሁንም ከልጆቻቸው ጋር በቤት ውስጥ ማጥናት እና የግንኙነት መጽሃፉን መፈረም አለባቸው። 9. በሁሉም ነገር የላቀውን ነገር አድርጉ። ብሪልያንስ ት/ቤት
633
7
12/01/19ዓ.ም ውድ የብሪልያንስ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች:-   ከ kg እስከ 5ኛ ክፍል ብቻ የነበረውን የወላጅ ትምህርት ቤት መገናኛ መፅሀፍ (Communication Book)ተደራሽነት ሁሉም ተማሪዎቻችን እንዲኖራቸው ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።    ይህም ማለት በብሪልያንስ ትምህርት ቤት system ውስጥ ያሉ ከkg እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ሁሉም ተማሪዎች Communication Book እንደሚኖራቸው እየገለፅን ወላጆች ት/ቤት በመገኘት ፈርመው የሚወስዱበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል። ''Nurturing Young Minds''
445
8
12/01/19ዓ.ም ውድ የብሪልያንስ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች:-   ከkg እስከ 5ኛ ክፍል ብቻ የነበረውን የወላጅ ትምህርት ቤት መገናኛ መፅሀፍ (Communication Book ) ተደራሽነት ሁሉም ተማሪዎቻችን እንዲኖራቸው ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ይህም ማለት በብሪልያንስ ትምህርት ቤት system ውስጥ ያሉ ከkg እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ሁሉም ተማሪዎች Communication Book እንደሚኖራቸው እየገለፅን ወላጆች ት/ቤት በመገኘት ፈርመው የሚወስዱበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል። Brilliance School ''Nurturing Young Minds''
1
9
بدون متن...
204
10
بدون متن...
1 122
11
A new school year, new beginnings, and new memories to make! 📚✨ The first week of classes at Brilliance School is underway,
A new school year, new beginnings, and new memories to make! 📚✨ The first week of classes at Brilliance School is underway, and our classrooms are once again filled with excitement, curiosity, and the joy of learning. Welcome back to all our students! We look forward to a wonderful year of growth, discovery, and achievement together. #BrillianceSchool #FirstWeekOfClasses #NewBeginnings #BackToSchool
341
12
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች አቶ ዮናስ መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት መድረሻ:- ልደታ፤ መቻሬ ኮንዶሚኒየም ፤ ቢሪሞ ስልክ ቁጥር:- 0943257072                      
1 109
13
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች አቶ ኤልያስ መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት መድረሻ:- ልደታ ቢሪሞ፤ ጤና ጣቢያ ፤ መድሃኒአለም ፤ ልደታ ፍርድ ቤት ስልክ ቁጥር:- 0911045955                       0978784519
1 087
14
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች አቶኤልያስ መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት መድረሻ:- ልደታ ቢሪሞ፤ ጤና ጣቢያ ፤ መድሃኒአለም ፤ ልደታ ፍርድ ቤት ስልክ ቁጥር:- 0911045955                       0978784519
1
15
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች ቀጥሎ የተጠቀሱት ሰርቪሶች ባለፈው ዓመት አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩት በዳንኤልና አያሌው ሰርቪስ የተተኩ መሆናቸውን እየገለፅን ፍላጎት ያላችሁ ደውላችሁ በመነጋገር አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።
1 055
16
بدون متن...
