cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Exit Exam For All Department

@ 2016 GC Exit Exam Batch

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
11 600
مشترکین
+4024 ساعت
+4627 روز
+2 24230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 በጀት ክፍፍል የፌደራል መንግሥት ለ2017 በጀት ዓመት ከያዘው 971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከመንግሥት ግምጃ ቤት ወጪ ሆኖ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲከፋፈል መድቧል። ለፓርላማ በቀረበ የበጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ እንደሚታየው 13 ዩኒቨርሲቲዎች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦላቸዋል። ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመንግሥት መደበኛ በጀት 1.9 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 1.8 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። ከመንግሥት ግምጃ ቤት 1.7 ቢሊዮን ብር የሚሰጠው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በክፍፍሉ ሦስተኛውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚያገኝ ይሆናል። ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በአራተኛ እና በአምስተኛነት ይከተላሉ። የፌደራል መንግሥት በጀትን የሚያዘጋጀው የገንዘብ ሚኒስቴር፤ ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ባካሄደው የበጀት ስሚ መርሐግብር ዩኒቨርሲቲዎች “በተቀመጠላቸው ጣሪያ መሰረት” የበጀት ዕቅዳቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቶ እንደነበር አይዘነጋም። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
2 3525Loading...
02
#Odeeffannoo dhiyeenyaa Tajaajilli Madaallii fi Qormaata Barnootaa barattoota kutaa 12ffaa dhimma nageenyaatiin galmaa'uu dadhabaniif qormaanni marsaa lammaffaa akka kennamu beeksise. Qormaanni kutaa 12ffaa bahuu bara 2016 July 3, 2016 irraa eegalee naannolee naannoo Tigraayiin alatti kennama. Akka Daarektarri Olaanaa Tajaajila Madaallii fi Qormaata Barnootaa obbo Tefera Fayyisaa jedhanitti qormaanni barattoota saayinsii hawaasaa July 3-5/2016tti kan kennamu yoo ta’u, qormaanni saayinsii uumamaa ammoo July 9-11/2016tti kan kennamu ta’a. Qormaanni kun naannoo Tigraayitti July 2-12/2016 marsaa lamatti akka kennamu himaniiru. Bara kana barattoonni 701,489 qormaata kutaa 12ffaa toora interneetii fi waraqaa irratti akka fudhannu himaniiru. Qormaanni marsaa lammaffaa Adoolessa bara 2017 kan qophaa’u ta’uu ibsanii, namoota naannoo rakkoo nageenyaa keessattuu naannoo Amaaraa keessa jiranii galmaa’uu hin dandeenyeef.
3 2271Loading...
03
👇👇 https://t.me/Exit_Exams
2 9822Loading...
04

310Loading...
05
#Update በፀጥታ ችግር ምክንያት ምዝገባ ማድረግ ላልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። በዚህም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በሁለት ዙር ፈተናው ይሰጣል ብለዋል። ዘንድሮ 701,489 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በተለይም በአማራ ክልል የሚገኙና ምዝገባቸውን ማድረግ ላልቻሉ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
2 9042Loading...
