fa
Feedback
All Standard

All Standard

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው Only computer and related posts subscribe YouTube https://www.youtube.com/c/allstandard Website:all-standard.com Or contact me @mubarikNeja 🅙🅞🅘🅝

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
162
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
All Standard1.apk1.17 MB

ማስታወቂያ ለግልም ይሁን ለድርጅት መዋል የሚችል የሶፍትዌር አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በቅርበት ማግኘት ከሚችሉት All Standard ቢገዙ በብዙ አማራጭ ደምበኛዎ ጋር መድረስ ይችላሉ። 🏇 ለዳቦ ቤት ምርት፦ ግዢ እና ሽያጭ መመዝገቢያ እና ከሰራተኛ እስከ የምርት ብክነት መከላከያ ሙሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌር እንተርኔት ሳይፈልግ በSms ሪፖርት የሚልክ። 🍎 የት/ቤት መቆጣጠሪያ ከምዝገባ እስከ ሰርተፊኬት እንዲሁም በቤት ሆነው ተማሪዎችን መፈተን ከሚያስችል አዲስ መፈተኛ ዘዴ ጋር። 👨‍💻👨‍💻 አዳዲስ በማለቅ ላይ ያሉ ስራዎች🤖🤖 👖👠👔 ለሱቅ እቃ መረከቢያ እና ሽያጭ መዝግቦ ባላንስ መስሪያ። ትርፍ እና ኪሳራዎን በወር ከፋፍሎ የሚነግርዎ። 👍ሌላም የሚፈልጉትን ቢያዙን መልሳችን ፈጣን ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ የሞባይል እና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንሰራለን 🌻🌻🌻የድርጅት ማስታወቂያ ዌብሳይት ከሆነ በአንድ ሳምንት እናስረክባለን 🌎🌎🌎🌎 𝙖𝙡𝙡 𝙨𝙩𝙖𝙣𝙙𝙖𝙧𝙙 🅦🅔 🅐🅛🅦🅐🅨🅢 🅒🅞🅓🅔 0923137897 Ⓜ🅤🅑🅐🅡🅘🅚 🅝🅔🅙🅐

photo content

photo content

ዜድ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መማሪያ እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ እባላለው። የዚህ ቻናል ዋና አላማው ኮምፒውተር ነክ እንዲሁም የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማህበረሰባችን ማስተዋወቅ ነው። https://t.me/zed_comp

የኮምፒውተር ተጠቃሚ ከሆኑ አሁን ከእንቅልፍ ተነስተው የሚሰማዎትን አይነት የእረፍት ስሜት ለኮምፒዩተሩ እንዲሰማው ይፈልጋሉ ? የሚከተለውን ያድርጉ 1, save your current work if you are on using the computer now 2, shutdown for 5 minutes 3, open it and wait till finish everything 4, in windows 10 search tab write %temp% 5, click enter and open the folder. How many file are there? This is your previous work history and use use RAM 6, delete this trash file. ሞክሩት በይነፋም አይከፋም ይህ መልእክት ከ All standard ነው Join link All Standard በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናጋራበት የጋራ መማሪያ ቤታችን:: 🌴🌴🌴Only computer and computer related posts🌿🌿🌿🌿Join the Telegram channel And subscribe my YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw website: all-standard.com https://t.me/allstanderdcoder Share share please don't forget to click join ⓙⓞⓘⓝ 🅙🅞🅘🅝

ከላይ የተለቀቀውን picsArt አፕሊኬችን እንዴት መጠቀም እንችላለን ቁ1. ወደ ስልካችን መጫን

PicsArt Photo Editor የተለያዩ ለዳዕዋ የሚሆኑ ቺክቸሮችን የምንሰራበት ፎቶ ማቀነባበሪያ ሶፍትዌር ከ ☀️ሁዳ መልቲሚዲያ t.me/huda4eth

picsArt አፕሊኬሽንን በመጠቀም ፒክቸሮችን እንዴት ኢዲት እናደርጋለን? 👉ቪዲዮ ቁ2 ፎቶን ማቀነባበር https://youtu.be/CYYKdSkKGvw

