fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 809 مشترک است و جایگاه 6 304 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 576 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 809 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -204 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.29% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 770 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 809
مشترکین
-424 ساعت
-467 روز
-20430 روز
آرشیو پست ها
👑ዲንሽን ተማሪ ኢልምን በመፈለግ ላይ በርቺ ስትባይ አይ ሀገር ስገባ የምትይው ሀገር እስክትገቢ በህይወት ስለመቆየትሽ ምን ዋስትና አለሽ!? «ሙስሊም ሁሌም መንገደኛ ነው !!እናማ ባገኘሽው አጋጣሚ
👑ዲንሽን ተማሪ ኢልምን በመፈለግ ላይ በርቺ ስትባይ አይ ሀገር ስገባ የምትይው ሀገር እስክትገቢ በህይወት ስለመቆየትሽ ምን ዋስትና አለሽ!? «ሙስሊም ሁሌም መንገደኛ ነው !!እናማ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ ለማወቅ ጣሪ!!» = t.me/https_Asselefya1

መልካም ጁሙዓ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ! =
+5
መልካም ጁሙዓ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ! =

الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

ሸህ አህመድ ደግ አደረጉ¡ ማብራት ከለለ መደርደሪያ ማድረጉ ነው ሚሻለው¡ = t.me/AbuSufiyan_Albenan

➩ባለፈ ነገር ልንታመም እንችላለን ለኛ ባልተፃፈም ነገር ልናለቅስ እንችላለን እንዲሁም በዙሪያችን ለሚገኙት ስንል ረስተነው ፈገግ እንላለን!!

ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!! --------------------------- ደስተኛ ትዳር መመስረትህ እና በፍቅር በደስታ መኖርህ እንጅ ማግባትህን ለማሳወቅ ሚዲያውን ብታጨናንቀው ምን ፋይዳ አለው!? በሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ ያሉ (አላህ ካዘነላቸው ውጭ) አብዛኞቹ ባለ ትዳሮች ዛሬ ዘግናኝ ፀፀት ውስጥ ናቸው ። ሸሪዓው በፈቀደልህ መልኩ ኒካህ ካሰርክ ጭብጨባና ሁካታ እውቅናና ፕሮግራም እያልክ ዋጋ አትክፈል!!ሹልክ አድርገህ አግባ አይቻልም እያልኩ አይደለም ግን የኔ ሚዜ የሷ ሚዜ አትበል!!
የሰው ልጆች አባት አደም አለይሒ ሰላም እና እናታችን ሀዋ ሲጣመሩ ከጀሊሉ ውጭ ማንም የለም።
➢ከሰማኸኝ ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!! ሚዲያው ያየውን አሳዶ ማክሰም ልምድ አድርጓል። የትዳር ጣዕም በዝምታ እና በቤት ውስጥ ሲሆን እንጅ በሚዲያ ከወጣ አፍራሹ ብዙ ነው ተጠንቀቅ!! t.me/nuredinal_arebi

🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ደርስ العقیدة الواسطیة 🫵 ክፍል = ❶❶ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ = t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

. የምትወደዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተወዉ ! ||

➭ጌታየ አላህ ሆይ! ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣ የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን። ኢላሂ......

👉ዉድ ቤተሰቦች  እስኪ ስራ አጥተዉ  ለተጨነቁ  የሱና እህቶች  ስራ በማፈላለግ  እንተባበር  ስደት ላይ ሆኖ  ስራ ማጣት እጅጉኑ ከባድ ነዉ   የሚያቅ ያቀዋል።    ቤት ኪራይኳ  የሚከፍሉት አተዉ የተጨነቁ ነፍሶችን  ስራ በመፈለግ ስበብ ሁነን እናስደስታቼዉ  ።  ባረከላሁ ፊኩም ጅዳ ፣  መካ ፣መዲና ፣   ፈልጉ ካለ  በዚህ አሳዉቁኝ⇃⇃⇃ @Hayat_Bint_Seid_Aselefly

ጎብኙ አይንም ገበያ ነዉ በሚለዉ ¡
+5
ጎብኙ አይንም ገበያ ነዉ በሚለዉ ¡

➭አንዳንድ ጊዜ ክፍት ይላችሁና አልቅሱ አልቅሱ አይላችሁም?! እስኪ ሁላችሁም ሊላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ!! ዱአችሁ ያስፈልገኛል።