cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21) 🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡ 📌 በተጨማሪም ◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች ◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና ◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል ✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇 📩 @Christ_Tube_Bot Creator @Beki_MW

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
21 662
مشترکین
-824 ساعت
+1777 روز
+80930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የተወደዳችሁ የ @CHRIST_TUBE ቻናል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለቹ እያልን በዕለተ ዕረቡ ማለትም ነገ ምሽት 2:30 ላይ 10 የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል በመሆኑም ከማቴዎስ ወንጌል ፣ ማርቆስ ወንጌል ፣ ዮሐንስ ወንጌል የተወጣጡ ጥያቄዎችን አስናድተናል በመሆኑም ከላይ የዘረዘርናቸውን ክፍሎችን በማንበብ ዝግጅት አድርጋችሁ መልስ አንድትሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን እንዲሁም ሌሎችም እንዲሳተፉ share አድርጉ
نمایش همه...
👍 7
የሚያሸልም ጥያቄ? የተወደዳችሁ የ @CHRIST_TUBE ቻናል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለቹ እያልን በዕለተ ዕረቡ ማለትም ነገ ምሽት 2:30 ላይ 10 የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል በመሆኑም ከማቴዎስ ወንጌል ፣ ማርቆስ ወንጌል ፣ ዮሐንስ ወንጌል የተወጣጡ ጥያቄዎችን አስናድተናል በመሆኑም ከላይ የዘረዘርናቸውን ክፍሎችን በማንበብ ዝግጅት አድርጋችሁ መልስ አንድትሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን እንዲሁም ሌሎችም እንዲሳተፉ share አድርጉ ተባርካችኋል👐 @CHRIST_TUBE
نمایش همه...
#የማለዳ_ቃል 🌤☀️ “ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥8 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
نمایش همه...
29🙏 5👍 3
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
🥰አሪፍ ነው ጌታ ይመስገን🥰
🙂ምንም አይልም🙂
😞ደብሮኛል😞
በ ttps://t.me/Christ_Tube የቀረበ .....ደጉ_ናዝራዊ... እኩይ የሀጥያን ጥፋት በፍርድ ነብስን ማጥቃት መልካም ነገር ትቶ ለክፉ ደግ ቅናት ጥሩው የሰው ውግዘት ...... እልፍ ከሚገኝበት .... ሔሮድስ ከጲላጦስ እሚወዳጁበት ለክፋት ትብብር እሚቆራኙበት ቀድሞ ባላንጣሞች ነበሩ ባለገሮች በደም ሚፋለጉ ጠበኛ ቂመኞች #ገዳዩ ተገዳይ #ተገዳይ አስገዳይ ተቀያይሮ ስፍራ በልጦ ምድር ሰማይን #በፍርድ_አደባባይ_ጌታ_እርቃን_ሆኖ ፍጡር ፈጣሪው ላይ ጌታ ፈራጅ ሆኖ ፈረደ በየነ ሰዉ ስላቅ ቆሞ ታይቶ ማይታወቅ ተሰማ ለጆሮ በዕለተ አርቡ ስቃዩ አይሎ የጭንቀቱ ጭጋግ ሰማይን ሁሉ ዘግቶ ወዳጅ የተባለው ጠላት ሆኖ ቆሞ የሀይማኖት መሪው በሀይማኖት ከሶት ከእጆቹ የበሉ እጆቹኑ ነክሰውት ቄሳርም ብልጥ ነው ሳንቲሙን መንዝሮ ለሀጥያተኛው በርባን ፅድቅን አስገዝቶ አሳንሰው ፅድቁን ከሀጥያን አወዳድረው ተሽሎ አገኙት በርባንን ቅዱስ አርገው * * * * * * * ** * አሳንሰው ፅድቁን ለሞት የፈለጉት በሀሰት ውንጀላ ሊያውም በመስቀል ሞት #ፍርደ_ገምድል_የሆነው ገናናው የአይሁድ ንጉስ የሕይወት ቃል የሆነው #ናዝራዊው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ እየሱስ አዳኝ ነው ለሰው ልጅ ለ አለም ሕዝብ ሁሉ ደዌ ለጨረሰው በሽታ መጥምጦ በአጥንት ለቀረው የበደልን ጥፋት በትር ለጎሰመው ይኸው የምስራች መልካም የድል ዜና #እየሱስ_ተነስቷል_ቀና_በሉ_ቀና #ቀናበሉቀና/×2 እየሱስ ተነስቷል እልል እንበልሳ መቃብሩ ባዶ ኦና ቀርቷልና #ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው @CHRIST_TUBE @CHRIST_TUBE ፅሁፉ ስላላለቀ በ ድምፅ(voice)አድምጡት ✍️✍️#ተፃፈ_በአና_ንጉሴ✍️✍️ ምንጭ ከመንፈስ ቅዱስ🔥🔥
نمایش همه...
👍 2 1
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
نمایش همه...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
👍 2
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው ➥ @CHRIST_TUBE@CHRISTFAMILY
نمایش همه...
#Spiritual speech 🗣 "የክርስትና ህይወት እግዚአብሔር የሰጠውን መዳን በእውነት መለማመድና መተግበር ነው!" ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
نمایش همه...
9
#የማለዳ_ቃል 🌤☀️ “አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20 “But now is Christ risen from the dead, and become the firstfruits of them that slept.”   — 1 Corinthians 15፥20 (KJV) መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
نمایش همه...
33🙏 2👍 1