cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 066
مشترکین
-324 ساعت
+17 روز
+8230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🚨 ይፋዊ : ቪንሰንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ በመሆን እስከ June 2027 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል 🔴🇧🇪 “በባየር ሙኒክ የሚገጥሙኝን ፈተናዎች ለመጋፈጥ ጓጉቻለሁ” “በዚህ ክለብ ለማሰልጠን መመረጤ ትልቅ ክብር ነው ። በአለም አቀፏ እግርኳስ ባየር ሙኒክ ትልቁ ተቋም ነው” “እንደ አሰልጣኝ : የኳስ ቁጥጥር እና ፈጠራ ይመቸኛል እናም ደግሞ በሜዳ ውስጥ ጠንካራ እና የማይቀመስ መሆን ይገባናል ” “አሁን ትኩረቴ ወደፊት ስለሚሆኑ ጉዳዮች ነው ። ከተጫዋቾቹ ጋር መስራት ፣ ቡድን ግንባታ...ሁሉም ነገር ቦታውን ሲይዝ ስኬት ይከተላል ” ብሏል ። በባየር ሙኒክ ምን ያህል ዋንጫ ያሳካ ይሆን ?🏆 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል
2490Loading...
02
"15ዓመት ዘፍኜ ያልታወቅኩ በመመሳሰል ልታወቅ" 😂 ኢትዮጵያዊው አትክልቲ እና የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ #ጎል
3340Loading...
03
ታዋቂው Troll Football ይህ በሀገራችን ከሰሞኑ በብዙ መነጋገሪያ የሆነውን ግለሰብ ምስል በመጠቀም ፔፕ ጋርዲዮላ የኤፌ ካፑን ዋንጫ ከተሸነፈ በኋላ ሲል በገፁ ላይ ቪዲዮውን አጋርቶታል ። Pep Guardiola after loosing the FA CUP final 😂 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል
1691Loading...
04
የአንቶኒ ማርሲያል ስንብት 🔴👋🏻 " የክለቡ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች ላደረጋችሁልኝ ነገሮች በሙሉ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ” "በተለይ ደጋፊዎች ዝማሬያችሁ ፣ ማበረታቻዎቻችሁ እናም ለክለቡ የምታሳዩት ፍቅራችሁ ለዘለዓለም በልቤ ውስጥ ተቀርጷል" ። @mikoethio #ጎል
4741Loading...
05
🚨 ሰበር ከስፖርቱ : ቼልሲ ኢንዞ ማሬስካን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ተስማምቷል 🤝🏻 ማሬስካ የቼልሲውን ጥያቄ በመቀበል ፤ በሁለት ዓመት እንዲሁ ተጨማሪ ዓመትን ባካተተው ፕሮጀክት ፣ ከስምምነት ተደርሷል — በቅርቡ ስምምነቱ በወረቀት ይሰፍራል 🇮🇹 ኢንዞ ስራውን ይፈልጋል ፣ ቼልሲም ማሬስካን ይሻል ስለሆነም አሁን ለሌሲስተር ሲቲ የሚከፈለው የካሳ ስምምነት ብቻም ነው የሚቀረው ። ቼልሲ ማሬስካን ይፈልጋል ፣ ውይይቶችም ተጀምረዋል ። 🔵👀
5210Loading...
06
🗣ዣቪ "ሀንሲ ፍሊክ ይሰቃያል" Xavi said Hansi Flick will "suffer" as Barcelona manager 👀 The German coach is expected to be announced as the new coach in the coming days. @mikoethio #ጎል
4900Loading...
07
@mikoethio
4920Loading...
08
Paul Scholes is seriously impressed with Kobbie Mainoo 🤝 @mikoethio
6000Loading...
09
የጀርመን ቡንደስሊጋ አሸናፊዎቹ ታሪካቸው ላይ ተጨማሪ የዲኤፌቢ ፖካል ዋንጫውን አካተዋል !!! 🏆🏆 ! የዣቪ አሎንሶ መቼም የማይረሳ የውድድር ዓመት 👏 #ጎል
5901Loading...
10
@mikoethio
6540Loading...
11
ቶኒ ክሩስ በሳንቲያጎ በርናቤዮ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል 🤍 #ዳጉ_ጆርናል
3760Loading...
12
@mikoethio
5601Loading...
13
@mikoethio
5671Loading...
14
ሻምፒዮኖቹ በኢውሮፓ ሊግ የምንመለከታቸው ይሆናል ቀያይ ሰይጣኖቹ የኤፌ ካፑ ዋንጫውን ከማንሳታቸው በላይ ፤ በሊጉ 8ተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ያጡት የአውሮፓ መድረክ ላይ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፍ እድል ማግኘታቸው ትልቁ ደስታ ነው  ። #ዳጉ_ጆርናል
4140Loading...
