cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 499
مشترکین
-824 ساعت
-337 روز
-13630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹 📖 026 Surah Al-Shuara 📖 026 سورة الشعراء 🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi 🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/605 🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16334 🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐 https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media
نمایش همه...
👍 2
ትልቁ ስጦታ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “አላህ ገንዘብን ለሚወደውም ለሚጠላውም ይሰጣል። ኢማንን ግን ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም። አላህ ባሪያውን በወደደው ግዜ ኢማንን ይለግሰዋል።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 1571 https://t.me/AbuReyan_3030
نمایش همه...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

👍 1
ሀላል ፍቅር 👇 ከነፍሷ በላይ የምትወድህ አንዲት እንስት ትኖራለች። አንተ ዘንድ ከሁሉም እንስቶች ልዩ ሆና ትቀርባለች። ጉዳዮቿን በሙሉ አንተ ፊት ለመተረክ አታመነታም፣ አንተ ለማየት የምትከፍተው ዓይን እርሷ ጋር የተለመደው ዓይነት አይደለም። ልዩ ነው። እብድ ናት። ካንተ ጋር ስትሆን ብቻ… ቀልዱንም ቁምነገሩንም የምትቀላቅል እብድ ትሆናለች። እንዳሻት የምትሆነው ባንተ ስለምትሰክንና ባንተ ስለምትተማመን ነው።   እቅፍህ ዘንድ የትኛውም ዓለም ላይ የማታገኘው እረፍት ይሰማታል። አንተ ዘንድ ሊያባብሏት እንደምትፈልግ ህፃን ናት።  ከሌሎች ጋር  ደግሞ የንግግሯን ጥንካሬ ታያለህ። ክብሯን ለማስጠበቅ ስትለፋ ትመለከታለህ።  ካንተ ውጪ ያለው ዓለም ውስጥ አንተ ጋር እንደምታያት ዓይነት ለስላሳ አትሆንም።   እና ይህች ልዕልት አንድ ጊዜ ብቻ ነው በህይወትህ የምትመጣው። ከርሷ ጋር አብሮ የሚመጣው እንክብካቤ፣ ፍቅር፣ እዝነት  አንድ ጊዜ ብቻ ነው እድሉን የሚሰጥህ። ወይ ጠብቀሃት ትቆያለህ አሊያ እርሷን በማጣትህ ትከስራለህ። የርሷን ዓይነት ስሜት 1% ያላትን እንስት ፍለጋ ትንከራተታለህ። አታገኛትም።   በዚህ ልክ የሚወዷችሁን ጠብቁ ነው መልዕክቱ። https://t.me/AbuReyan_3030 https://t.me/AbuReyan_3030
نمایش همه...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

💯 2
📮 እንደ እስልምና ኩፋሮች/ካሃዲያን የሚያከብሩትን በዓል እንኳን አደረሳቹ ማለት ይቻላል?? 📌 قال الإمام ابن القيم - رحمه الله -: 📚 «وأما التهنئة بشعائر الكفر المختصة به فحرام بالاتفاق، مثل أن يهنئهم بأعيادهم وصومهم، فيقول: عيد مبارك عليك أو تهنأ بهذا العيد ونحوه، فهذا إن سلم قائله من الكفر فهو من المحرمات، وهو بمنزلة أن يهنئه بسجوده للصليب، بل ذلك أعظم إثما عند الله، وأشد مقتاً من التهنئة بشرب الخمر وقتل النفس وارتكاب الفرج الحرام ونحوه، وكثير ممن لا قدر للدين عنده يقع في ذلك، ولا يدري قبح ما فعل، فمن هنأ عبداً بمعصية أو بدعة أو كفر فقد تعرض لمقت الله وسخطه» 📌 «ኩፍርን ብቻ በሚያንፀባርቁ የሀይማኖታቸው መገለጫዎች እንኳን አደረሳችሁ… እንኳን ደስ ያለችሁ ማለት ሀራም መሆኑ የሁሉም ሊቃውንት ስምምነት ያለበት ነው። 📌 ለምሳሌ አንድ ሙስሊም በነሱ በዓላትና ፆም ጊዜ፤ «በዓሉን የተባረከ ያድርግልህ» ወይም «መልካም የደስታ በዓል ያድርግልህ» እና መሰል የደስታ መግለጫዎችን ቢያስተላልፍ፤ ተናጋሪው ከኩፍር ቢድን እንኳ ከባድ ወንጀል ነው የፈፀመው። ይህም፤ ልክ «እንኳን ለመስቀል ሰገድክ» ብሎ ደስታን እንደመግለፅ ነው! ይህ እንደውም፤ አንድ ሰው ነብስ በማጥፋቱ፣ አልኮል በመጠጣቱ፣ ዝሙት በመፈፀሙና በመሰል ተግባራት እንኳን ደስ ያለህ ከማለት በወንጀልነት የከበደ እና አስቀያሚ ነው። 📌 «ለኢስላማዊ ድንጋጌዎች ተገቢዉን ክብር የማይሰጡ ብዙ ሰዎች ይህንን ይፈፅማሉ። ምን ያክል የሚያስጠላ ተግባር እንደፈፀሙም አያስተውሉም። ቢድአ፣ ኩፍር እና ወንጀሎች በመፈፀማቸው እንኳን አደረሰህ፣ እንኳን ደስ ያለህ እና መሰል የደስታ መግለጫዎችን ያስተላለፈ፤ እራሱን ለአላህ ቁጣና ጥላቻ የተገባ እንዲሆን የሚያደርግ ምክኒያት ፈፅሟል» 📘 أحكام أهل الذمة (1/ 161 - 162) ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ♻️ https://t.me/AbuReyan_3030
نمایش همه...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

