cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hijra Tube [Official]

ሒጅራ ቲዩብ ኢስላማዊ ድረገፅ ትኩስ ትኩስ የሙስሊሙን አለም የተመለከቱ መረጃዎች ጠቃሚ ፅሁፎችና ዳእዋዎች ይቀርቡበታል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 182
مشترکین
-824 ساعت
-297 روز
-12630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ሺዓዎች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍«ዑመር (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) ልጃቸውን ቀብረዋል የሚለው ንግግርም ሆነ፤ ትላልቅ ሰሓቦች ያለቁበት የግመሉ ጦርነት ላይ የዓኢሻ እና የዓሊይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) የነበረው ቅርርብ በተቃራኒው መጠ'ልሸት... ዓኢሻ በዝሙት በታማች ጊዜ ዓሊይ ለነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፍቷት የሚል ምክር በመስጠታቸው ዓኢሻ በዚህ ቂም ይዛ ዑስማን ሲገደ'ሉ አመፅ አስነስታባቸዋለች... ዑስማንም (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) በኸለፋነት ዘመናቸው 26ቱን ሹማምንት ሲሾሙ ዘመዳቸውን ብቻ እንጅ ሌላን አልሾሙም...» እነዚህና መሰል ንግግሮች ሺዓዎች ወደ ሙስሊሙ ዘንድ ያሰረጿቸው የጥላቻ አመለካከቶች ናቸው። * የዓኢሻና የዓሊይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) ጉዳይ ሲገን ስለ ዓሊይ ታላቅነትና ልቅና ብዙ ሓዲሦችን የተናገረችው ዓኢሻ ሆና ሳለ፤ ዓኢሻ ለዓሊይ ከነበራት 'ጥላቻ' የተነሳ ሐዲሥ ስታስትላልፍ ሳይቀር ስሙን ላለመጥራት 'قال رجل' ትል እንደነበረ ሁሉ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይነገራል። : ወደ እምነታቸው ሲያስገቡ እና ሶላታቸው ላይ ሶሓቦችን ዓኢሻን፣ አቡበከርን፣ ዑመርን እና ዑስማንን (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) የሚራገሙበት የርግማን ቃላት የሲያሳ ጉዳይ ምን ያክል ከእነርሱ እንደራቀ ያስገነዝባል። || የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me//AbuHiba
8414Loading...
02
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ       📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት 💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦 👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ።   ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል። ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።   🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ   👉 Telegram - @Burhan_online   👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1 Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN 👉🇪🇹📱📞+251982570953 👉🇸🇦📱📞+966507546569
1 0550Loading...
03
🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/1 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3bBDa00 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
8490Loading...
04
🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/2 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሀሙስ ዙልሒጃ 1/1443 ዓ.ሂ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3OSVm3A 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
8390Loading...
05
🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/3 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ቅዳሜ ዙልሒጃ 3/1443 ዓ.ሂ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3R2HCFw 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
9320Loading...
06
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ       📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት 💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦 👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ።   ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል። ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።   🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ   👉 Telegram - @Burhan_online   👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1 Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN 👉🇪🇹📱📞+251982570953 👉🇸🇦📱📞+966507546569
1 2832Loading...
07

10Loading...
08
ዕድሜና ዒባዳ በቁጥር ቢሰላ አንድ ሰው በአማካይ 60 ዓመት ቢኖር በቀናት ሲሰላ 👉 21,900 ቀናት ይኖራል ♦️ በ10 ዓመቱ ሶላትና ፆምና ቢጀምር 🧎‍♂️109,500 የፈርድ ሰላት ይሰግዳል 🌙 1,500 የፆም ቀናት ይፆማል ♦️ በ20 ዓመቱ ዘካህ ቢጀምር 💰 40 ጊዜ ዘካህ ያወጣል ♦️ በ40 ዓመቱ ሐጅ ቢያደርግ 🕋 1 ጊዜ (ግዴታው አንዴ ስለሆነ) ሐጅ ያደርጋል 🔷 የሰው ልጅ ግዴታ የተደረገበት እነዚህን ብቻ ነው። እነዚህም በትክክል ከፈፀመ ጀነት ይገባል። «በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል። በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም።» (ሐጅ 78)
2 4767Loading...