06
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል።Qormaata ba'uu kutaa 12ffaa barattoonni 701,489 ni fudhatu - Ministeera Barnootaa Qormaata kutaa 12ffaa baranaa baranaa kuma 701 fi 489 akka fudhatan Ministeerri Barnootaa beeksise. Ministeerri kun bara kana qormaata walitti makamaa kutaa 12ffaa bahuu ilaalchisee ibsa kenne. Qormaanni kun waraqaa fi toora interneetii irratti akka kennamu kan ibsame yoo ta'u, rakkoo dandeettii biyyattii irraa kan ka'e qormaata guutummaatti toora interneetii irratti kennuun akka hin danda'amne ibsameera. Kanaaf qormaanni baranaa dandeettii manneen barnootaatiin kan murtaa'u ta'a jedhameera. Bu’aa qormaataa saffisaan beeksisuu, qormaata nageenya qabu kennuu, dogoggora hir’isuu fi kkf irraa kan ka’e qormaanni onlaayinii kenniinsa qormaataa keessatti gahee olaanaa akka qabu agarsiifameera. Balaa addaan ciccituu intarneetii fi ibsaa waliin walqabatee dhufu hir’isuuf Itiyoo Telekoom waliin ta’uun hojjechuun jenereetaroota dhaabbilee qorannootiin dhiyeessuun akka ciccitiinsa ibsaa irraa of eeguun akka danda’amu ibsameera. Ibsichi barattoonni qormaata onlaayiniitif kompiitara qormaataa fidanii akka dhufan dirqisiifaman jedhu dhugaa kan hin taanee fi Ministeera Barnootaatiin kan hin mirkanoofne ta’uu ibseera.
2 6544Loading...
07
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል። ⚡️Click ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
2 7642Loading...
08
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የማካካሻ ትምህርት (Remedial Class) የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ባስቀመጠዉ የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዛሬ ሰኔ 03/2016 ዓ/ም መሰጠት ተጀምሯል። ምስል፡ ራያ ዩንቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
4 0471Loading...
09
በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት እንደሚፈተኑ ተገለጸ። በቀጣይ ወር በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ 701,200 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ በቂ የኮምፒውተር አቅርቦት ባለባቸው ትምህርት ቤቶች በኦንላይን ተማሪዎች ከቤታቸው ወደ ተመደቡበት ትምህርት ቤት በመሔድ ፈተናውን እንደሚወስዱ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የኮምፒውተርና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ክፍተት ባለባቸው ቦታዎች ደግሞ ተማሪዎች ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ፈተናውን በወረቀት ይፈተናሉ ብለዋል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ወይም የተማሪ ወላጆች ላፕቶፕ እንዲያሟሉ የሚገደዱበት ምንም አይነት አሰራር አለመኖሩን ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል። ነገር ግን የኮምፒውተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በግል ላፕቶፕ የመፈትን አቅምና ፍላጎት ያለው ተማሪ፣ ከፈተናው 10 ቀናት በፊት ላፕቶፑን ለሚመለከተው አካል አስረክቦ አስፈላጊው የቴክኒክ ምርመራና ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችል ገልፀዋል። በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት ይፈተናሉ ብለዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
3 4660Loading...
10
በአማራ ክልል የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። ፈተናዎቹን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። ፈተናዎቹ ታትመው፣ ወደሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች የማጓጓዝ ሥራ መጠናቀቁን የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ተናግረዋል። 184,393 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል። በተመሳሳይ 170,470 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ተማሪዎቹን ለፈተና ለማብቃት የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን አስረድተዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
4 2000Loading...
11
#OduuAmmee Qormaanni xumuraa barattoota sagantaa sirreeffamaa bara 2016 waxabajjii 3-10, 2016 akka kennamu himamee turuun isaa ni yaadatama. Haa ta'u malee waxabajjii 9/2016 Ayyaana Iid al-Adhaa waan ta'eef qormaanni guyyaa sana kennamu gara waxabajjii 11/2016 akka darbe Ministeerri Barnootaa beeksise. SABA GUDDAA WAAN TAANEEF MIIDIYAA GUDDAATU NUUF MALA! 📡 MIIDIYAA @ABDII_SABAA 📡 Yaadaa, Qeeqaa fi Eeru qabdan karaa https://t.me/AbdiiSabaaDM nu qaqqabsiisaa, sagalee keessan dhageessisaa.
4 8264Loading...
12
#Remedial ለሬሜዲያል ተፈታኞች በሙሉ የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3-10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ በዕለቱ ይሰጥ የነበረው ፈተና ሰኔ 11/2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
4 0724Loading...
13
Media files
4 93617Loading...
14
Media files
5 16525Loading...
15
Media files
4 86019Loading...