15
በኢውሮፓ ሊግ የምንመለከታቸው ይሆናል ቀያይ ሰይጣኖቹ የኤፌ ካፑ ዋንጫውን ከማንሳታቸው በላይ ፤ በሊጉ 8ተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ያጡት የአውሮፓ መድረክ ላይ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፍ እድል ማግኘታቸው ትልቁ ደስታ ነው ። #ዳጉ_ጆርናል
5311Loading...
16
PROUD DAD VIBES 🥺❤️ 🎥@mikoethio
4920Loading...
17
በኤፌ ካፑ የፍፃሜ ጨዋታ ግብ ያስቆጠሩ የዩናይትድ ወጣት ተጫዋቾች : ◽️ ️ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በ 2004 ከ ሚልዎል ጋር ◽️ አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ 2024 ከ ማን ሲቲ ◽️ ኮቢ ማይኖ in 2024 ከ ማን ሲቲ 🔥 GGMU #ዳጉ_ጆርናል
3771Loading...
18
ማንችስተር ዩናይትድ የኤፌ ካፕ ዋንጫውን የግሉ አድርጓል 🏆🙌                        ማንችስተር ሲቲ 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ         ዶኩ ⚽️                   ጋርናቾ  ⚽️                                  ማይኖ ⚽️ @mikoethio #ጎል
5240Loading...
19
UNITED HAVE DONE IT! 🏆🙌 @mikoethio
5291Loading...
20
Media files
4940Loading...
21
Erling Haaland in the first 45 minutes of the FA Cup final via Europeanlad: - 0 goals - 0 assists - 0 shots on target - 0 shots off target - 0 dribbles - 0 key passes - 0 crosses - 0 long balls - 12 touches @mikoethio
5621Loading...
22
What a finish and what a moment for Kobbie Mainoo 🥳 @mikoethio
6150Loading...
23
ጋርናቾ 🤝 ኮቢ #ጎል
6300Loading...
24
የማንቸስተር ከተማ ክለቦች ፍልሚያ ይጠበቃል የሊጉ ሻምፒዮን ማንቸስተር ሲቲ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በዛሬው እለት ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ የሚፋለሙ ሲሆን ፤ ጨዋታው ለንደን በሚገኘው ዌምብሌይ ስታዲየም 11 ሠዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ታሪክ ቀያይ ሰይጣኖቹ 12 ጊዜ እንዲሁም ውኃ ሰማያዊዮቹ 7 ጊዜ ሻምፒየን ሆነዋል፡፡ #ዳጉ_ጆርናል
6970Loading...
25
አስደናቂ የአትሌቲክ ክለብ አሰልጣኝ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ ይፋ እንዳደረጉት መረጃ ከሆነ ፤ የክለቡ አጥቂ ኢናኪ ዊሊያምስ የብርጭቆ ስባሪ በእግሩ ውስጥ እያለ ላለፏት ሁለት ዓመታት እግርኳስን መጫወቱን ተናግረዋል ። ኢናኪም ይህንኑ ተከትሎ ከእግሩ ስር የወጣለትን ስባሪ ብርጭቆ በኢንስታግራም ገፁ አጋርቷል 😳 #ጎል
6711Loading...
26
❕ 10ት ዓመታት ሊታገድ ይችላል ❕ ሉካስ ፓኩዌታ ከቤቲንግ (ቁማር) ጋር በተገናኘ አድርጎታል እየተባለ በሚገኘው ድርጊት ጥፋተኛ መሆኑ ከተረጋገጠ እስከ 10ት ዓመታት ከእግርኳሱ ሊታገድ እንደሚችል የሜይልስፖርት መረጃ ያሳያል ። ተጫዋቹ  በአራት ጨዋታዎች ሆን ብሎ የቢጫ ካርዱን ተመልክቷል ተብሏል ❌🇧🇷 #ጎል
6320Loading...
27
🔥 የዕድሉ ተጠቃሚ ይሀኑ 🔥 ⭐️ 3 ቱን 50ML የሻይክ ሽቶዎች በቅናሽ ዋጋ 6,600 ብር ብቻ በ 0913701702/0975293297 ይደውሉልን
6470Loading...
28
የዴቪድ ሞይስ ተተኪ ሎፒቴጌ ዌስትሃም ጁሊያን ሎፒቴጌ ን ፣ የአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ተተኪ በማድረግ አዲሱ የክለባቸው አሰልጣኝ አድርገው ሹመዋል ። አሰልጣኙ በቀደሙት ዓመታት በሴቪያ እና ዎልቨርሀምተን ወንደረስ ጥሩ የሚባል ጊዜን ማሳለፋቸው ይታወሳል ። #ዳጉ_ጆርናል
3930Loading...
29
@mikoethio
6270Loading...
30
Sead Kolašinac signed for Arsenal in 2017, making 80 Premier League appearances over five seasons. He never won a European trophy with the Gunners, losing to Chelsea in the 2019 Europa League final. At 30 years old, he's finally lifted his first-ever European trophy with Atalanta ❤️🏆 @mikoethio
6220Loading...
