🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ
رفتن به کانال در Telegram
ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው። ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇 @Enamelkw_tube
نمایش بیشتر8 833
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-5430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
آوریل '25
آوریل '25
+30
در 0 کانالها
مارس '25
+52
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+85
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+54
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+38
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+52
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+46
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+40
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+49
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+64
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+19
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+11
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+146
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+124
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+51
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+245
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+246
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+401
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+261
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+268
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+486
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+481
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+261
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+297
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+251
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+550
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+770
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+1 024
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+1 574
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+2 866
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+3 480
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+2 408
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+1 325
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+903
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+590
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+424
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+500
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 آوریل | 0 | |||
| 09 آوریل | +7 | |||
| 08 آوریل | +1 | |||
| 07 آوریل | 0 | |||
| 06 آوریل | +2 | |||
| 05 آوریل | +5 | |||
| 04 آوریل | +4 | |||
| 03 آوریل | +5 | |||
| 02 آوریل | +6 | |||
| 01 آوریل | 0 |
پستهای کانال
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 24)
----------
6፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
7፤ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
8፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
9፤ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
10፤ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
11፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
12፤ ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
13፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
14፤ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯
💠💠 JOIN US 💠💠
💠@christ_mossion💠
💠@christ_mossion💠
| 2 | . 💫የክርስቶስ ፍቅር❤️
━━━━━⊱✿⊰━━━
✨አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባቸው ቃል!👆👆👆👆👆👆👆
✨በህይወታችሁ የደከማችሁም የበታችሁም አሁኑኑ ስሙት ለጌታ ያላችሁ ፍቅር ይታደሳል!
🔸በመልካሙ ሙሉጌታ
🔸ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 189 |
| 3 | . 🙇♂ #በጥሞና_ጊዜያችን🙇♂
በህይወታችን የሚሆኑ #7
🔑ቁልፍ🔑ነገሮች
በ #መልካሙ_ሙሉጌታ
. ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
☑️ #ክፍል_3
☑️ በጥሞና ጊዜዬ የጌታን ፈቃድ ስለ ትምህርቴ ፣ የፍቅር ህይወቴ እና ስለ ስራዬ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?🤔
☑️በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ማደግ እና ጌታን አክብሮ መኖሮ የምትፈልጉ ሁሉ ልትሰሙት ይገባል!👆👆👆
☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️
☑️በዚህ ትምህርት #መንፈስ_ቅዱስ በእያንዳንዳችሁ ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣል!
☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 200 |
| 4 | . 🚨 ደብዝዞብሀል ወይ?😭😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ሰይጣን በክርስቲያኖች ህይወት ተግቶ የሚሰራቸው 2 🔑ቁልፍ ነገሮች ምንድናቸው?
🚨ሰይጣን በዚህ ዘመን ክርስቶስን በልባችሁ እንዴት ያደበዝዘዋል?
🚨ለጌታ ያለኝን ፍቅር እንዴት ማደስ እችላለሁ?
🚨አሁን ላይ ክርስቲያኖች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው የመንፈስ ቅዱስ ጩኸት ይህ ነው። ስሙት ስሙት
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
........................…………………………
✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 645 |
| 5 | . 🚨የፀሎት ጊዜ😭
━━━━━⊱✿⊰━━━
✨እግዚአብሔርን የምትወዱ እና ፈቃዱን አድርጎ መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን መልዕክት እና ፀሎት አሁኑኑ ስሙት!
✨ባላችሁበት ህይወት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ የተቸገራችሁ ሁሉ ልትሰሙት ይገባችኋል!
💫የእግዚአብሔር ፈቃድ💫
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🔸መልካሙ ሙሉጌታ
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 670 |
| 6 | 🚨#ውጤት_ለማየት_በመጠባበቅ_ላይ_ያላችሁ
#እንዲሁም_ያያችሁ_ውድ_የአባቴ_ልጆች!!
አንዲት ነገር ሹክ ልበላች ስሙኝማ
" በየትኛውም አይነት መልኩ በህይወታችሁ የጠበቃችሁት ቀርቶ ያልጠበቃችሁት ቢሆን እንኳን አይዟችሁ ምንም አትሆኑም ምክንያቱም የህይወታችሁ #መልህቅ የሆነው ክርስቶስ ሁልጊዜም ቢሆን ከእናንተ ጋር ነውና!! ሀያላን አባታችሁ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ቢሆን ለእናንተ #ምርጥ አለው!!