09
قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ "ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት በእርግጥም የሚያገኛቹ ነው።" • ሁሌም በዝግጅት ላይ ሁን!ሞት ወደአንተ ከመምጣት ምንም ቅሮት የሌለው ነገር ነው።
2 6326Loading...
10
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
2 5633Loading...
11
ወንድማችን አሚርን እናሳክመው‼ ======================== (ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ሼር በማድረግና በመልካም ዱዓችን እናግዘው።) || ✍ ወንድምና እህቶች፤ ያው እንዲህ አይነት የታመሙ ወገኖቻችን ሲኖሩ የግደታ እንደተለመደው እናስቸግራችኋለን፤ አንድ ቀን ይህን ችግር በቋሚነት የሚፈታ መፍትሄ እስኪበጅ ድረስ! ይህ ገና ታዳጊ የሆነ ወንድማችን አሚር ጀማል በአሰቃቂው የካንሰር በሽታ ታሞ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ልብ በሚሰብር ሁኔታ ላይ ይገኛል። ይህን ቪድዮውን ተመልከቱት። (https://t.me/MuradTadesse/35486) ወደ ውጭ ሂዶ መታከም ስላለበት አጠቃላይ ለሕክምና የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው። አሁን ላይ አል-ሐምዱሊላህ 1.83 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። ቀሪ 1.17 + ሚሊዮን ብር ይጎድለዋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አላህ ይጠብቀንና የካንሰር በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ ዘግናኙ ነው። ጊዜ በተሰጠው ቁጥር መታከም ወደማይችልበት ደረጀሰ ከፍ ይላል። ወንድማችን ብሩ እስኪሟላለት ድረስ ስቃዩ እንዳይረዝምና ደረጃው እንዳይከፋ፤ በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ዛሬውኑ አላህ ከሰጠን ላይ እንደምንም ነፍስያችንን አሸንፈን ቀንሰን በመሰደቅ ወንድማችንን ቶሎ እናሳክመው። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
2 7190Loading...
12
ሲያሳዝን በአላህ! √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen
2 1930Loading...
13
ብዙ ወላጆች ግራ ከሚጋቡባቸው ነገሮች ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባው የግንኙነት መጠን ነው። "ልጅ ቆንጠጥ ተደርጎ እና የሚቀጣኝ አለ ብሎ ወላጁን ፈርቶ ካላደገ ጋጠወጥ ይሆናል" የሚለው የሀበሻ ብሂል ዕውነትነት ያለው ቢሆንም፣ ገደብ ሲያጣ ግን ልጆች ወላጆቻቸውን በጣም ይፈሩና ክፉ ደጉን የሚያማክሩት የቅርብ ሠው ሲያጡ በትምህርት ቤት የዕድሜ ዕኩዮቻቸው ተፅዕኖ ስር ይወድቃሉ። አደንዛዥ ዕፅ እስከመጠቀም የሚያደርስ አጓጉል ባህሪም ይለምዳሉ። በተቃራኒው በምዕራባዊያን መስመር የሚራመዱ ቤተሠቦች ልጆችን ፍፁም ልቅ በማድረግ እና ያለገደብ በማቅረብ "ወላጅ" የሚለውን ማዕረግ እና ወግ መስዋዕት ያደርጉና ወላጁን የማያከብር እና እንደ እኩያው የሚዘልፍ፣ አደግ ሲልም ትንሽ መብቱ ሲነካ ወላጁን ፍርድ ቤት ከመገተር ወደኋላ የማይል አለሌ ይፈጥራሉ። አንደበታቸው የማይጠገበው ሶሪያዊ ምሁር፣ ዶ/ር መሐመድ አናቡልሲ ይህን በተመለከተ ሲያስተምሩ ወላጅ ምንጊዜም ለልጆቹ ፍቅር መስጠት እና ማቅረብ ያለበት እንደሆነ ያሠምሩና በጥቅሉ ግን በወላጅ እና በልጅ መካከል ሊኖር የሚገባው ግንኙነት አንድ ወጥ የሆነ እና የማይቀያየር ሳይሆን እንደልጁ የዕድገት ደረጃ የሚለዋወጥ መሆን እንደሚኖርበት ያስተምራሉ። ለዚህም የ"ሠባት ህግ": (rule of 7) የሚባል ጥቅል መርህ በዚህ መልኩ ያስቀምጣሉ… * ልጅህን በመጀመሪያው ሠባት ዓመት አጫውተው፣ በቀጣዩ ሠባት (8—14) ሲያጠፋ ቅጣው፣ በቀጣዩ ሠባት (15—21) ጓደኛህ አድርገህ የባህሪ ለውጡን ተቆጣጠረው ፣ ከዚያ በኋላ (> 21) በጓደኝነት ብቻ ቀጥል።
2 8009Loading...