👍 4
መደመጥ ያለበት ግጥም‼️ ======================= ኢሳን አምላኪዎች ጥያቄዎች አሉን እንጠብቃለን ምላሽ እንድትሰጡን ======================= 📮 በሚል ርዕስ ለእየሱስ {ኢሳ} አምላኪዎች በግጥም መልኩ የቀረበ ግልፅ የሆነ ጥያቄ። [ከኢብኑል ቀይም ግጥም የተተረጎመ] 🎙 ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 📆 በቀን 20.08.2012 E.C 📆 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16283 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
👍 7🏆 2
✍      ንጉሶቹ የሚወረወሩበት ጫካ!! ልብ ላለው ልብ የሚነካ ታሪክ   አንዲት ጉደኛ ሀገር አለች። በዚች ሀገር ውስጥ ከሚደረጉ አስገራሚ ነገሮች አንዱ፦ በሀገሪቷ ላይ የሚነግሰው የትኛውም ንጉስ መንገስና መምራት የሚችለው እስከ ተገደበለት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው። ልክ ያንን ጊዜ ሲጨርስ በሀገሪቷ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ወደ ለንጉሶች መጣያ የተዘጋጀ ጫካ ይወሰድና ይጣላል።    ጫካው የሚገኘው ከሀገሪቷ ራቅ ያለ ቦታ በመሆኑ የሀገሪቷ ህዝቦች ስለ ጫካው ብዙም ጠንቅቀው አያውቁም። ብቻ ግን የንጉሱ ጊዜ ሲያበቃ ለዚህ ተግባር የተመደቡ ሰዎች ወስደው ጥለዉት ይመለሳሉ።   ንጉሱ ከዝያ በኋላ ተመልሶ አይመጣም። በምን ሁኔታ እንደ ሚኖር? በምን ሁኔታ እንደ ሚሞት የሚታወቅ ነገር የለም።   ንጉሱም ምንም እንኳ በንግስናው ዘመን የፈለገውን ማድረግ የመቻል መብት ቢኖረውም ጫካውን የሚያየው ግን ተወስዶ በሚጣልበት ቀን ነው።   ነገሩ በዚህ መልኩ እየሄደ ሳለ በሀገሪቷ ላይ ተራው ይደርሰውና አንድ ንጉስ ይነግሳል።   ይህ ንጉስ በጣም አዋቂና በሳል ስለ ነበር በስልጣን ዘመኑ እንደ ፈለገ ተመቻችቶ በመጨረሻም በማያውቀው ጫካ መጣል አልፈለገም።      "ታድያ ምን አደረገ❓"    ከዕለታት አንድ ቀን አገልጋዮቹን በማስከተል ንጉሶች የሚጣሉበት ጫካ ምን ዐይነት እንደ ሆነ እንየው ብሏቸው ይሄዳሉ። [በንግስና ዘመኑ የፈለገውን ማድረግ ስለ ሚፈቀድለት] ወደ ጫካው ሄደው ሲያዩ; ጫካው፦   በአስፈሪ አራዊቶች የተሞላ፣    እሾሃማ እና የሚያቆስሉ ዛፎች የበዙበት፣ አየሩ በመጥፎ ጠረን የተበከለ እና   በአጠቃላይ በጣም የሚያስፈራ ጫካ ሆኖ አገኙት።    በዚህ ጊዜ ይህ አስተዋዩ ንጉስ ነገ ወደዚህ ጫካ ከመጣሉ በፊት የቤት ስራውን መስራት ጀመረ። በስልጣኑ ከሚያገኘው ገቢ አብዛኛውን ወደዚህ ጫካ ወጪ በማድረግ ጫካው እንዲመነጠር፣    አስፈሪ አውሬዎቹ እንዲታደኑ፣      እሾሃማ ዛፎች እንዲወገዱ፣        ማራኪና ጥሩ ማዕዛ ያላቸው ተክሎች እንዲተከሉ በማድረግ ያ አስፈሪ የነበረው ጫካ ወደ ውብ መናፈሻነት ቀየረው።   የማይደርስ የለምና የንግስና ማብቂያ ቀኑ ደርሶ ወደ ጫካው ሲጣልም እንደ ቀደምት ነገስታቶች ስቃይና እንግልት ሳይሆን ውብና ማራኪ የሆነ ህይወት መኖር ጀመረ። ♻️እዚህ ጋ ቆም በልና ታሪኩን በምናብህ ቃኘው!! ናልኝማ ወዳጄ👇 እስከ አሁን ታሪኳን የነገርኩህ ሀገር፦ 👉የምስራቅ አውሮፓዋ …… ሀገር አይደለችም። እስከ አሁን ታሪኩን የነገርኩህ ንጉስ፦ 👉ከላይ የተጠቀሰቿ ሀገር ንጉስም አይደለም። ሀገሪቷ………     ያለንባት ዱንያ ናት። ንጉሶቹ………     እኔና አንተ ነን። ንግስናው………    የዱንያ ሕይወት ነው። ንግስናችን (ሕይወታችን) ሲያልቅ የምንጣልበት ጫካ………     ቀብራችን ነው። ንጉሶቹ ወስደው የሚጥሉት………      ቀባሪዎቻችን ናቸው። ጫካው ውስጥ ያሉ አስፈሪዎች………   የቀብር ውስጥ ጠያቂዎች ናቸው። ንጉሱ ወደ ጫካው ግንባታ ወጪ ያደረገው………   መልካም ስራው ነው። ♻️ጥያቄው👇 በዱንያ ሕይወታችን (ንግስናችን)፦ 💫አስፈሪው ቀብራችን እየገነባንና እያስዋብን ነን?? ወይንስ………… 💫በአስፈሪው ቀብር ተወስደን እስከ ምንጣል ቸላ ብለነዋል?? https://t.me/AbuReyan_3030    https://t.me/AbuReyan_3030
نمایش همه...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