16
Media files
3 66121Loading...
17
Media files
4 5187Loading...
18
#Update በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ Note: ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
4 16392Loading...
19
«በበዓል ቀናት ሆነ ማግስት የሚወጡ የፈተና ሰሌዳ አግባብነት የሌለው ነው!» የፌዴራል መጅሊስ ዋና ስራ አስኪያጅ የ2016 E.C. የሪሚዲያል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመፈተኛ የጊዜ ሰሌዳ ከዒድ አል-አዽሓህ ዐረፋ በዓል ቀን ጋር በሚጋጭ መልኩ ከሰኔ 6 እስከ 10 ይሰጣል። የተማሪዎች የመፈተኛ የጊዜ ሰሌዳ የሙስሊሙን በዓላት ታሳቢ አድርገው መውጣት አለባቸው ያሉት የፌዴራል መጅሊሱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ከማል ሃሩን የበዓል ቀናትን ታሳቢ ያላደረገ የፈተና የጊዜ ሰሌዳ አወጣጥ አግባብነት የሌለውና በተማሪዎች የስነልቦና አልፎም የፈተና ውጤታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው ብለዋል። መጅሊሱ ባሳለፍነው አመት ጀምሮ በዚህ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስትር ጋር መነጋገሩ የተገለፀ ሲሆን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትም ይሰራል ተብሏል። ሀሩን ሚዲያ በጉዳዩ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለመጠየቅ ያደረገው ጥረት እንዳልተሳካለት ዘግቧል። ©ሀሩን ሚዲያ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
3 6114Loading...
20
በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ከፍለው ለመማር የማይችሉ ተማሪዎች፣ የባንክ ብድር እንዲያገኙ የሚረዳ ሕጋዊ አሠራር እንዲመቻች ጥያቄ ቀረበ፡፡ በ2015 ዓ.ም. ፀድቆ ወደ ሥራ የገባውና ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ የሚያደርገው አዋጅ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከስምንት ወራት በፊት ወደ ሥራ ያስገባ ሲሆን፣ በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ተጨማሪ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ ምንም እንኳ ተጠያቂነቱ ኖሮ በተወሰነ ደረጃ መንግሥት በገንዘብ የሚደግፋቸውም ቢሆኑም፣ ራሳቸውን በራሳቸው ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የፋይናንስ፣ የአስተዳደር፣ የአካዴሚክ፣ የሰው ሀብትና መሰል ነፃነት አዋጁ ያጎናፅፏቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ ራስ ገዝ ሆኖ ሥራ በጀመረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ከፍለው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ክፍያው በከፍተኛ መጠን እንደጨመረባቸው እየተናገሩ ነው፡፡ ወደፊት ራስ ገዝ የሚሆኑ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ሲገቡ አሁን ያለው ሁኔታ ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ከፍለው እንዳይማሩ ይገድባል የሚል ሥጋት እየተሰማ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ መንግሥት አስቻይ ሁኔታዎች ካልፈጠረ ትምህርት ሎተሪ ይሆንብናል ብለዋል፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) በጉዳዩ ላይ ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ የትምህርት ዕድሉን ማግኘት ያለባቸው ነገር ግን የፋይናንስ አቅም የማይኖራቸው አስቸኳይ አማራጮች ሊቀመጡላቸው ይገባል ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚሰጡት ነፃ የትምህርት ዕድል በተጨማሪ በሌሎች አገሮች እንደሚሠራበት ለተማሪዎች የሚሰጥ ብድር