fa
Feedback
Abenezer-InTech

Abenezer-InTech

رفتن به کانال در Telegram

Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Abenezer-InTech

کانال Abenezer-InTech (@abenezerintech) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 72 046 مشترک است و جایگاه 1 789 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 420 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 72 046 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -499 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 53 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 33.99% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.41% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 24 483 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 5 341 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 190 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

72 046
مشترکین
+5324 ساعت
+1407 روز
-49930 روز
آرشیو پست ها
ላለፉት 5 አመታት ቲክቶክ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ የቴክ ኮንቴንቶችን ሲሰራልን የነበረው Big Habesha የቲክቶክ አካውንቱ Ban ተደርጎበታል። ከ0 ተነስታችሁ ረጅም ጊዜ ለፍታችሁ ያሳደጋችሁት አካው
ላለፉት 5 አመታት ቲክቶክ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ የቴክ ኮንቴንቶችን ሲሰራልን የነበረው Big Habesha የቲክቶክ አካውንቱ Ban ተደርጎበታል። ከ0 ተነስታችሁ ረጅም ጊዜ ለፍታችሁ ያሳደጋችሁት አካውንት በ1 ቀን ሲጠፋ በጣም ያናድዳል። እና ሁለተኛ አካውንት ከፍቷል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ follow እያደረጋችሁ ብታበረታቱት ደስ ይለኛል። https://tiktok.com/@bighabesha2

Ad ‼️ ልታውቋቸው የሚገቡ ምርጥ ምርጥ የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶዎች ‼️ እነዚህ ሚስጥራዊ ኮዶዎች በ16 ክፍሎች ተከፋፍለው የምታገኙ ሲሆን ከ16 ክፍሎች ውስጥ:- ✔️ የሁሉም የስልክ ሚስጥራዊ ኮድዎች
Ad ‼️ ልታውቋቸው የሚገቡ ምርጥ ምርጥ የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶዎች ‼️ እነዚህ ሚስጥራዊ ኮዶዎች በ16 ክፍሎች ተከፋፍለው የምታገኙ ሲሆን ከ16 ክፍሎች ውስጥ:- ✔️ የሁሉም የስልክ ሚስጥራዊ ኮድዎች ✔️ የኢትዮ-ቴሌኮም ሚስጥራዊ ኮድዎች እንዲሁም ✔️ ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት ስለ ስልኩ በደንብ ለማወቅ የሚጠቅሟችሁን ሚስጥራዊ ኮድዎችንም ጨምሮ ታገኛላችሁ፡፡ 📔 ኢ-መጽሐፍ ለማግኘት 📖 💰 በ399 ብር ብቻ መግዛት ትችላላችሁ! 🪙 Only @mataniahtedla

GTA 6 : Official Cover Art Reveal Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts
GTA 6 : Official Cover Art Reveal
Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts and at other select retailers.

የSamsung ስልካቹ One UI 8.5 አግኝቷል?
Anonymous voting

photo content

ዛሬ Network እንዴት ነዉ እናንተ ጋር??

Tiktok Giveaway Live ላይ ነኝ https://vt.tiktok.com/ZS9YNr1cg1uKv-8SKc5/

Samsung starts selling officially refurbished smartphones in India.🔥🔥 👉 Source
Samsung starts selling officially refurbished smartphones in India.🔥🔥 👉 Source

One UI 8.5 ከነገ ጀምሮ መድረስ ይጀምራል። በመጀመሪያ የሚያገኘዉ S25 Ultra ይሆናል።
One UI 8.5 ከነገ ጀምሮ መድረስ ይጀምራል። በመጀመሪያ የሚያገኘዉ S25 Ultra ይሆናል።

እስካሁን ካልሰማቹ FC26 (Pc) crack ተደርጓል በነፃ Download ማድረግ እና መጫወት ትችላላችሁ። ‼️Here are the EA SPORTS FC 26 System Requirements (Minim
እስካሁን ካልሰማቹ FC26 (Pc) crack ተደርጓል በነፃ Download ማድረግ እና መጫወት ትችላላችሁ። ‼️Here are the EA SPORTS FC 26 System Requirements (Minimum) CPU: AMD Ryzen 5 1600 or Intel Core i5 6600K RAM: 8 GB VIDEO CARD: AMD Radeon RX 570 or Nvidia GeForce GTX 1050 Ti DEDICATED VIDEO RAM: 4096 MB OS: Windows 10 - 64-Bit (Latest Update)SHADER MODEL VERSION: 6.0 FREE DISK SPACE: 100 GB SOUND CARD: DirectX: 12 Compatible video card or equivalent (feature level 12_0) 📎 https://fitgirl-repacks.site/ea-sports-fc-26/