__________________________ እሮብ ሰኔ 10, 2012 ሶፍትዌር ነክ ትምህርት በ እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ ______________________ እንደምን አደራችሁ እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ እንደምን ሰነበታችሁ እስቲ ዛሬ አንድ አሪፍ ነገር ላስተዋውቃችሁ። 🙏🙏🙏 Dell Laptop computer እየጋለ አስቸግረዎታል? እንግዲያው መፍትሄውን ልንገሮት አብራቹኝ ቆዩ። አብዝሃኛው የ Dell Laptop ተጠቃሚ ይህ ችግር ያገጥማቸዋል። Dell Laptop በሚግልበት ግዜ ከራሱ አልፎ ኮምፒውተሩ የተቀመጠበትን ቦታ ሳይቀር በእጃችን ለመንካት እስከማንችል ድረስ እንዲያቃጥል ያደርገዋል። Latest Latitude, Inspiron, Vostro Series የመሳሰሉ የ Dell Laptop ምርቶች ለገበያ ተመርተው ሲቀርቡ በተፈጥሮ የመጋል ባህሪ አላቸው። ይህ Dell Computer የተለያዩ ጌሞችን በምንጫወትበት ግዜም በከፍተኛ ሁኔታ ግለቱ ይጨምራል። አሁን እኔ እማሳያችሁ እንዴት አድርገን Dell Computer Overheated እንዳይሆን ማድረግ እንችላለን የሚለውን ይሆናል። Step 1: Install Prerequisite Software ኮምፒውተራችን እንዳይግል የሚረዳንን Dell Feature Enhancement Pack Software ከመጫናችን በፊት .NET Framework (ዶትኔት ፌሬምዎርክ) መጫን ይኖርብናል። ምክንያቱም ይህ .NET ፍሬምዎርክ main dell cooling software በአግባቡ ስራውን እንዲሰራ ያደርግልናል። Step 2: Install Dell Feature Enhancement Pack ይህ Software ኮምፒውተራችን እንዳይግል የሚያደርግ ዋና መሳሪያ ነው። ይህን Software ከ Google ዳውንሎድ አድርገን ኮምፒውተራችን ላይ እንጭነዋለን። Step 3: Dell Feature Enhancement Pack የተባለውን Software በአግባቡ ከጫንን ቡኋላ ከኮምፒውተራችን ግርጌ በቀኝ በኩል ወዳለው የባትሪ ምልክት(Battery Icon) እንሄድና በምልክቱ ላይ Right Click አድርገን Cool Power Plan የሚለውን እንመርጣለን። ይህን ካደረግን የ Dell ኮምፒውተራችን በከፍተኛ ሁኔታ መጋሉን ይቀንሳል። Like, Share ያድርጉ 🙏🙏🙏😷😷😷 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ቻናሌ ላይ መከታተል ትችላላችሁ። https://t.me/zed_comp የዛሬው ትምህርታችን ይህን ይመስላል በሌላ ትምህርት እስክንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ። 🙏

______________________________________ ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 ሶፍትዌር ነክ ትምህርት በ እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ ______________________________________ እንደምን አደራችሁ እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ እንደምን ሰነበታችሁ እስቲ ዛሬ አንድ ሶፍትዌር ላስተዋውቃችሁ። 🙏🙏🙏 👉 Sdata tool software ምንድነው? ይህ ሶፍትዌር Pen drive ወይንም በምናውቀው ቋንቋ ፍላሽ ብለን የምንለውን ሚሞሪ መጠኑን(Size) ከነበረበት ለማሳደግ የሚጠቅም ሶፍትዌር ነው። እናም ይህን ሶፍትዌር በቀላሉ ከGoogle ላይ Download በማድረግ መጠቀም ይቻላል ይህ ሶፍትዌር በZip ፎርም ስለሆነ Download ከተደረገ ቡሃላ extract ማድረግ ያስፈልጋል። ይህም ማለት Right Click አድርገን extract All የሚለውን መምረጥ ማለት ነው። እናም ይህን ካደረግን ቡሃላ sdata tool.exe የሚለው ላይ right Click በማድረግ Run as administrator የሚለውን መምረጥ። በመቀጠል choose your data to compress የሚለውን በመንካት መጠኑን ከፍ ለማድረግ ያሰብነውን ፍላሽ ስም መምረጥ በመቀጠል compress To: የሚለው ጋር በመሄድ ልንቀይረው ያሰብነውን መጠን መምረጥና በመጨረሻ E-Compress NOW የሚለውን በመንካት የፍላሻችንን መጠን ከነበረበት መጨመር እንችላለን። ይህን ስላቹ አንድ ነገር ማወቅ ይኖርባችኋል ለምሳሌ ሚሞሪያችን 2GB ነው እንበል እና ማሳደግ የፈለግነው ወደ 16GB ከሆነ መጀመሪያ ወደ 4GB ከዛ ወደ 8GB ከዛ ወደ 16GB እያልን ነው ማሳደግ ያለብን። ባንዴ ከ 2GB ወደ 16GB ማሳደግ አይቻልም። በሌላ ትምህርት እስክንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ። 🙏🙏🙏

https://www.lynda.com/ https://www.tutorialspoint.com/ all in one website for computer science https://www.w3schools.com/ website development https://developer.android.com/docs //android Application Development

when the computer scans the hard disk and get a virus says

when the computer get virus.JPG0.27 KB

[100% OFF]Internet and Web Development Fundamentals Learn how the Internet works and set up a Web Application Infrastructure https://tricksinfo.net/internet-and-web-development-fundamentals-2/

photo content

See the facemask