ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Abenezer-InTech

Abenezer-InTech

前往频道在 Telegram

Your daily dose of tech. You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.

显示更多

📈 Telegram 频道 Abenezer-InTech 的分析概览

频道 Abenezer-InTech (@abenezerintech) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 77 533 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 1 656,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 432 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 77 533 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -615,过去 24 小时变化为 -39,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.75%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.57% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 15 314 次浏览,首日通常累积 7 419 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 118。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Your daily dose of tech. You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

77 533
订阅者
-3924 小时
-3007 天
-61530 天
帖子存档
የGTA 6 Game file Size 210GB አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።😱 Gta 6 ሊለቀቅ 24ቀን ብቻ ይቀረዋል።
የGTA 6 Game file Size 210GB አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።😱 Gta 6 ሊለቀቅ 24ቀን ብቻ ይቀረዋል።

በስልካቹ እና Tv ላይ ፊልም ምታዩበት Reezn በአዲስ Update በጥራት እየሰራ ይገኛል። ከSoftware Channelአችን ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ። Channel ➡️https://t.me/Abenez
በስልካቹ እና Tv ላይ ፊልም ምታዩበት Reezn በአዲስ Update በጥራት እየሰራ ይገኛል። ከSoftware Channelአችን ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ። Channel ➡️https://t.me/AbenezerInTechAPK/190

📹YouTube አዲስ Update Android እና Ios App ላይ ሊያደርግ ነዉ። በዚህም Update ስልካቹ ላይ YouTube ስትከፍቱ ከላይ በግራ በኩል "➕" ምልክት ወይም Custom feeds
📹YouTube አዲስ Update Android እና Ios App ላይ ሊያደርግ ነዉ። በዚህም Update ስልካቹ ላይ YouTube ስትከፍቱ ከላይ በግራ በኩል "➕" ምልክት ወይም Custom feeds አማራጭ ታገኛላቹ። ይሄም የሚጠቅመዉ "➕" ምልክቱን ተጭናቹ እናንተ ማየት የምትፈልጉትን የቪዲዮ አይነት ትፅፋላቹ ለምሳሌ "ለስለስ ያለ ሙዚቃ" ብላቹ ብትፅፉ ከላይ Save ሆኖ ይቀመጥና ሁልጊዜ YouTube ስትከፍቱ ከላይ ታገኙታላቹ እሱን ስትጫኑ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎችን ታገኛላቹ። እንደዚህ እያደረጋቹ ለNormal ተጠቃሚዎች እስከ 3 ድረስ, Premium ተጠቃሚዎች ደሞ 8 ድረስ custom feeds ማድረግ ይችላሉ። በዚህም ሁልጊዜ እየገባቹ ተመሳሳይ ይዘት ለማየት Search ማድረግ አይጠበቅባችሁም ማለት ነዉ። 🔥ይሄ Update በቅርቡ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይደርሳል።

One UI 9 Stable Update Samsung A35 USA,Korea Samsung A55 Samsung M54 Samsung F54 ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።

Samsung Exynos 2700 ከQualcomm Snapdragon 8 Elite Extreme Gen 6 የበለጠ አቅም ሊኖረዉ ይችላል! በወጡ ሪፖርቶች መሠረት፣ የSamsung ቀጣዩ ትውልድ ፕሮሰሰር Ex
Samsung Exynos 2700 ከQualcomm Snapdragon 8 Elite Extreme Gen 6 የበለጠ አቅም ሊኖረዉ ይችላል! በወጡ ሪፖርቶች መሠረት፣ የSamsung ቀጣዩ ትውልድ ፕሮሰሰር Exynos 2700 የሚከተሉትን ማሻሻያዎች ሊያቀርብ ይችላል፦ ✨20% የተሻለ CPU multi-core scores ✨20% የተሻለ GPU performance ✨25% ያነሰ የኃይል ፍጆታ (power consumption) እነዚህ መረጃዎች እውነት ከሆኑ፣ Exynos 2700 በSamsung Galaxy S27 Ultra ውስጥ ጠንካራ ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል።

ከ250ሺ ብር በላይ የሚሸጠው iPhone Duo የJerryRigEverythingን የጥንካሬ ፈተና ማለፍ አልቻለም።😁 Apple ይሄን የሚታጠፍ ስልክ ለመስራት 7አመት ቆይቷል ግን ከሌሎቹ መማር አልቻለም። Full video

One UI 9 Stable Update Samsung A17 Samsung A07 Samsung A26 Samsung M47 Samsung M16 ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።

ይሄን የSamsung Design እንዴት አያችሁት? 👍W ወይስ L👎

ሰሞኑን እንደምታውቁት Samsung One UI Update ለተለያዩ ስልኮቹ እየለቀቀ ይገኛል እና አንዳንድ ስልኮች Screen ላይ Green line (አረንጓዴ መስመር) ችግር ሊገጥማቹ ስለሚችል Upd
ሰሞኑን እንደምታውቁት Samsung One UI Update ለተለያዩ ስልኮቹ እየለቀቀ ይገኛል እና አንዳንድ ስልኮች Screen ላይ Green line (አረንጓዴ መስመር) ችግር ሊገጥማቹ ስለሚችል Update ከማድረጋቹ በፊት እነዚህ ጥንቃቄዎች ብታደርጉ ይመከራል። ➡️Update ከማድረቹ በፊት የናንተ ተመሳሳይ ስልክ ላይ ሌሎች ሰዎች ይሄ ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ➡️ስልኩ ከመጠን በላይ ሞቃት ከሆነ እስኪቀዘቅዝ ድረስ Update አታድርጉ። ➡️Update ከማድረጋቹ በፊት የስልኩን የጀርባ Cover (case) ማውለቅ እና በቀዝቃዛ አካባቢ Update ማድረግ ይመከራል። ⚠️ማስታወሻ: ስልኩን ሙሉ በሙሉ ለማቀዝቀዝ በማቀዝቀዣ ውስጥ እንዳታስገቡ፤ ይህ ሌላ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።