250
17
Ready to welcome our students, See you tomorrow👋
248
18
የትምህርት ቤት መክፈቻ ቀን 1)ትምህርት ቤቱ ማክሰኞ፣ መስከረም 05/2019 ዓ.ም. ይከፈታል። በዚህ ዕለት ተማሪዎች ለግማሽ ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ በትምህርት ቤት ይቆያሉ። 2)ከረቡዕ/መስከረም 5/ 2019 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት ለሙሉ ቀን የሚሰጥ ይሆናል። ተማሪዎች እስከ 9:00 ይቆያሉ።
1 202
19
03/01/2019 ዓ.ም ለውድ የብሪልያንስ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች:- 👉ቀጣይ ክንውኖችን ስለማሳወቅ ውድ ወላጆችና ተማሪዎች እንኳን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ። ትምህርት ቤት ከመክፈት ጋር ተያይዞ በቀጣይ የሚኖሩ ክንውኖች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይሆናሉ:- 1)ሰኞ /መስከረም 4/2019 ዓ.ም  ቢሮ ክፍት ሲሆን መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ስለሚገኙ በዕለቱ የቢሮ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። ወላጆችና ተማሪዎች ለሚኖራቸው ማንኛውም የትምህርት ዝግጅት ጥያቄ በጥሩ ሁኔታ የሚስተናገዱ ይሆናል ። 2)ሰርቪስ ተጠቃሚ የሆናችሁ የተማሪ ወላጆች ከሰርቪስ አጠቃቀም ጋር የተገናኙ ሁኔታዎችን ሰኞ/መስከረም 4 ቢሮ በአካል በመቅረብ ከ Ms.Saba ጋር መነጋገር ይቻላል። 3)የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማክሰኞ/መስከረም 5 የሚጀምር ይሆናል። 4)ተማሪዎች ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ዩኒፎርም ለብሰው የመምጣት ግዴታቸው በምንም አይነት መልኩ አስተያየት ሊደረግበት አይችልም። 5)የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መታወቂያ ካርድ ትምህርት ከተጀመረ ቀን ጀምሮ ፎቶ በማምጣት መውሰድ ይገባል። 👉የተማሪዎች መግቢያና መውጫ ሰአትን በተመለከተ ወላጆች ሊከተሏቸው የሚገቡ አካሄዶች   :- 1) ከመውጫ ሰአት ውጪ ቀድማችሁ በመምጣት ልጆች ከመማሪያ ክፍል አቋርጠው እንዲወጡ የምትጠይቁ ወላጆችን በፍፁም እንደማናስተናግድ እንገልፃለን። 2) ልጆቻችን ከረጅም እረፍት በኋላ ወደትምህርት ስለሚመለሱና ነገሮችን በፍጥነት ለመላመድ ጊዜ ስለሚያስፈልጋቸው በመውጪያ ሰአት ላይ  ሊዘገዩ ይችላሉ። ይህም የሚሆነው ምንም ነገር በጥድፊያ እንዲያደርጉ ስለማንፈቅድ እንዲሁም ስርአትና ደንብ ተከትለው ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ ከወላጆቻቸው ጋር እንዲገናኙ በመሆኑ በትግስት መጠበቅ እንደሚኖርባችሁ እናሳስባለን። በጊዜ ሂደት ወደ ቅልጥፍና መምጣታቸው ስለማይቀር ልጆቻችንን መረዳት ከሁላችንም ይጠበቃል። ለልጆች ደህንነት ቅድሚያ መስጠት የሁላችንም ሀላፊነት መሆኑን ልብ ይበሉ። 3) በትምህርት ዘመኑ መምህር ለማናገርም ሆነ ቢሮ ጉዳይ ለማስፈፀም ወደ ትምህርት ቤት የሚመጡ ወላጆች ቢሮ የሚስተናገዱት የሰልፍ ስነ ስርዓት አልቆ ተማሪዎች ክፍል ከገቡ በኋላ ብቻ ይሆናል። ይህም ማለት ከጠዋቱ 2:30 ሰአት በኋላ ብቻ ማለት ነው ። ከዚ ሰአት ቀደም ብለው የሚመጡ ወላጆች የሰልፍ ስነስርአት እስኪጠናቀቅ እንዲጠብቁ የሚደረግ ይሆናል። 4)ከሰአት በኋላ ከ8:40 እስከ 9:15 የተማሪዎች መውጫ ሰአት መዳረሻና ወደ ቤት የሚሄዱበት ሰአት በመሆናቸው ወደ ጊቢ መግባት አይፈቀድም።  5)ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ቅዳሜን ጨምሮ ወላጆችን በማንኛውም ሰአት እንደምናስተናግድ በአክብሮት እንገልፃለን። 6) በር ላይ ለሚያስተባብሩ መምህራን፣ ጥበቃና ሌሎችም ተገቢውን ትብብር እንድታደርጉ እንጠይቃለን።           👉 ስልክ ቁጥሮች PRIMARY DIVISION ☎ 0949 37 20 08/ 0923 56 62 76 KG DIVISION ☎ 0911 76 29 48/ 0929 10 03 72 መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን!
1 267
20
بدون متن...
1 146