መመቻቸት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡ ጀማል (ዶ/ር) አንድ ተማሪ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ለመማር ብቃቱ ካለውና ተወዳዳሪ ከሆነ በሚገባው ቃል መሠረት ከአበዳሪው ባንክ ያገኘውን ገንዘብ ተምሮ እስኪወጣ ድረስ መጠቀም እንዲችል፣ ተመርቆ ወደ ሥራ ሲገባም መክፈል የሚያስችለውን አሠራር መፍጠር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ በዚህም የመማር አቅም ያለው ዜጋ የተመቻቸ ሁኔታ ከተፈጠረለት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ቢሆኑም ተማሪ ገንዘብ ስላጣ ብቻ የትምህርት ዕድሉን እንዳያጣ፣ አገሪቱም የሚያስፈልጋትን የሰው ኃይል እንዳታጣ ያደርጋል ሲሉ አስረድተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም መንግሥት አቅም የሌላቸውን ለመርዳት ፍላጎቱ እንዳለው ማስታወቁን የተናገሩት ፕሬዚንዳቱ፣ መረዳት ያለባቸውንና የሌለባቸውን መለየት ግን ትልቅ ሥራ ያስፈልገዋል ብለዋል፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር)፣ የሚስተዋለው ችግር ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን የፈተና ውጤት በትንሹም ቢሆን እያመጡ ባለመሆናቸው ዩኒቨርሲቲዎች ሊቀበሉት የሚፈልጉትን ያህል የተማሪዎች ቁጥር ለማግኘት ተቸግረዋል ሲሉ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ በቀጣይ ይህ እየተስተካከለ ሲሄድና የተማሪዎች ቁጥር ሲጨምር ለተማሪዎች ምግብ ማቅረብ በዩኒቨርሲቲዎች አቅም የማይፈጸም በመሆኑ፣ መንግሥት በውጭው ዓለም የተለመደውን ለተማሪዎች ብድር የሚቀርብበት አሠራር ሊያስብበት ይገባል ብለዋል፡፡ ወደ ተማሪዎች ብድር አቅርቦት አሠራር መሄድ የግድ ነው ያሉት ለሚ (ዶ/ር)፣ ምክንያቱ ደግሞ የተማሪዎችን ቀለብ ለማሟላት ዩኒቨርሲቲዎች እየከበዳቸው መሆኑንና አሁን ያለው አሠራር በዚህ የማይቀጥል በመሆኑ ለተማሪዎች የሚሰጠው የብድር አሠራር ሕግ ሊወጣለት እንደሚገባ አስረድተዋል፡፡ የብድር ዕድሉን ያገኙ ተማሪዎች ተመርቀው ወደ ሥራ ዓለም እንዲገቡ የሚያግዝ የፋይናንስ አሠራር ካልተጠፈረ በስተቀር፣ አሁን ባለበት ለመቀጠል አስቸጋሪ እንደሚሆን፣ ጉዳዩ በሐሳብ ደረጃ ቢኖርም ወደ ጠረጴዛ መጥቶ ውይይት ሊደረግበት እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል፡፡ ከ1996 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች በወጪ መጋራት (ኮስት ሼሪንግ) መመርያ መሠረት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ተመርቀው እስኪወጡ ድረስ፣ መንግሥት ለምግብና ለመኝታ ያወጣውን ወጪ በሚገቡት ውል መሠረት ከምረቃ በኋላ ግዴታቸውን መወጣት እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡  የወጪ መጋራት ክፍያ ለተማሪዎች እንዲፈቀድ እየተጠየቀ ካለው የተማሪዎች ብድር አንፃር በመጠኑ በጣም ዝቅተኛ ቢሆንም ምሩቃኑ ክፍያውን እየከፈሉ አለመሆ ናቸውን፣ እንዲሁም በርካታ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተዘረጋው የአሠራር ሥርዓት መሠረት ክፍያውን ተከታትለው እንደማያስፈጽሙ የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ማስታወቁ አይዘነጋም፡፡ #Reporter ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
3 5230Loading...
21
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡
3 8666Loading...
22
ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል። ጊዜ ቆጣቢ ነው በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል። የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል። ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል። ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
4 3524Loading...