👍 16
ኪታቡ ተውሂድ ነው
نمایش همه...
▫️አንዲት እናት ወደ አንድ ሸይኽ ፈትዋ ለመጠየቅ ትመጣና 🗣ለሸይኹ " ሸይኽ ሆይ የልጆቼ እንቅልፍ በጣም ከባድ ነው ፣ ለፈጅር ሰላት እነሱን መቀስቀስ ደከመኝና ምንድነው መፍትሄው? " በማለት ጠየቀች ። 🗣ሸይኹም " ሙቀት መቆጣጠሪያው ተቃጥሎ እሳት ቢተፋ ኖሮ ምን ታደርጊ ነበር? " አላት 🗣እናት " እቀሰቅሳቹዋለሁ " አለች 🗣ሸይኹ " ግንኮ እንቅልፋቸው ከባድ ነው " አላት 🗣እናት " በአላህ ይሁንብኝ አንገታቸውን እየጎተትኩ ቢሆንም እቀሰቅሳቸዋለሁ " አለች 🗣ሸይኹ|| " ይህን የምታደርጊው ከዱንያ እሳት ልታድኚያቸው ነው ፣ ልክ እንደዛውም ከአኺራ እሳት ለማዳን ቀስቅሺያቸው " አላት። ( ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻗُﻮﺍ ﺃَﻧْﻔُﺴَﻜُﻢْ ﻭَﺃَﻫْﻠِﻴﻜُﻢْ ﻧَﺎﺭًﺍ ﻭَﻗُﻮﺩُﻫَﺎ ﺍﻟﻨَّﺎﺱُ ﻭَﺍﻟْﺤِﺠَﺎﺭَﺓُ ﻋَﻠَﻴْﻬَﺎ ﻣَﻠَﺎﺋِﻜَﺔٌ ﻏِﻠَﺎﻅٌ ﺷِﺪَﺍﺩٌ ﻟَﺎ ﻳَﻌْﺼُﻮﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﺎ ﺃَﻣَﺮَﻫُﻢْ ﻭَﻳَﻔْﻌَﻠُﻮﻥَ ﻣَﺎ ﻳُﺆْﻣَﺮُﻭﻥَ ) "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነች እሳት ጠብቁ ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች ፣ ኀይለኞች የሆኑ መላእክት አልሉ ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም ፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡"    💙ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ💙 https://t.me/AbuReyan_3030 https://t.me/AbuReyan_3030
نمایش همه...
📚 ከቀደምቶች ምክር 🇸🇦

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @yeilmkazna_bot 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ይገኛሉ።

👍 13