cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✍️ቅድሚያ ለተውሂድ ✍️

بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ጥያቄና መልሶችን ✅ፈገግታ ሱና ነው በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ። ተቀላቀሉ👉 @netalemufiden @netalemufiden

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 304
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-187 روز
-8730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የነቢዩሏህ_ሙሳ_ዐለይሂ_ሰላም_ታረክ                          ክፍል5 ፊርዐውን የህዝቡን ሁኔታ ሲመለከት ሁሉም የሙሳ ነገር እንዳስደነገጠው እና ህዝቡ ሁሉ ወደ ሙሳ እምነት እንዳይገባ ስጋት አደረበት። ፊርዐውንም የግንባታ ሚኒስቴር ለሆነው ሀማን፦"ሀማን ሆይ ትልቅ ግንባታ ወደ ሰማይ ገንባልኝ።እስቲ የሙሳን ጌታ አየዋለሁ" አለ። ሀማንም ግንባታው ሰባት አመታትን ያስቆጠረ በጣም ረጅም ህንፃ መገንባት ጀመረ።ሙሳ ይህን ሲመለከት በውስጡ ስጋት አደረበት። ይህን ግዜ አላህም፦"ሙሳ ሆይ! ዝም በለው እሱ በሰባት አመት የገነባውን በቅፅበት እደረምሰዋለሁ" አለው። ግንባታውም ተገንብቶ ከተጠናቀቀ በኋላ አላህ ጂብሪልን አዘዘውና ጂብሪል ግንባታውን በቅፅበት ብትንትኑን አወጣው። ፊርዐውንም እጅጉን በመናደድ በኒ ኢስራኢሎችን ግብፃውያን እንዲያሰቃይዋቸው ትዕዛዝ ሰጠ።ግብፃውያንም ወሰንን ያለፈ ስቃይ እና እንግልትን በበኒ ኢስራኢሎች ላይ ያደርሱባቸው ጀመር። በኒ ኢስራኢሎችም የሚደርስባቸውን ስቃይ እና እንግልት  መቋቋም ሲያቅታቸው ሙሳ ዘንድ መላ እንዲላቸው ስሞታ አቀረቡ። ሙሳም ኢስራኢላውያን እንዲታገሱ እና ወደፊትም ድሉ የነሱ መሆኑን አበሰራቸው። ሙሳ ምንም እንኳም ዘወትር ፊርዐውንን እና ህዝቦቹን ወደ አላህ ቢጣራም ከጥመታቸው ለአፍታ አልተወገዱም ነበር። አለህም ይህን ሲመለከት ተከታታይ ዶፍ ዝናብ በመልቀቅ አዝርዕቶቻቸውን እና ፍራፍሬዎቻቸውን እንዳልነበረ አድርጎ በጎርፍ አጥለቀለቀባቸው። ግብፃውያንም ሙሳ ጋ በመሄድ፦"እባክህ ጌታህን ለምን'ና ይሄን መቅሰፍት አስወግድልን፤ይሄን ይቅር ብሎን ካስወገደልን እኛም እናምናለን ኢስራኢላውያንንም እንለቅልሀለን" አሉ። ሙሳም አላህን በመማፀን ዝናቡ እንዲቆም አደረገላቸው በጎርፍ የተጥለቀለቁትም ፍራፍሬዎች እና አዝርዕቶች ዳግም አቆጠቆጡ። ከዚያም ግብፃውያን ዳግም ወደ ክህደታቸው ተመለሱ።አላህም ያን ግዜ የአንበጣ መንጋ ለቀቀባቸው'ና አዝርዕቶቻቸውን ፈጀባቸው። ግብፃውያን አሁንም ወደ ሙሳ በመሄድ የተለመደውን ቃል በመግባት ልመናቸውን ቀጠሉ።ሙሳም እሽ ካመናችሁ ጌታዬን እለምንላችኋለሁ በማለት አላህን ተማፅኖ የመጣውን በላእ አላህ አነሳላቸው። መቅሰፍቱ ሲወገድላቸው አሁንም ወደ ቀድሞው ክህደታቸው ተመለሱ።አላህም ምንም አይሳነውም'ና የነቀዝ መንጋ ለቀቀባቸው።ያስቀመጡትን እህል እንዳለ ፈጀባቸው ሚበሉትን እስኪያጡ ድረስ.... አሁንም ሙሳ ዘንድ በመምጣት ከጌታህ አስታርቀን እያሉ ስሞታ ማሰማት ጀመሩ።ሙሳም ዱዓእ አድርጎላቸው ነቀዙ ከግብፅ ምድር ጠፋላቸው። ነቀዙ ሲጠፋ እነሱም ዳግም ወደ ክህደታቸው ተመለሱ።አላህም የእንቁራሪት መንጋ ለቀቀባቸው። ድስቶቻቸውን፣ምግቦቻቸውን እና ቤቶቻቸውን እንቁራሪቶች ለጉድ ወረሯቸው።ይህንንም መቋቋም ሲያቅታቸው ወደሙሳ በመሄድ ከአሁን በኋለ እይለመደንም በማለት የተለመደውን ቃል ገቡለት። ሙሳም ጌታውን ለምኖ መቅሰፍቱን አስወገደላቸው።ነገር ግን ልክ መቅሰፍቱ እንደተወገደላቸው ነበር ግብፃውያን ወደ አመፃቸው ዳግም የተመለሱት። ያን ግዜ አላህም የግብፃውያንን ውሀ በደም በከለው።ኢስራኢላውያን እና ግብፃውያን ከአንድ ምንጭ እየተጠቀሙ ኢስራኢላውያን ንፁህ ውሀ ሲጠጡ ግብፃውያን ግን ውሀቸው ወደ ደምነት እየተቀየረ ሚጠጡትን አጡ። እነዚህ ከሀዲያን አሁንም መሸሻ የላቸውም'ና ዳግም ወደ ሙሳ በመሄድ ልመናቸውን አጠናክረው ቀጠሉ።ሙሳም ዱዓ አድርጎ ውሀቸውን ሲያጠራላቸው ዳግም ወደ ክህደታቸው ተመለሱ፡፡ ሙሳ አሁን ተስፋ ቆርጧል። እሱም እጁን ወደላይ አነሳ'ና፦"ጌታችን ሆይ! አንተ ለፈርዖንና ለሹሞቹ በቅርቢቱ ሕይወት ጌጥን እና ብዙ ገንዘቦችንም በእርግጥ ሰጠህ፡፡ ጌታችን ሆይ! ከመንገድህ ያሳስቱ ዘንድ (ሰጠሃቸው)፡፡ ጌታችን ሆይ! ገንዘቦቻቸውን አጥፋ፡፡ በልቦቻቸውም ላይ አትም፡፡ አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ አያምኑምና" ሲል ዱዓ አደረገ። አላህም ንብረቶቻቸውን ሁሉ ነፍጓቸው ጌጣጌጦቻቸውን እና ፈረሶቻቸውን ብቻ አስቀራላቸው። አላህ ይህን ካደረገ በኋላ ሙሳን፦"የዩሱፍ አስክሬን ያለበትን ሳጥን ይዘህ ኢስራኢላውያንንም አስከትለህ በሌሊት ግብፅን ለቅቀህ ውጣ" አለው።              #ይቀጥላል.............. --------------------------------------------------------------- ሌሎች የነብያት፣ የሰሃቦች ታሪክ ና የተለያዪ ትምህርታዊ ፅሁፉች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶ ከስር ሊንኩን በመክፈት ግሩፑን ይቀላቀሉ እርሶ ጋር እንዲቀመጥ አይፍቀዱ  ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። 👇 --------------------------------------------------------------https://t.me/YereSulwedajoch_12 https://t.me/YereSulwedajoch_12 https://t.me/YereSulwedajoch_12 --------------------------------------------------------------
نمایش همه...
📚🍃ቀሶሱል አንቢያ 📝👇