31
አታላንታ የሊቨርኩሰንን 51 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ የገቱት ይመስላል #ጎል
190Loading...
32
HAT TRICK FOR LOOKMAN! ATALANTA ARE ON THE VERGE OF WINNING THE EUROPA LEAGUE 😱 BAYER LEVERKUSEN'S TREBLE DREAMS AND UNDEFEATED SEASON ARE ON THE ROPES!!! @mikoethio
6010Loading...
33
@mikoethio
5901Loading...
34
LOOKMAN WITH A BRACE FOR ATALANTA WITHIN THE FIRST 26 MINUTES OF THE EUROPA LEAGUE FINAL!!! LEVERKUSEN ARE DOWN 2-0. IS THIS HAPPENING? 🤯 @mikoethio
6610Loading...
35
የሉክማን ሁለተኛ ግብ! #ጎል
5870Loading...
36
Lookman 2-0 Leverkusen Leverkusen fans 😐   @mikoethio
6860Loading...
37
Media files
6370Loading...
38
ቼልሲ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ክለቡን እንደሚለቁ ይፋ አድርጓል ። አሰልጣኙ ክለቡን 6ተኛ ሁኖ እንዲያጠናቅቅ ማድረግ ችለዋል ። #ዳጉ_ጆርናል
6020Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ይፋዊ : ቪንሰንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ በመሆን እስከ June 2027 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል 🔴🇧🇪 “በባየር ሙኒክ የሚገጥሙኝን ፈተናዎች ለመጋፈጥ ጓጉቻለሁ” “በዚህ ክለብ ለማሰልጠን መመረጤ ትልቅ ክብር ነው ። በአለም አቀፏ እግርኳስ ባየር ሙኒክ ትልቁ ተቋም ነው” “እንደ አሰልጣኝ : የኳስ ቁጥጥር እና ፈጠራ ይመቸኛል እናም ደግሞ በሜዳ ውስጥ ጠንካራ እና የማይቀመስ መሆን ይገባናል ” “አሁን ትኩረቴ ወደፊት ስለሚሆኑ ጉዳዮች ነው ። ከተጫዋቾቹ ጋር መስራት ፣ ቡድን ግንባታ...ሁሉም ነገር ቦታውን ሲይዝ ስኬት ይከተላል ” ብሏል ። በባየር ሙኒክ ምን ያህል ዋንጫ ያሳካ ይሆን ?🏆 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
👍 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
"15ዓመት ዘፍኜ ያልታወቅኩ በመመሳሰል ልታወቅ" 😂 ኢትዮጵያዊው አትክልቲ እና የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ #ጎል
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ታዋቂው Troll Football ይህ በሀገራችን ከሰሞኑ በብዙ መነጋገሪያ የሆነውን ግለሰብ ምስል በመጠቀም ፔፕ ጋርዲዮላ የኤፌ ካፑን ዋንጫ ከተሸነፈ በኋላ ሲል በገፁ ላይ ቪዲዮውን አጋርቶታል ። Pep Guardiola after loosing the FA CUP final 😂 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአንቶኒ ማርሲያል ስንብት 🔴👋🏻 " የክለቡ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች ላደረጋችሁልኝ ነገሮች በሙሉ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ” "በተለይ ደጋፊዎች ዝማሬያችሁ ፣ ማበረታቻዎቻችሁ እናም ለክለቡ የምታሳዩት ፍቅራችሁ ለዘለዓለም በልቤ ውስጥ ተቀርጷል" ። @mikoethio #ጎል
نمایش همه...
👍 1👎 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ሰበር ከስፖርቱ : ቼልሲ ኢንዞ ማሬስካን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ተስማምቷል 🤝🏻 ማሬስካ የቼልሲውን ጥያቄ በመቀበል ፤ በሁለት ዓመት እንዲሁ ተጨማሪ ዓመትን ባካተተው ፕሮጀክት ፣ ከስምምነት ተደርሷል — በቅርቡ ስምምነቱ በወረቀት ይሰፍራል 🇮🇹 ኢንዞ ስራውን ይፈልጋል ፣ ቼልሲም ማሬስካን ይሻል ስለሆነም አሁን ለሌሲስተር ሲቲ የሚከፈለው የካሳ ስምምነት ብቻም ነው የሚቀረው ። ቼልሲ ማሬስካን ይፈልጋል ፣ ውይይቶችም ተጀምረዋል ። 🔵👀
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ዣቪ "ሀንሲ ፍሊክ ይሰቃያል" Xavi said Hansi Flick will "suffer" as Barcelona manager 👀 The German coach is expected to be announced as the new coach in the coming days. @mikoethio #ጎል
نمایش همه...
👍 1

👍 3👏 1
نمایش همه...