🚨ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ( አይዞአችሁ ሁል ጊዜም ስለእናንተ የሚያገደው እርሱ ነገሮችን እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት ያውቃል) "
እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
ትንቢተ ናሆም 1 : 7
🚨ውዶች ቀናት ሲያልፉ ወራት ሲደማመሩ እና አመታት ሲቆጠሩ በህይወታችሁ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያኔ ይገባችኋል። አሁን ላይ እየሆነ ባለው ነገር በፍፁም ልባችሁ እንዳይወርድ ለጠላታችሁም ክፍተት አትስጡት አትርሱ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!!
✨#እግዚአብሔር_መልካም_ብቻ_ነው✨
✨ #በእናንተ_ህይወት!!✨
🚨እንዳወራችሁ እና እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ 👉 @melke1211_bot አውሩኝ።
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28
እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 21
✨ አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!✨
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨ | 1 751 |
| 7 | የት ሄጀ መንፈሳዊ ትምህርት ልማር?🤔
መልሱ በጣም ቀላል ነው 😳
በቅርብ ጊዜ ውስጥ ብዙ ተወዳጅነት ያተረፈ የበጉ ብርሃን Official ድንቅ መንፈሳዊ ተለግራም ቻናል ልጠቁምላችሁ👇 | 266 |
| 8 | ሁላችንም ትላንት አለን!!፦
#የቆሰልንበት
#የማይነጉ ለሊቶች
#ብቻችንን የቀረንባቸው ቀናቶች
#ህመሞች
#እሾህ የበዛበት መንገድ ...... ተብራርቶ የማያልቅ ብዙ ፈተናዎችን አልፈናል::
#ምክንያቱም ሰው ስለሆንን... ያለነው ስለኛ ግድ በማይሰጣት ኖርን ሞትን ለሷ ትርጉም በሌለው ምድር (ዓለም)ላይ ነው !!!
#ግን አንድ እውነት አለን ሁላችንም ብንጠየቅ ልንክደው የማንችለው...፤
ባሳለፍናቸው ጊዜያቶች ሁሉ
#በህመም ሆነ በስቃይ ጊዜ
#በደስታ ሆነ በሀዛን....
#በማጣት ሆነ በማግኘት...
#በቤቱ ሆነ ከቤቱ ወጥተን...
✅ያልተቀየረብን + አብሮን የሆነ + የረዳን + ያን ጊዜ ያሻገረን.......አምላክ አለን!!!!ማነው ይሄን ሀቅ የሚክድ?!በራሴ ጥንካሬ ነው ዛሬን የደረስኩት የሚል???
❖እግዚአብሔር ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘለዓለም ያው ነው !!!
አይለወጥም, አይቀየርም........!!!
👇ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ 👇
ሼር ═══◉❖◉════ ሼር
⇨ @christ_mossion⇲◉
⇨ @christ_mossion⇲◉
⇨ @christ_mossion⇲◉ | 1 631 |
| 9 | . 🚨ስኬታማ እና የማይቋረጥ
#የጥሞና_ጊዜን እንዴት
ማድረግ እችላለሁ?🤔
በ #መልካሙ_ሙሉጌታ
. ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
☑️ #ክፍል_2
☑️ #የጥሞና_ጊዜ 📖 ተከታታይ ትምህርት📖
☑️በጥሞና ጊዜዬ በየቀኑ በትንሹ ለ 3 ሰአት አሳልፋለሁ! ግን እንዴት?
👆👆ስሙት ስሙት ስሙት👆👆
☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️
☑️ከዚህ ትምህርት በኋላ #የጥሞና ጊዜያችሁን ትወዱታላችሁ🔥🔥🔥
☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
ቻናሉን ይቀላቀሉ
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
| 2 039 |
| 10 | 🚨 #የጥሞና_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት
✨ክፍል 2 🔔ተለቀቀ🔔
✨ብዙ የሚጠቅማችሁን ነገር አውርቼበታለሁ ስሙት በእርግጠኝነት እጅግ ትባረኩበታላችሁ።🔥🔥🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 1 580 |
| 11 | #ከፖርኖግራፊ እና ከዚህ ጋር ከተያያዙ
የሀጢያት ልምምዶች እንዴት
ነፃ መውጣት እችላለሁ?😌
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
👉አታመንታ/ቺ አሁኑኑ 👆ትምህርቱን በመስማት ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ነው!!!!
🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!!
🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭
🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 901 |
| 12 | ✔️ከሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የፀሎት ርዕሶች የተነሳ እጅግ ብዙ ክርስቲያን ወጣቶች እና አገልጋዮች በፖርኖግራፊ እና ከዚህ ጋር በተያያዙ የሀጢያት ልምምዶች ውስጥ ተይዘው እየተሰቃዩ እንደሆነ ተረድቻለሁ።
✔️ስለሆነም ጌታ ቢፈቅድ ዛሬ ማታ 3:15 ከዚህ የሀጢያት ልምምድ እንዴት ነፃ እንደምትወጡ እስተምራለሁ። ትምህርት ይለቀቃል ተዘጋጁ።🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 1 505 |
| 13 | . 🚨ምንድነው የምትለምኑት?😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨የፀሎት ህይወታችሁን የሚያድስ እና ጌታን የሚያስወድዳችችሁ ድንቅ ትምህርት እና ምክር ለወጣቶች።
🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!!
🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭
🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 2 143 |
| 14 | . 🚨 ነብሳችን እግዚአብሔርን
😭🥰 #ስትወደው🥰😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው ልብን በክርስቶስ ፍቅር መነካት የሚሞላ በመንፈስ የተሞላ እጅግ ወቅታዊ ትምህርት።
🚨ወጣት ክርስቲያኖች ራሳችሁን አድኑ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው!!
🚨ስሙት ስሙት ስሙት!😭😭😭
🚨 በ #መልካሙ_ሙልጌታ
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 2 042 |
| 15 | 🔔ተለቀቀ🔔ጌታን #የሚወድ እና ስለ ነብሱ #ግድ_የሚለው ይሄን ትምህርት #የማይሰማ አማኝ #በኢየሱስም እንዳይኖር👇👇😭😭😭 | 1 490 |
| 16 | . 🙇♂ #የጥሞና_ጊዜ🙇♂
📖ተከታታይ ትምህርት📖
በ #መልካሙ_ሙሉጌታ
. ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
☑️ #ክፍል_1
☑️ #የጥሞና_ጊዜ ምን ማለት ነው?
☑️ #በጥሞና_ጊዜዬ የእግዚአብሔር #ህልውና እንዲሰማኝ ምን ላድርግ?
☑️ #የጥሞና_ጊዜ በህይወታችሁ እና በአገልግሎታችሁ ላይ ያለው ዋጋ!
☑️ #ክርስቲያን_ወጣቶች ንቁ ራሳችሁን አስመልጡ ሰይጣን ተራ ሊያደርጋችሁ ነው‼️
☑️ #አገልጋዬች ይህን #የግድ እንድታውቁለት እግዚአብሔር ይፈልጋል ስሙት አሁኑኑ!👆
☑️በዚህ ትምህርት #መንፈስ_ቅዱስ በእያንዳንዳችሁ ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ያመጣል!🔥🔥🔥
☑️ #በመንፈስ የተሞላ ትምህርት!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
........................…………………………
🚨 ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤትዎ_ይገንቡ
............▪️•°○..........................
☑️ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
ቻናሉን ይቀላቀሉ
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
| 2 156 |
| 17 | 🚨በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የእውነት መበርታት ለምትፈልጉ🔥🔥🔥👇👇 | 1 499 |
| 18 | ያለ እምነት ዕረፍት የለም፡፡ያለ ዕረፍት እምነት የለም፡፡እያመናችሁ አለማረፍ አትችሉም እያረፍችሁ አለማመን አትችሉም፡፡የእምነት ማረጋገጫው እረፍት ነው የዕረፍት ዋስትናው ደግሞ እምነት ነው፡፡እምነት የሌለው ዕረፍት ስሜት ነው፡፡ዕረፍት የሌለው እምነት ሙት ነው፡፡እግዚአብሔር የሚሰራላችሁ በእምነት በሆነ ዕረፍት ውስጥ ስትሆኑ ነው፡፡በኢየሱስ ዉድ ስም በእምነት የሆነ ፍፁም ዕረፍት ውስጥ መግባት ይሁንላችሁ!
"፤ ሥራው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ምንም እንኳ ቢፈጸም። እንዲህ። ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቁጣዬ ማልሁ እንዳለ፥ እኛስ ያመንን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን። "
(ወደ ዕብራውያን 4: 3)
የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.(https://t.me/rhema_tv)
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯
💠💠 JOIN US 💠💠
💠@christ_mossion💠
💠@christ_mossion💠
💠@christ_mossion💠 | 1 525 |
| 19 | . 🔥መንፈስን የሚያድስ🔥
ፀሎት እና ምክር ለወጣቶች
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ለምንድነው በተለያየ የሀጢያት ልምምድ የምቸገረው?እንዴትስ ልውጣ?😞😞😭👆
✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 947 |
| 20 | 🚨ጌታ መልካም አደረገ🔥🔥
✨በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የደከማችሁ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ #ረሀባችሁ ይቀሰቀሳል።🔥🔥
🚨የፀሎት መስመሩን ለማግኘት በዚህ ቦት👉 @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ አስቀምጥላችኋለሁ።
✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇
✨ @christ_mossion✨
✨ @christ_mossion✨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 | 1 264 |
