All Standard
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው Only computer and related posts subscribe YouTube https://www.youtube.com/c/allstandard Website:all-standard.com Or contact me @mubarikNeja 🅙🅞🅘🅝
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
162
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
162
ማስታወቂያ
ለግልም ይሁን ለድርጅት መዋል የሚችል የሶፍትዌር አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በቅርበት ማግኘት ከሚችሉት All Standard ቢገዙ በብዙ አማራጭ ደምበኛዎ ጋር መድረስ ይችላሉ።
🏇 ለዳቦ ቤት ምርት፦ ግዢ እና ሽያጭ መመዝገቢያ እና ከሰራተኛ እስከ የምርት ብክነት መከላከያ ሙሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌር እንተርኔት ሳይፈልግ በSms ሪፖርት የሚልክ።
🍎 የት/ቤት መቆጣጠሪያ ከምዝገባ እስከ ሰርተፊኬት እንዲሁም
በቤት ሆነው ተማሪዎችን መፈተን ከሚያስችል አዲስ መፈተኛ ዘዴ ጋር።
👨💻👨💻
አዳዲስ በማለቅ ላይ ያሉ ስራዎች፦🤖🤖
👖👠👔 ለሱቅ እቃ መረከቢያ እና ሽያጭ መዝግቦ ባላንስ መስሪያ። ትርፍ እና ኪሳራዎን በወር ከፋፍሎ የሚነግርዎ።
👍ሌላም የሚፈልጉትን ቢያዙን መልሳችን ፈጣን ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ የሞባይል እና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንሰራለን
🌻🌻🌻የድርጅት ማስታወቂያ ዌብሳይት ከሆነ በአንድ ሳምንት እናስረክባለን 🌎🌎🌎🌎
𝙖𝙡𝙡 𝙨𝙩𝙖𝙣𝙙𝙖𝙧𝙙
🅦🅔 🅐🅛🅦🅐🅨🅢 🅒🅞🅓🅔
0923137897
Ⓜ🅤🅑🅐🅡🅘🅚 🅝🅔🅙🅐
162
ዜድ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መማሪያ
እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ እባላለው። የዚህ ቻናል ዋና አላማው ኮምፒውተር ነክ እንዲሁም የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማህበረሰባችን ማስተዋወቅ ነው።
https://t.me/zed_comp
162
የኮምፒውተር ተጠቃሚ ከሆኑ አሁን ከእንቅልፍ ተነስተው የሚሰማዎትን አይነት የእረፍት ስሜት ለኮምፒዩተሩ እንዲሰማው ይፈልጋሉ ?
የሚከተለውን ያድርጉ
1, save your current work if you are on using the computer now
2, shutdown for 5 minutes
3, open it and wait till finish everything
4, in windows 10 search tab write %temp%
5, click enter and open the folder. How many file are there? This is your previous work history and use use RAM
6, delete this trash file.
subscribe my YouTube channel
https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw website: all-standard.com
https://t.me/allstanderdcoder
Share share please don't forget to click
join
ⓙⓞⓘⓝ
🅙🅞🅘🅝
ሞክሩት በይነፋም አይከፋም
ይህ መልእክት ከ All standard ነው
Join link
All Standard
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናጋራበት የጋራ መማሪያ ቤታችን:: 🌴🌴🌴Only computer and computer related posts🌿🌿🌿🌿Join the Telegram channel And
162
__________________________
እሮብ ሰኔ 10, 2012 ሶፍትዌር ነክ ትምህርት በ እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ
______________________
እንደምን አደራችሁ እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ እንደምን ሰነበታችሁ እስቲ ዛሬ አንድ አሪፍ ነገር ላስተዋውቃችሁ። 🙏🙏🙏
Dell Laptop computer እየጋለ አስቸግረዎታል? እንግዲያው መፍትሄውን ልንገሮት አብራቹኝ ቆዩ።
አብዝሃኛው የ Dell Laptop ተጠቃሚ ይህ ችግር ያገጥማቸዋል።