23
የተለያዩ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ በኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እየሰጡ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትናንት የሞዴል ፈተና በዩኒቨርሲቲው አፄ ቴዎድሮስ ግቢ ሰጥቷል። ትምርት ቤቱ በተያዘው የትምህርት ዘመን በሶሻል እና በተፈጥሮ ሳይንስ በድምሩ 57 ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ ፈተና እያዘጋጀ እንደሚገኝ ተገልጿል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ12ኛ ክፍል ፈተና ያስቀመጧቸውን ተማሪዎች በሙሉ ካሳለፉ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ ነው። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
4 0042Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 በጀት ክፍፍል የፌደራል መንግሥት ለ2017 በጀት ዓመት ከያዘው 971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከመንግሥት ግምጃ ቤት ወጪ ሆኖ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲከፋፈል መድቧል። ለፓርላማ በቀረበ የበጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ እንደሚታየው 13 ዩኒቨርሲቲዎች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦላቸዋል። ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመንግሥት መደበኛ በጀት 1.9 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 1.8 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። ከመንግሥት ግምጃ ቤት 1.7 ቢሊዮን ብር የሚሰጠው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በክፍፍሉ ሦስተኛውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚያገኝ ይሆናል። ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በአራተኛ እና በአምስተኛነት ይከተላሉ። የፌደራል መንግሥት በጀትን የሚያዘጋጀው የገንዘብ ሚኒስቴር፤ ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ባካሄደው የበጀት ስሚ መርሐግብር ዩኒቨርሲቲዎች “በተቀመጠላቸው ጣሪያ መሰረት” የበጀት ዕቅዳቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቶ እንደነበር አይዘነጋም። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 20 1
#Odeeffannoo dhiyeenyaa Tajaajilli Madaallii fi Qormaata Barnootaa barattoota kutaa 12ffaa dhimma nageenyaatiin galmaa'uu dadhabaniif qormaanni marsaa lammaffaa akka kennamu beeksise. Qormaanni kutaa 12ffaa bahuu bara 2016 July 3, 2016 irraa eegalee naannolee naannoo Tigraayiin alatti kennama. Akka Daarektarri Olaanaa Tajaajila Madaallii fi Qormaata Barnootaa obbo Tefera Fayyisaa jedhanitti qormaanni barattoota saayinsii hawaasaa July 3-5/2016tti kan kennamu yoo ta’u, qormaanni saayinsii uumamaa ammoo July 9-11/2016tti kan kennamu ta’a. Qormaanni kun naannoo Tigraayitti July 2-12/2016 marsaa lamatti akka kennamu himaniiru. Bara kana barattoonni 701,489 qormaata kutaa 12ffaa toora interneetii fi waraqaa irratti akka fudhannu himaniiru. Qormaanni marsaa lammaffaa Adoolessa bara 2017 kan qophaa’u ta’uu ibsanii, namoota naannoo rakkoo nageenyaa keessattuu naannoo Amaaraa keessa jiranii galmaa’uu hin dandeenyeef.
نمایش همه...
👍 12
نمایش همه...
Exit Exam For All Department

@ 2016 GC Exit Exam Batch

3
#Odeeffannoo dhiyeenyaa Tajaajilli Madaallii fi Qormaata Barnootaa barattoota kutaa 12ffaa dhimma nageenyaatiin galmaa'uu dadhabaniif qormaanni marsaa lammaffaa akka kennamu beeksise. Qormaanni kutaa 12ffaa bahuu bara 2016 July 3, 2016 irraa eegalee naannolee naannoo Tigraayiin alatti kennama. Akka Daarektarri Olaanaa Tajaajila Madaallii fi Qormaata Barnootaa obbo Tefera Fayyisaa jedhanitti qormaanni barattoota saayinsii hawaasaa July 3-5/2016tti kan kennamu yoo ta’u, qormaanni saayinsii uumamaa ammoo July 9-11/2016tti kan kennamu ta’a. Qormaanni kun naannoo Tigraayitti July 2-12/2016 marsaa lamatti akka kennamu himaniiru. Bara kana barattoonni 701,489 qormaata kutaa 12ffaa toora interneetii fi waraqaa irratti akka fudhannu himaniiru. Qormaanni marsaa lammaffaa Adoolessa bara 2017 kan qophaa’u ta’uu ibsanii, namoota naannoo rakkoo nageenyaa keessattuu naannoo Amaaraa keessa jiranii galmaa’uu hin dandeenyeef.