Passkey ምንድን ነው? Passkey የይለፍ ቃልንና የSMS ኮድን ሳንጠቀም በጣት አሻራ፣ face ID ወይም በስልካችን PIN አማካኝነት ወደ አካውንታችን እንድንገባ የሚያስችል የSecurity ቴ
Passkey ምንድን ነው? Passkey የይለፍ ቃልንና የSMS ኮድን ሳንጠቀም በጣት አሻራ፣ face ID ወይም በስልካችን PIN አማካኝነት ወደ አካውንታችን እንድንገባ የሚያስችል የSecurity ቴክኖሎጂ ነው። ለምሳሌ፣ ቴሌግራም ላይ Passkey ካዘጋጀን የSMS ኮድ ሳንጠብቅ በስልካችን ፒን, በጣት አሻራ ወይም በfaceID አካውንታችን ላይ መግባት እንችላለን። ከተለምዶ የይለፍ ቃል በተለየ መልኩ ለPhishing ጥቃቶች የበለጠ የሚቋቋም ሲሆን፣ የግል ቁልፉም በPasskey Manager ውስጥ ይቀመጣል። ማስታወሻ፦ Passkey ቢኖረንም የቴሌግራም ስልክ ቁጥራችንን መጠበቅና Two-Step Verificationን ማብራራት አስፈላጊ ነው። Telegram ላይActive ለማድረግ በመጀመሪያ Setting>Privacy & Security>Passkeys በመቀጠል በ:- 🔍Google Password Manager 📱Samsung pass 🍎iCloud Keychain  ላይ Setup ማድረግ ትችላላችሁ።

‼️ለTelegram አካዉንታቹ Passkey Create አድርጋችኋል?? ✅አዎ ❌አላደረግኩም ❓ምንድነው Passkey?
‼️ለTelegram አካዉንታቹ Passkey Create አድርጋችኋል?? ✅አዎ ❌አላደረግኩም ❓ምንድነው Passkey?

ለTelegram አካዉንታቹ Passkey አድርጋችኋል??
Anonymous voting

🔝 አሁን ላይ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ኮድ ሳይጽፉ የራሳቸውን አፕሊኬሽን መስራት ይችላል። ጎግል ያቀረበው AI Studio በቀላሉ ምን ዓይነት አፕሊኬሽን እንደሚፈልጉ በመግለጽ ብቻ አፕ እንዲገነቡ ያ
+1
🔝 አሁን ላይ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ኮድ ሳይጽፉ የራሳቸውን አፕሊኬሽን መስራት ይችላል። ጎግል ያቀረበው AI Studio በቀላሉ ምን ዓይነት አፕሊኬሽን እንደሚፈልጉ በመግለጽ ብቻ አፕ እንዲገነቡ ያግዛል። ከዚህ በፊት አፕ ለመሥራት የፕሮግራሚንግ እውቀት ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን በAI እገዛ የሚፈልጉትን በመግለጽ የአፕ ሀሳባቸውን ወደ ተግባር ለመቀየር ያስችላቸዋል ተብሏል። Google 🚀 💦Source

ስልኩ ገና ሳይለቀቅ የስልክ Case/Cover አምራቾች የSamsung S27,S27Plus,S27Pro,S27 Ultra Case ማምረት ጀምረዋል። ✨በዚህ አመት S27 Pro የሚለው "tier" የFlags
ስልኩ ገና ሳይለቀቅ የስልክ Case/Cover አምራቾች የSamsung S27,S27Plus,S27Pro,S27 Ultra Case ማምረት ጀምረዋል። ✨በዚህ አመት S27 Pro የሚለው "tier" የFlagship ቤተሰቡን ይቀላቀላል። S27January/February 2027 ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።🔥

በRAM ዋጋ መጨመር ምክንያት ዉድ ስልኮች ላይ 8gb RAM ሊመለስ ነዉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደምታዉቁት የSamsung ዉድ (flagship) ስልኮች ከBase ሞዴል ጀምሮ 12gb RAM Standa
በRAM ዋጋ መጨመር ምክንያት ዉድ ስልኮች ላይ 8gb RAM ሊመለስ ነዉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደምታዉቁት የSamsung ዉድ (flagship) ስልኮች ከBase ሞዴል ጀምሮ 12gb RAM Standard ነበር ነገር ግን በRAM ዋጋ መጨመር ምክንያት ቀጣይ የሚለቀቀው S27 እና S27+ 8gb አማራጭ ይኖረዋል። __ You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.

One UI 9 Stable (Global Started) Samsung A56 / A36 Samsung A37 / A27 Samsung S23 series Samsung Z Fold5 / Z Flip5 ስልካችሁን ቼክ አ
One UI 9 Stable (Global Started) Samsung A56 / A36 Samsung A37 / A27 Samsung S23 series Samsung Z Fold5 / Z Flip5 ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።

Samsung One UI የሚለውን ስያሜ ወደ Galaxy OS ሊቀይር እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። Galaxy OS ለየት ያለ Fluid የሆነ Design እንደሚኖረው ተጠቁሟል። የተወሰነ ማሳያ ከላይ ባለዉ ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ። እንዴት አያችሁት?