fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 009 مشترک است و جایگاه 6 118 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 454 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 009 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -117 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.98% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.07% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 500 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 009
مشترکین
-924 ساعت
-407 روز
-11730 روز
آرشیو پست ها
«أكثر دعاء يحتاج إليه المسلم كُل لحظه في زمن الفتن :» «አንድ ሙስሊም በፈተና ውስጥ በእያንዳንዱ ጊዜ በጣም የሚያስፈልገዉ ዱዓ፡-» " يامقلب القلوب ثبت قلبي على دينك ". አንተ ልቦችን እንዳሻህ የምትገለባብጥ ጌታችን ሆይ ልቦቻችን በድንህ ላይ አፀናልን ! = t.me/https_Asselefya1

•• قال ابنُ القيِّم -رحمهُ الله 🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- «طَلَبُ العِلمِ مِن أفضلِ الحَسَنات، والحَسَناتُ يُذهِبن
•• قال ابنُ القيِّم -رحمهُ الله 🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- «طَلَبُ العِلمِ مِن أفضلِ الحَسَنات، والحَسَناتُ يُذهِبنَ السَّيِّئات؛ فَجَديرٌ أن يكونَ طَلَبُ العِلمِ ابتغاءَ وجهِ اللهِ يُكَفِّرُ ما مضى مِن السَّيِّئات». “እውቀትን መፈለግ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነው፣ መልካም ስራዎች ደግሞ መጥፎ ስራዎችን ያስወግዳሉ፤ የአላህን ፊት ብቻ ፈልጎ እውቀትን መፈለግ ተገቢ ነዉ... ያለፉትን ወንጀሎችን ያስምራልና(ያሳብሳልና)።” = t.me/https_Asselefya1

اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا

▶️ የመጀመሪያ ፕሮግራም ✅ በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ ✅ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

" الأخ الحقيقـي مـن يترك في قلبك بصمته وتجـد لـه أثرا كلمـا تذكرته .  ~ እውነተኛ ወንድም ማለት በልብህ ላይ አሻራውን የሚተው እና ስለ እሱ ስታስብ የሚታወስ ሰው ነው። = t.me/https_Asselefya1

‏«لَكَ الأروَاحُ يَا رَمَضَانُ تَهفُو ‏وَتَغتَسِلُ النُّفُوسُ وَتَستَقِيمُ ‏لَئِن أقبَلتَ مُشتَاقًا إلَينَا ‏فَمِلءُ قُلُوبِنَا شَوقٌ عَظِيمُ» =                              

❌ቴሌ ግራም ላይ መጠለፌን(ሀክ መደረጌን) እንደት ማወቅ እችላለሁ? 🌐እንድሁም ቴሌ ግራሜን እንዳይጠልፉብኝ ምን ማድረግ አለብኝ? 📲በ ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን ~ ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሼር አድርጉላቸው! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

ግር ግር ለሌባ ይመቻል ሳይሆ ለወሬ ይመቻል ነዉ መባል ያለበት ዛሬ #ህእ =

ሴቱም ወንዱም እኩል ለወሬ ችኩል መሆናችን የተረጋገጠበት ክስተት🙌 ክክ

ለማንኛዉም ለጥንቃቄ መሯሯጣችን መጥፎ አይደለም በሉ ቀሚሳችሁ መልሱ ህእ

ሲጀመር ፕሮፋይል ፎቶ እና "Hacking" (መጥለፍ) አይገናኙም በመሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እውቀት፣ "ሀኪንግ" ወይም መጥለፍ ማለት ወደ አንድ ሲስተም ያለ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ሀከሩ (Hacker) የግድ የይለፍ ቃል (Password)፣ የማረጋገጫ ኮድ (SMS Code)፣ ወይም የመግቢያ ፈቃድ (Session) ማግኘት አለበት። ቴሌግራም ላይ "ፕሮፋይል ፎቶ ስለተጠቀሙ አካውንት ሀክ ይደረጋል" የሚለው መልዕክት ቴክኖሎጂያዊ መሰረት የሌለው የውሸት ማስጠንቀቂያ ነው። ይህ መልዕክት የተፈጠረው ሰዎች ስለ "Impersonation" (ማንነትን መቅዳት) ያለውን አደጋ አጋንኖ በመግለጽ ከተፈጠረ የተሳሳተ መረዳት ነው። ስለዚህ ፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት አያስፈልግም። ይልቅስ Two-Step Verification በመጠቀም አካውንትዎን ይጠብቁ! t.me/AbuSufiyan_Albenan

የዛሬ ክስተት ምን ያክል ቻናል ወዳጅ መሆናችን ተረጋግጧል #ህእ

ቆይ የግል አካዉንታችን ቢሰርቁስ በምን ይታመናል ወይ በጋራ ፕሮፋይል እናጥፋ #ህእ

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_asselefya1