14
✌️❤ ሰበር ዜና ! ተክቢር አላሁ አክበር!!! እንደ የዓለም ዑለማዎች ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ዘገባ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ሌሎች የዓለማችን ሀገራቶችን ሳይጨምር በፈረንሳይ ብቻ 17 ሺህ ሰዎች ኢስላምን መቀበላቸውን አስታውቀዋል። "እርሱ ያ መልዕክተኛውን በቀጥተኛው መንገድና በእውነተኛው ሀይማኖት ላይ የላከው ከሀይማኖቶች ሁሉ በላይ ይፋ ይሆን ዘንድ ነው፣ ከሀዲያን ቢጠሉም እንኳን፤"✌️❤ Jemal Dawud Muzeyin
2 4965Loading...
15
ሰይዱና ዑመር ብን አል ኸጣብ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ አሉ ፣- ለአንድ ሰዉ ዱንያ ጭንቀቱ ከሆነች ልቡ በአራት ነገሮች ትጠበባለች ። ሀብትን የማይደርስበት ድህነት ማብቂያ የሌለዉ ጭንቀት ማለቂያ የሌለዉ ስራ መጨረሻዉን የማይደርስበት ተስፋ አለቀ ፣ فاللهم اشغلنا بك وبطاعتك ومحبتك واصرفنا عن كل ما يشغلنا عنك
2 77211Loading...
16
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
3 6357Loading...
17
አፋልጉኝ ‼️ እናቴ ዘይነብ ኑርሁሴን :የአእምሮ ህመምተኛ ስትሆን እድሜዋ 45 አከባቢ በ 26 -07-2016 ከጳውሎስ መድሃኔአለም አከባቢ የሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እንደ ወጣች አልተመለሰችም እናቴን ያለችበት የሚያዉቅ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን 0940027825 0911076910
2 1170Loading...
18
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
1 8101Loading...
19
مقطع مَهيب! بين الرِّضا والجِهاد، بين الحُبّ والقلب، بين البِرّ والجنّة.. كلها ثنائيات اجتمعت في لحظة! ♥♥♥
2 0741Loading...
20
#ህልማቸውን_በጋራ_እውን_እናድርግላቸው 🙏 ********** ይህ አባት ስማቸው አቡበክር ሰኢድ ይባላሉ የታላቁና የአንጋፈው ደሴ #ሸዋበር_መስጅድ ዘበኛ ናቸው። የአላህን ቤት ለመጎብኘት ለሀጅ ካላቸው ጉጉት የተነሳ በዘበኝነት ሙያ የምትከፈላቸው ደመወዝ #ለረዝም_አመታት_በዚያ ቢያጠራቅሟት በዚህ ቢያጠራቅሟት አልሞላ ብላ እስካሁን 50 ሽብር ድረስ መቆጠብ ችለዋል። #እጀግ_የሚገርመው ነገር ይህንን ሀምሳ ሽብር ብቻ ይዘው አላህን ተወክለው ለዘንድሮው ሀጅ በመመዝገብ ትኬታቸውን ቆርጠው አላህን ለቤትህ አብቃኝ በማለት እየለመኑ ይገኛሉ። ነገር ግን ምንም ቢመዘገቡና ትኬትወን በእጅወ ቢይዘኳን ቀሪው 275 ሽብር ገና በመሆኑ የዚህን አባት የአመታት ህልም ዱአ በጋራ በመሆን እንድናግዛቸው በአላህ ስም እጠይቃለሁ። በምንችለው ሁሉ ትንሽ ትልቅ ሳንል እናግዛቸው 1000398760798 ንግድ ባንክ 100538690001 ሂጅራ ባንክ ሸር Via ዘመን ተሻጋሪው
2 2943Loading...
21
Media files
2 2190Loading...
