cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 013
مشترکین
-324 ساعت
+27 روز
+6130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"የወንድም ሱዳን ህዝብ ችግር የኛም ችግር ሰላማቸውም ሰላማችን በመሆኑ ለሱዳን ህዝብ እፎይታ እና የብልፅግና ጉዞ ዛሬም እንደ ትላንቱ ከልብ እንሰራለን።"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=848713098
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የ12ኛ ክፍል የ2016 ዓ.ም አገር አቀፍ የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ፤  ፈተናውን  በስኬት በማለፍ የልፋታችሁን ፍሬ የምታገኙበት እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን። አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ ➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል። ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ፤ ስለዚህ... ➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን ➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት 🙏 ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን 🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች ሚልየን ብሮች ተጠየቀባቸው ባለፈው ሳምንት ከ100 በላይ ተማሪዎችንና መንገደኞችን ያገቱት ታጣቂዎች ላንድ ታጋች 1 ሚሊዮን ብር እየጠየቁ እንደሚገኙ መስማቱን ሮይተርስ ዘግቧል። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አዝመራው ዘገዬ፣ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መታገታቸውን እንዳረጋገጡና ነገር ግን ዝርዝር መረጃ ከመስጠት እንደተቆጠቡ ዘገባው አመልክቷል። ከእገታው ያመለጠ አንድ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ፣ ታጣቂዎቹ ኦሮሚኛ ቋንቋ ይናገሩ እንደነበርና በጸጉራቸው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች እንደሚመስሉ ተናግሯል ተብሏል። ሮይተርስ፣ ፌደራል መንግሥቱ፣ የክልሉ መንግሥት እና የአማጺው ቡድን ቃል አቀባዮች በጉዳዩ ዙሪያ ላነሳው ጥያቄ ምላሽ እንዳልሰጡት ገልጧል።(ዋዜማ) @sheger_press
نمایش همه...
👍 3
"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል።ጉዞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው።"የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
نمایش همه...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሱዳን ገቡ ሐምሌ 2/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል። ጉዞውም ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ እርምጃ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
نمایش همه...
👍 1 1
የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር በምስል:-
نمایش همه...
👍 4 1
03:48
Video unavailableShow in Telegram
PM Abiy 4kilo Interview.mp4280.35 MB
በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ወደሚወስዱባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ጀመሩ። ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮም የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ አራት ኪሎ፣ ኤፍቢኢ እና አምስት ኪሎ ካምፓሶች ሲገቡ አበረታትተዋል፡፡
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.