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 📖የነቢዩ  ﷺ ታሪክ 📖የሰሀቦችን ታሪክ 📖የነብዩ ﷺ ሚስቶችን ታሪክ 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🤝يااحبابي ... 🤝እኳን በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
نمایش همه...
አንድንድ ሰዎች በተነዳዱ ግዜ ሆዳቸው ውስጥ ያለውን ሁሉ ይተፉትና ስባርድለቸው ፀፃት ውስጥ ይገባሉ !!! ሌሎች አሉ እኔ እኮ ግልፃኛ ነኝ ግን ሆዴ ውስጥ ቅም አልዝም ከተነገርኩ ቡሀላ ይወጣልኛል ህዕ ¡! ይህማ ጭራሽ ረስን መተላል ነው የወጋ ቢረሳ የታወጋ አይራሳም ሲባል አልሰመችሁም እንዴ ?? ምንም ሆዳችን ወታት እንካን ቢሆን አንዴ ያተወራወራ ድንጋይ መልሶ ለመስተከካል ከባድ ነው የእኛን ሰይሆን መያት ያለብን ያዛን ሰው ስሜት ነው መሰብ ያለብን የእኛን ኒያ እኛው እናውቃለን እኮ 👌 ስለዚህ መፍትሔ ወይ በተነዳዱ ሰዓት አላመውራትና ቦታን መቀያር በስልክ ከሆነ ደሞ  ሪሳለ አላመማለላስ በስልክ ተዳወውሎ ከሆነ አለመዳወል ። ብቻ ቤተኛውም ሁኔታ ቢሆን ረሳችንን የምንቆጠጣርከትን  መፍትሔ መባጃት ነው👈 https://t.me/netalemufiden https://t.me/netalemufiden
نمایش همه...
✍️ቅድሚያ ለተውሂድ ✍️

بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ጥያቄና መልሶችን ✅ፈገግታ ሱና ነው በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ። ተቀላቀሉ👉 @netalemufiden @netalemufiden

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته..كيف حالكم🤝 ⛔️ወዳጆቸ እንደት ናችሁ ከኔ አልሀምዱ ሊላህ!!!! ↔️ወዳጆቸ ይህ ያለንበት አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀኖች በእጥፍ አጅራቸው ይበልጣለ 👉ከረመዳን ከመጨረሻወቹ 1ዐ ቀኖች ይበልጣለ።በአረፋ በአስርቱ ቀኖች የሚሰራ መልካም ስራ በረመዳን መጨረሻ ካሉ ቀኖች ይበልጣለ ⛔️በዝህ ወቅት ከኢባዳ በላጩ #ቁርአንን ማበብ ነው ⛔️ከዱዓ በላጩ ደግሞ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ 👆የዝች👆የዱዓ በላጭነቷና👆ደፍኔሺኗ👇 👈الحسنة في الدنيا: تشمل كل مطلوب دنيوي من عافية، ودار رحبة، وزوجة حسنة، وولد بار، ورزق واسع، وعلم نافع، وعمل صالح 👉እዱንያላይ ያለ ኸይር ነገር ሁሉ ወፍቀኝ 📌والحسنة في الآخرة: فأعلاها دخول الجنة، وتوابعه من الأمن يوم الفزع الأكبر وتيسير الحساب، وغير ذلك من أمور الآخرة والوقاية من النار.. 👉ጀነትን ወፍቀኝ ከሳትም ጠብቀኝ የአኼራን መልካም ነገሮች ሁሉ ወፍቀን""" https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/745
نمایش همه...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته..كيف حالكم🤝 ⛔️ወዳጆቸ እንደት ናችሁ ከኔ አልሀምዱ ሊላህ!!!! ↔️ወዳጆቸ ይህ ያለንበት አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀኖች በእጥፍ አጅራቸው ይበልጣለ 👉ከረመዳን ከመጨረሻወቹ 1ዐ ቀኖች ይበልጣለ።በአረፋ በአስርቱ ቀኖች የሚሰራ መልካም ስራ በረመዳን መጨረሻ ካሉ ቀኖች ይበልጣለ ⛔️በዝህ ወቅት ከኢባዳ በላጩ #ቁርአንን ማበብ ነው ⛔️ከዱዓ በላጩ ደግሞ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ 👆የዝች👆የዱዓ በላጭነቷና👆ደፍኔሺኗ👇 👈الحسنة في الدنيا: تشمل كل مطلوب دنيوي من عافية، ودار رحبة، وزوجة حسنة، وولد بار، ورزق واسع، وعلم نافع، وعمل صالح 👉እዱንያላይ ያለ ኸይር ነገር ሁሉ ወፍቀኝ 📌والحسنة في الآخرة: فأعلاها دخول الجنة، وتوابعه من الأمن يوم الفزع الأكبر وتيسير الحساب، وغير ذلك من أمور الآخرة والوقاية من النار.. 👉ጀነትን ወፍቀኝ ከሳትም ጠብቀኝ የአኼራን መልካም ነገሮች ሁሉ ወፍቀን"""

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/745

አስተውል! ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !! https://t.me/netalemufiden https://t.me/netalemufiden
نمایش همه...
✍️ቅድሚያ ለተውሂድ ✍️

بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ጥያቄና መልሶችን ✅ፈገግታ ሱና ነው በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ። ተቀላቀሉ👉 @netalemufiden @netalemufiden