06:41
Video unavailableShow in Telegram
ሺዓዎች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍«ዑመር (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) ልጃቸውን ቀብረዋል የሚለው ንግግርም ሆነ፤ ትላልቅ ሰሓቦች ያለቁበት የግመሉ ጦርነት ላይ የዓኢሻ እና የዓሊይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) የነበረው ቅርርብ በተቃራኒው መጠ'ልሸት... ዓኢሻ በዝሙት በታማች ጊዜ ዓሊይ ለነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፍቷት የሚል ምክር በመስጠታቸው ዓኢሻ በዚህ ቂም ይዛ ዑስማን ሲገደ'ሉ አመፅ አስነስታባቸዋለች... ዑስማንም (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) በኸለፋነት ዘመናቸው 26ቱን ሹማምንት ሲሾሙ ዘመዳቸውን ብቻ እንጅ ሌላን አልሾሙም...» እነዚህና መሰል ንግግሮች ሺዓዎች ወደ ሙስሊሙ ዘንድ ያሰረጿቸው የጥላቻ አመለካከቶች ናቸው። * የዓኢሻና የዓሊይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) ጉዳይ ሲገን ስለ ዓሊይ ታላቅነትና ልቅና ብዙ ሓዲሦችን የተናገረችው ዓኢሻ ሆና ሳለ፤ ዓኢሻ ለዓሊይ ከነበራት 'ጥላቻ' የተነሳ ሐዲሥ ስታስትላልፍ ሳይቀር ስሙን ላለመጥራት 'قال رجل' ትል እንደነበረ ሁሉ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይነገራል። : ወደ እምነታቸው ሲያስገቡ እና ሶላታቸው ላይ ሶሓቦችን ዓኢሻን፣ አቡበከርን፣ ዑመርን እና ዑስማንን (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) የሚራገሙበት የርግማን ቃላት የሲያሳ ጉዳይ ምን ያክል ከእነርሱ እንደራቀ ያስገነዝባል። || የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me//AbuHiba
نمایش همه...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ       📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት 💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦 👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ።   ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል። ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።   🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ   👉 Telegram - @Burhan_online   👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1 Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN 👉🇪🇹📱📞+251982570953 👉🇸🇦📱📞+966507546569
نمایش همه...
👍 3
🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/1 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3bBDa00 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/2 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሀሙስ ዙልሒጃ 1/1443 ዓ.ሂ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3OSVm3A 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴 ክ/3 ▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ ደርስ የተወሰደ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ቅዳሜ ዙልሒጃ 3/1443 ዓ.ሂ የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ 🔸mp3 ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3R2HCFw 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ       📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት 💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦 👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ።   ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል። ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።   🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ   👉 Telegram - @Burhan_online   👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1 Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN 👉🇪🇹📱📞+251982570953 👉🇸🇦📱📞+966507546569
نمایش همه...
👍 3 3
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ       📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት 💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦 👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ።   ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል። ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።   🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ   👉 Telegram - @Burhan_online   👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1 Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN 👉🇪🇹📱📞+251982570953 👉🇸🇦📱📞+966507546569
نمایش همه...
ዕድሜና ዒባዳ በቁጥር ቢሰላ አንድ ሰው በአማካይ 60 ዓመት ቢኖር በቀናት ሲሰላ 👉 21,900 ቀናት ይኖራል ♦️ በ10 ዓመቱ ሶላትና ፆምና ቢጀምር 🧎‍♂️109,500 የፈርድ ሰላት ይሰግዳል 🌙 1,500 የፆም ቀናት ይፆማል ♦️ በ20 ዓመቱ ዘካህ ቢጀምር 💰 40 ጊዜ ዘካህ ያወጣል ♦️ በ40 ዓመቱ ሐጅ ቢያደርግ 🕋 1 ጊዜ (ግዴታው አንዴ ስለሆነ) ሐጅ ያደርጋል 🔷 የሰው ልጅ ግዴታ የተደረገበት እነዚህን ብቻ ነው። እነዚህም በትክክል ከፈፀመ ጀነት ይገባል። «በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል። በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም።» (ሐጅ 78)
نمایش همه...
👍 22
Photo unavailableShow in Telegram
قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ "ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት በእርግጥም የሚያገኛቹ ነው።" • ሁሌም በዝግጅት ላይ ሁን!ሞት ወደአንተ ከመምጣት ምንም ቅሮት የሌለው ነገር ነው።
نمایش همه...
👍 7 2
Repost from Seid Social
01:46

👍 23