نمایش همه...
#Update በፀጥታ ችግር ምክንያት ምዝገባ ማድረግ ላልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። በዚህም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በሁለት ዙር ፈተናው ይሰጣል ብለዋል። ዘንድሮ 701,489 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በተለይም በአማራ ክልል የሚገኙና ምዝገባቸውን ማድረግ ላልቻሉ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 2 1
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል።Qormaata ba'uu kutaa 12ffaa barattoonni 701,489 ni fudhatu - Ministeera Barnootaa Qormaata kutaa 12ffaa baranaa baranaa kuma 701 fi 489 akka fudhatan Ministeerri Barnootaa beeksise. Ministeerri kun bara kana qormaata walitti makamaa kutaa 12ffaa bahuu ilaalchisee ibsa kenne. Qormaanni kun waraqaa fi toora interneetii irratti akka kennamu kan ibsame yoo ta'u, rakkoo dandeettii biyyattii irraa kan ka'e qormaata guutummaatti toora interneetii irratti kennuun akka hin danda'amne ibsameera. Kanaaf qormaanni baranaa dandeettii manneen barnootaatiin kan murtaa'u ta'a jedhameera. Bu’aa qormaataa saffisaan beeksisuu, qormaata nageenya qabu kennuu, dogoggora hir’isuu fi kkf irraa kan ka’e qormaanni onlaayinii kenniinsa qormaataa keessatti gahee olaanaa akka qabu agarsiifameera. Balaa addaan ciccituu intarneetii fi ibsaa waliin walqabatee dhufu hir’isuuf Itiyoo Telekoom waliin ta’uun hojjechuun jenereetaroota dhaabbilee qorannootiin dhiyeessuun akka ciccitiinsa ibsaa irraa of eeguun akka danda’amu ibsameera. Ibsichi barattoonni qormaata onlaayiniitif kompiitara qormaataa fidanii akka dhufan dirqisiifaman jedhu dhugaa kan hin taanee fi Ministeera Barnootaatiin kan hin mirkanoofne ta’uu ibseera.
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል። ⚡️Click ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 2🤔 1
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የማካካሻ ትምህርት (Remedial Class) የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ባስቀመጠዉ የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዛሬ ሰኔ 03/2016 ዓ/ም መሰጠት ተጀምሯል። ምስል፡ ራያ ዩንቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት እንደሚፈተኑ ተገለጸ። በቀጣይ ወር በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ 701,200 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ በቂ የኮምፒውተር አቅርቦት ባለባቸው ትምህርት ቤቶች በኦንላይን ተማሪዎች ከቤታቸው ወደ ተመደቡበት ትምህርት ቤት በመሔድ ፈተናውን እንደሚወስዱ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የኮምፒውተርና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ክፍተት ባለባቸው ቦታዎች ደግሞ ተማሪዎች ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ፈተናውን በወረቀት ይፈተናሉ ብለዋል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ወይም የተማሪ ወላጆች ላፕቶፕ እንዲያሟሉ የሚገደዱበት ምንም አይነት አሰራር አለመኖሩን ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል። ነገር ግን የኮምፒውተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በግል ላፕቶፕ የመፈትን አቅምና ፍላጎት ያለው ተማሪ፣ ከፈተናው 10 ቀናት በፊት ላፕቶፑን ለሚመለከተው አካል አስረክቦ አስፈላጊው የቴክኒክ ምርመራና ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችል ገልፀዋል። በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት ይፈተናሉ ብለዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 7

👍 21🔥 1