IPhone ስልኮች ላይ እንደምታዉቁት ሁለት ስልኮችን በራሳቸው በኩል በማቀራረብ ብቻ የምትፈልጉትን ፋይል,ፎቶ,ቪዲዮ... ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ይሄ አማራጭ በGoogle አማካኝነት በቅርቡ ወደ An
IPhone ስልኮች ላይ እንደምታዉቁት ሁለት ስልኮችን በራሳቸው በኩል በማቀራረብ ብቻ የምትፈልጉትን ፋይል,ፎቶ,ቪዲዮ... ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ይሄ አማራጭ በGoogle አማካኝነት በቅርቡ ወደ Android ስልኮች እንደሚመጣ ተነግሯል።

አቢሲኒያ ባንክ በApollo በኩል virtual MasterCard መስጠት ጀምሯል።🔥
አቢሲኒያ ባንክ በApollo በኩል virtual MasterCard መስጠት ጀምሯል።🔥

Ethio telecom and Mastercard Align on Progress and Advance Future-Ready International Digital Financial Solutions.🔥😍 Read m
Ethio telecom and Mastercard Align on Progress and Advance Future-Ready International Digital Financial Solutions.🔥😍 Read more 👇 https://www.facebook.com/share/1CqtiirNTE/

ኢትዮ ቴሌኮም የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር አቅርቧል። እንዴት አያችሁት?
ኢትዮ ቴሌኮም የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር አቅርቧል። እንዴት አያችሁት?

🆘Samsung ከJuly ወር ጀምሮ የSamsung Message Application ከSamsung ስልኮች ላይ እንደሚቋረጥ (discontent) እንደሚሆን አስታወቀ። ይሄም ማለት Samsung ስልክ ያ
🆘Samsung ከJuly ወር ጀምሮ የSamsung Message Application ከSamsung ስልኮች ላይ እንደሚቋረጥ (discontent) እንደሚሆን አስታወቀ። ይሄም ማለት Samsung ስልክ ያላቹ ከJuly ወር ጀምሮ Google message መጠቀም ወይም ዋና የMessage አፕሊኬሽንአቹ ማድረግ ይኖርባችኋል ማለት ነው። ⚠️ማሳሰቢያ ይሄ የSamsung ስልካቹ Android 11 እና ከዛ በታች ከሆነ እናንተን አያካትትም መጠቀም ትችላላችሁ።

photo content
+1

በዚህ ሰሞኑን የሚለቀቁት አዳዲሶቹ Samsung A37 እና A57 Specification. 🆕Samsung Galaxy A37 -6.7” 120Hz -Snapdragon 6 Gen 3 -6 years of OS u
በዚህ ሰሞኑን የሚለቀቁት አዳዲሶቹ Samsung A37 እና A57 Specification. 🆕Samsung Galaxy A37 -6.7” 120Hz -Snapdragon 6 Gen 3 -6 years of OS updates -5,000mAh capacity and 45W wired -cameras 50MP main, 8MP ultra-wide and 5MP ዋጋ 8 Gb Ram እና 256gb ከ80,000 ብር በላይ ይሆናል። 🆕Samsung Galaxy A57 -6.7” 120Hz display - Exynos 1680 -5,000mAh capacity and 45W wired-only -6 years of OS updates -cameras 50MP main, 8MP ultra-wide and 5MP macro ዋጋ 8 Gb Ram እና 256gb ከ100,000 ብር በላይ ይሆናል።

Android ስልካችንን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭
Android ስልካችንን ላይ የምንጭናቸዉ ነፃ የኳስ,ፊልም የሚባሉ አፕሊኬሽንዎች ሊያበቃላቸዉ ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ።😭

Fortnite ከ5አመት በላይ ቆይታ በዋላ ወደ Google Play Store ሊመለስ ነዉ🔥 Fortnite returns to Google Play worldwide.
Fortnite ከ5አመት በላይ ቆይታ በዋላ ወደ Google Play Store ሊመለስ ነዉ🔥
Fortnite returns to Google Play worldwide.