🔴👉 የኢኽዋን ጥገኞች እንከራከር እንከራከር ምንድነው አላማው ለመረዳዳት ወይስ ለማስያዝ ❓ 👈🔴 ------ ------- -------- ➢ኡስታዝ ለምንድነው የማትከራከሩት ለምንስ ቀጥራችሁ ትቀራላችሁ..... ❓ ------ ------ የጀምዒዮች አናት በደንብ ተፈልጧል በየከተማው ያለው የወጣት እንቅስቃሴ ነጠላ ዘቅዝቀው እንዳለቅሱ አድርጓቸዋል ። "الصراخ بقدر الألم" "ዋይታ በህመም ልክ ነው " ሰለፍያ ደዕዋ አሳምማቸዋለች በጣም አሳምማቸዋለች... 🔴➢ የሚገርመው ሰሞኑን ጀምዒዮች ሊጣቸው ቀጥኗል ዱቄታቸውም አልቋል ። ለዚህም ሊጥ ሳይሆን እርሾ የሆነ ደዕዋ ይዘው እየተጓዙ ነው ። ወንድሞች ሆይ ጀምዒዮች ተቃጥለዋል ። ምክናየቱም ህዝቡ እየነቃባቸው ነው ወጣት ትቷቸው እየወጣ ነው ስለዚህ እኛ በዞርንበት እየዞሩ የኛን ደዕዋ ለማደናቀፍ እንከራከር በማለት ለኛ ሳይሆን ለሌላ ሰው በመደወል እነሱው ጊዜ ቆርጠው ሰዓት ወስነው ቦታ ጠቅሰው ይፅፋሉ ። ----- 🔴➢ ደዕዋቸው ቆማለች ከኢኽዋን ካልተለጠፉ እርምጃ ራሳቸውን ችለው አይጓዙም ። ዳገት ላይ ጎማው የተነፈሰ መኪና ሆነዋል ። ለዚህ እሪሪሪሪሪ እያሉ ነው ። ራሳችሁን ቻሉ ከኢኽዋን ውጡ እስኪ ደዕዋ ይኑራችሁ እንላቸዋለን .. ❗️ ------ 👉🔴 ስሟት 🔴👈 👇 👇 👇 👇 https://t.me/AbuNamuse/2331
نمایش همه...

🔴👉አቦ እንካ የዉዱ ኡስታዝ አቡ  ኒብራስን ዳዕዋ አዉርድና እንደ እርጎ ግመጥ 👉በኔ አይቅር ታላችሁ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ      ይችን ጠቅ እያደረጋችሁ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስሙልኝማ አቦ     ሸር ማድርጎዎን አይርሱ የአጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ 🍎🔜https://t.me/alkelemm_1
نمایش همه...
ልጅ_አገረድ_አገባ_ግን (ቢክር)ድንግል አላገኘባትም ??
📌ረመዷን መች ነው⁉️
✅ የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ✅✅
ሴት ልጅ ፊትዋን መግለጥ ትችላለች አችልም በሚሉው በኡላማዎች ?
✍ሰለፎቻችን የሴቶችን ፈተና ምን ያክል ይጠነቀቁ ነበር!??
#«ሐይድ(የወር አበባ) #ድንጋጌዎች»
የመንይና የመዝይ ልዩነት
#ጥያቄ🏮ብልትን በስሜት መንካት ውዱ ያስፈታልን ፣ በስሜት ካልሆነስ እንዴት ይታያል⁉️
📌 #ሀይድ ላይ ያለች ሴት #ቁርአን መቅራት ትችላለችን⁉️
🔷 አንድ ወንድ ከእድሜው በላይ የሆነችን ሴት ማግባት ይፈቀድለታል ወይ ወይም በተቃራኒ??
《_》የእርግዝና መከላከያን መጠቀም ብይኑ በሸሪዓ እንዴት ይታያል?
📌 ሴት ልጅ ለሰርጓ ቀን #ቬሎ መልበስ እንዴት ይታያል፣ #ከካፊሮችስ ጋር መመሳሰል አለበት⁉️
ልብ ቅርፅ እና አሻንጉሊት መጠቀም በሸሪዓው እንደት ይታያል❓
🌱እጅግ መሳጭ ሙሐደራ➘💎ስለ ዱንያ ፍቅርበሚል አርዕስት🔊👂
🎀የሶስት ሰዎች ታሪክ ።🎀
✍ከአላህ ጋር ሊኖረን የሚገባው መልካም ስነምግባር🌹
📚ሙሉ የነብያት ታሪኮች 📚
𝗝𝗼𝗶𝗻 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗲𝗹 ➡️ተ🀄️ላ🀄️ሉ
🌸🌾اَللهم        🌸🌾صل             🌸🌾علی                 🌸🌾نبينا                    🌸🌾 محمد                      🌸🌾 و علی                        🌸🌾آل                      🌸🌾نبينا                    🌸🌾 محمد                 🌸🌾كما صليت             🌸🌾على          🌸🌾إبراهيم    🌸🌾وعلى آل 🌸🌾إبراهيم 🌸🌾إنك حميد 🌸🌾مجيد ـ •┈┈•◈◉❒{👒}❒◉◈•┈┈• https://t.me/netalemufiden
نمایش همه...
💎قال ابن رجب💎 ابن آدم لو عرفت قدر نفسك ما أهنتها بالمعاصي أنت المختار من المخلوقات ولك أعدت الجنة . ኢብኑ ረጀብ ፦ "የአደም ልጅ ሆይ የነፍስህ ደረጃ ብታውቅ ኖሮ በወንጀል አታዋርዳትም ነበር። ከፍጡሮች ሁሉ የተመረጥከው አንተ ነህ። ለአንተም ነው ጀነት የተዘጋጀችው።" [لطائف المعارف ١٨٣] https://t.me/YereSulwedajoch_12
نمایش همه...