Dell Laptop በሚግልበት ግዜ ከራሱ አልፎ ኮምፒውተሩ የተቀመጠበትን ቦታ ሳይቀር በእጃችን ለመንካት እስከማንችል ድረስ እንዲያቃጥል ያደርገዋል። Latest Latitude, Inspiron, Vostro Series የመሳሰሉ የ Dell Laptop ምርቶች ለገበያ ተመርተው ሲቀርቡ በተፈጥሮ የመጋል ባህሪ አላቸው።
ይህ Dell Computer የተለያዩ ጌሞችን በምንጫወትበት ግዜም በከፍተኛ ሁኔታ ግለቱ ይጨምራል። አሁን እኔ እማሳያችሁ እንዴት አድርገን Dell Computer Overheated እንዳይሆን ማድረግ እንችላለን የሚለውን ይሆናል።
Step 1: Install Prerequisite Software
ኮምፒውተራችን እንዳይግል የሚረዳንን Dell Feature Enhancement Pack Software ከመጫናችን በፊት .NET Framework (ዶትኔት ፌሬምዎርክ) መጫን ይኖርብናል። ምክንያቱም ይህ .NET ፍሬምዎርክ main dell cooling software በአግባቡ ስራውን እንዲሰራ ያደርግልናል።
Step 2: Install Dell Feature Enhancement Pack
ይህ Software ኮምፒውተራችን እንዳይግል የሚያደርግ ዋና መሳሪያ ነው። ይህን Software ከ Google ዳውንሎድ አድርገን ኮምፒውተራችን ላይ እንጭነዋለን።
Step 3: Dell Feature Enhancement Pack የተባለውን Software በአግባቡ ከጫንን ቡኋላ ከኮምፒውተራችን ግርጌ በቀኝ በኩል ወዳለው የባትሪ ምልክት(Battery Icon) እንሄድና በምልክቱ ላይ Right Click አድርገን Cool Power Plan የሚለውን እንመርጣለን።
ይህን ካደረግን የ Dell ኮምፒውተራችን በከፍተኛ ሁኔታ መጋሉን ይቀንሳል።
Like, Share ያድርጉ 🙏🙏🙏😷😷😷
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ቻናሌ ላይ መከታተል ትችላላችሁ።
https://t.me/zed_comp
የዛሬው ትምህርታችን ይህን ይመስላል በሌላ ትምህርት እስክንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ። 🙏
162
______________________________________
ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 ሶፍትዌር ነክ ትምህርት በ እንስትራክተር ዘሀረዲን ሺፋ
______________________________________
እንደምን አደራችሁ እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ እንደምን ሰነበታችሁ እስቲ ዛሬ አንድ ሶፍትዌር ላስተዋውቃችሁ። 🙏🙏🙏
👉 Sdata tool software ምንድነው?
ይህ ሶፍትዌር Pen drive ወይንም በምናውቀው ቋንቋ ፍላሽ ብለን የምንለውን ሚሞሪ መጠኑን(Size) ከነበረበት ለማሳደግ የሚጠቅም ሶፍትዌር ነው።
እናም ይህን ሶፍትዌር በቀላሉ ከGoogle ላይ Download በማድረግ መጠቀም ይቻላል ይህ ሶፍትዌር በZip ፎርም ስለሆነ Download ከተደረገ ቡሃላ extract ማድረግ ያስፈልጋል።
ይህም ማለት Right Click አድርገን extract All የሚለውን መምረጥ ማለት ነው። እናም ይህን ካደረግን ቡሃላ sdata tool.exe የሚለው ላይ right Click በማድረግ Run as administrator የሚለውን መምረጥ።
በመቀጠል choose your data to compress የሚለውን በመንካት መጠኑን ከፍ ለማድረግ ያሰብነውን ፍላሽ ስም መምረጥ በመቀጠል compress To: የሚለው ጋር በመሄድ ልንቀይረው ያሰብነውን መጠን መምረጥና በመጨረሻ E-Compress NOW የሚለውን በመንካት የፍላሻችንን መጠን ከነበረበት መጨመር እንችላለን።
ይህን ስላቹ አንድ ነገር ማወቅ ይኖርባችኋል ለምሳሌ ሚሞሪያችን 2GB ነው እንበል እና ማሳደግ የፈለግነው ወደ 16GB ከሆነ መጀመሪያ ወደ 4GB ከዛ ወደ 8GB ከዛ ወደ 16GB እያልን ነው ማሳደግ ያለብን። ባንዴ ከ 2GB ወደ 16GB ማሳደግ አይቻልም።
በሌላ ትምህርት እስክንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ። 🙏🙏🙏
162
https://www.lynda.com/
https://www.tutorialspoint.com/ all in one website for computer science
https://www.w3schools.com/ website development
https://developer.android.com/docs //android Application Development
162
[100% OFF]Internet and Web Development Fundamentals
Learn how the Internet works and set up a Web Application Infrastructure
https://tricksinfo.net/internet-and-web-development-fundamentals-2/
