cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Exit Exam For All Department

@ 2016 GC Exit Exam Batch

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 787
مشترکین
+5924 ساعت
+5297 روز
+1 61830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 13
በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 6 1
#MoH በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም ይሰጣል። በኮምፒውተር የሚሰጠው ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡- ➧ Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory 👉 ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ➧ Nursing, Medicine, Dental Medicine, Pediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anesthesia and Environmental Health 👉 ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ተመዛኞች ግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ኦረንቴሽን መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ-ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፣ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ እንዲሁም የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል ተብሏል። በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊፕ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ተከታዩን ሊንክ በመጫን መመልከት ይኖርባችኋል።👇 ይንኩት ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 0118275936 እንዲሁም moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 10 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ለ2016 12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+iymxMpP9CIBjODA0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
نمایش همه...
👍 10 3
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ይፋ አድርጓል። በንቅናቄው ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ለማዘጋጀት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት መርሐግብር በትምህርት ቤቶች ይሰጣል። በማጠናከሪያ ትምህርቱ የተማሪዎችን የመማር ብቃትና የሥነ-ልቦና ዝግጅት ለማሳደግ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ገልፀዋል። ይህን ሥራ አንዳንድ ክልሎች ቀደም ብለው መጀመራቸው የሚያበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰዋል። ንቅናቄው ውጤታማ እንዲሆን የክልል ትምህርት ቢሮዎች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የተቋማት ባለሙያዎች፣ ወዘተ በማሳተፉ እንዲሠሩ ጥሪ አድርገዋል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
نمایش همه...
👍 7 5
Photo unavailableShow in Telegram
#Tigray #Exam የትግራይ ክልል በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩና በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው ተፈታኞ በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የሚፈተኑበት መርሃ ግብር ከላይ ተያይዟል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 5
#እንደሰውእናስብ #መመረቅአለባቸው ተመራቂ ተማሪዎች ከምንጊዜውም በላይ አሁን አንድነት ልኖራችሁ ይገባል 🙏 የመውጫ ፈተና እና ምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ መገኘት ሁለት የማይገናኙ ነገሮች ናቸው። የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ መገኘት እና አለመገኘት የትምህርት ጥራትን አያመጣም ። የትምህርት ጥራት የተማሪዎችን ደስታ በመንፈግ ልመጣ አይችልም። ተማሪ ተወካዮች ፣ የ GC ኮሚቴዎች ጥያቄውን ከግቢዎቻችሁ ጋር በመወያየት ትክክለኛውን ውሰኔ እንድወስኑ ማድረግ አለባችሁ። አንድ ተማሪ Exit Exam ስለወደቀ ብቻ የደስታ ቀኑን መከልከል የለብንም። 4 እና 5 አመት ያመጣውስ ውጤት ዝምብሎ ነበር ማለት ነው?? #እንደሰውእናስብ🙏 ትምህርት ሚኒስቴር መመረቅ ማለት ምን እንደሆነ አልገባውም። ሳይመረቁ የመሩት ምርቃት ይከላክላሉ አሉ😄 ሁሉም ተማሪ መመረቅ አለበት። Exit Exam የወደቀውን #Tempo መከልከል እንጂ ደስታውን መከልከል የለብንም። ተምታታብን እንዴ🤔 ሼር ሼር አድርጉ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 https://t.me/Exit_Exams በእረፍት ስዓት አሪፍ ድራማ 😍😍😍 👇👇👇 https://t.me/አፍላ ፍቅር
نمایش همه...
Exit Exam For All Department

@ 2016 GC Exit Exam Batch

👍 18 10
#Update2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። (መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።) ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፋሲል ግቢ ተማሪዎች በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ ላለፈው ተማሪ ኢዩኤል የሻማ ማብራት ፕሮግራም አካሄደዋል። ተማሪ ኢዩኤል የፋሲካ በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማከብር አዲስ አበባ መጥቶ በዓሉንም በደማቁ አክብሮ በማግስቱ አካባቢው ላይ እየተገነባ ከሚገኝ ፎቅ ላይ ተወርውሮ የወረደ ብረት ጭንቅላቱን መቶት በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ እንደተቀጠፈ መዘገባችን ይታወሳል። ተማሪ ኢዩኤል በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ ኢንጅነሪንግ 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 8 2🤔 1