cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Janderebaw Media

የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው መንፈሳዊ ማኅበር ነው:: የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
52 996
مشترکین
+4424 ساعت
+3007 روز
+1 11130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከበሮ
نمایش همه...
1324🙏 167👍 103🔥 19
660👍 85🙏 57🔥 7
ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። ራዕ 8፡3-4
نمایش همه...
867🙏 106👍 77🔥 10
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት ርሷንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥እግዚአብሔርን ደስ የሚያሠኘውንም አይ ዘንድ፥መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። መዝ 26:4
نمایش همه...
1841🙏 149👍 75🔥 28
Photo unavailableShow in Telegram
ዐሥራ ሦስት የአብነት ደቀ መዛሙርት ዲቁና ተቀበሉ | ጃንደረባው ሚድያ | ግንቦት 6 2016 ዓ.ም.| አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በጃን እስጢፋኖስ ላለፉት ሁለት ዓመታት በአዳር የአብነት ትምህርት ያስተማራቸውንና መሥፈርቱን ያሟሉ ዐሥራ ሦስት ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሄኖክ አንብሮተ ዕድ ማዕረገ ዲቁናን ተቀብለዋል:: የኢጃት ቦርድ ሰብሳቢ ዲ/ን ዶ/ር ዳዊት "ኢጃት ከተመሠረተበት ጊዜ አንሥቶ በጃን ማዕተብ ከሰባ በላይ ንዑሰ ክርስቲያንን ለምሥጢረ ጥምቀት ፣ ብዙኃንን በጃን ዮሐንስ ለምሥጢረ ንስሓና ቁርባን ፣ በጃን ቃና ዘገሊላ ደግሞ ለምሥጢረ ተክሊል ያበቃ ሲሆን አሁን ደግሞ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ለምሥጢረ ክህነት አብቅቶአል" ብለዋል:: "ዲያቆናቱ በአግባቡ የተማሩና ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ ናቸው" ያሉት የጃን እስጢፋኖስ ሰብሳቢ መምህር ኤፍሬም ሲሳይ ሲሆኑ "ተማሪዎቹ ምንም ዓይነት ትምህርት ሳይኖራቸው ወደ ኢጃት መጥተው በአግባቡ ተምረው ለዚህ በመብቃታቸው እጅግ ደስ ብሎናል:: ትምህርት ሳይጨርሱ ወዴትም እንዳይሔዱ በማስገደድም በአበው ልማድ መሬት ላይ እየተኙ በሌሊት እንዲማሩና ከአብነት ትምህርቱ ጋር መሠረታዊ ነገረ ሃይማኖትም እንዲማሩ ተደርጓል" ብለዋል:: በማያያዝም "በቅርቡ ሱባኤ እስጢፋኖስ የተሰኘ የዲያቆናት ብቻ ሱባኤ ጉባኤ ለማካሔድም ዝግጅታችንን ጨርሰዋል ብለዋል" ዲያቆናቱን አስተምረው ለዚህ ካበቁ መምህራን መካከል አንዱ የሆኑት መምህር ኃይለ ኢየሱስ ተሻለ በበኩላቸው "ወደ አገልግሎት ለመግባት በአግባቡ ደጅ ጸንተውና የአገልግሎቱን ምንነት ተረድተው ለዚህ መብቃታቸው ቤተ ክርስቲያንን የበለጠ ለማገልገል ያስችላቸዋል:: ለዚህ ደርሰው ማየታችን ለኢጃት ትልቅ ደስታ ነው" ብለዋል::
نمایش همه...
1569👍 219🙏 128🔥 25
Photo unavailableShow in Telegram
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ https://www.youtube.com/watch?v=HBndYSvPSRA
نمایش همه...
🙏 464 304👍 55🔥 27
Photo unavailableShow in Telegram
971👍 128🙏 69🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
نمایش همه...
668👍 130🔥 28🙏 19
ይህንን checklist ይጠቀሙ
نمایش همه...
320👍 47🙏 38🔥 8
Photo unavailableShow in Telegram
ሰባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ ቻሌንጅ 1)ምሽታችንን ቃለ እግዚአብሔርን በማዳመጥ ማሳለፍ 2)ለሕማማት ሳምንት መዘጋጀት 3)ያልተረዳናቸውን ነገሮች መምህራንን መጠየቅ 4)ኪዳን ማድረስ 5)ለዚህ ሳምንት መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በኒቆዲሞስ ሰንበት ቅዳሴ የሚነበበውን ወንጌል ዮሐ. 3 :1 – 12፣ የሚነበቡትን መልዕክታት ሮሜ. 7:1 – 19 ፣ 1ኛ ዮሐ 4፡ 18 - 21 ማጥናት እንዲሁም የሚሰበከውን ምስባክ መዝ 18፡3 – 4 መጸለይ ከ እነዚህም የወደዳችሁትን ቃል ያጋሩን..
نمایش همه...
407👍 89🙏 33