fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 898 مشترک است و جایگاه 6 272 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 554 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 898 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 16 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -154 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.12% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 898
مشترکین
-824 ساعت
-337 روز
-15430 روز
آرشیو پست ها
ወሳኙ መግባባት እንጂ! አንድ ላይ መሆን አይደለም ልብ ለልብ ሳይግባቡ አንድ ላይ ቢሆኑ መቋሰል ነው።

ባለንበት ወቅት "ማገኘትህን ስትናገር ምቀኛ ታፈራለህ ማጣትህን ስታወራ ትናቃለህ አለቀ::" copy

~ አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ! አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር ! ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት! ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል! ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ! ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ! አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን። ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች «ሰዋዊ ቅናት» እና «የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ» በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ። አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የኒካህ እና የንያ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን እሁድ የአንድት እህታችን የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ለየት ያለ ዳዕዋ ተዘጋጅቶለዎታል!!! የ
   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የኒካህ እና የንያ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን እሁድ የአንድት እህታችን የኒካህ ፕሮግራም  አስመልክቶ  ለየት ያለ ዳዕዋ  ተዘጋጅቶለዎታል!!! የፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቀንና ሰአት የፊታችን እሁድ 02:30 ጀምሮ 🔎በእለቱ የሚጋበዙ ኡስታዞች እና ወንድሞች፦ ❶»ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ ➋»ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ❸»ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ➍»ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር ➎»ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ➏»ወድም አቡ ኢምራን ➐ »ወድም ዐብዱልመሊክ ➑»ወድም ዐብዱልዐዚዝ ➒»ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ ዩሱፍ የፕሮግራሙን  የሚመሩ ወድሞች ➊ ወድም አቡ ሑዘይፋ ➋ ወድም አቡ ሙስሊም ☑️ሌሎችም ተጨማሪ ኡስታዞች እና ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻአላህ! 🏷የሚተላለፍበት ሊንክ፦ http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya

ሰዎችን በጥሩ ቃላቶቻችሁ ማፅናናት ካልቻላችሁ በዝምታችሁ ተባበሯቸዉ። መጥፎ ንግግር ተናግራችሁ በቁስላቸዉ ላይ ቁስል በሃዘናቸው ላይ ሀዘን ከምጨምሩ ዝምታችሁ በጥፍ ይሻላል። =

✨ በጥርጣሬ ወሬ ነፍስህን አታስጨንቃት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِيَّاكُمْ وَالظَّنَّ ؛ فَإِنَّ الظَّنَّ أَكْذَبُ الْحَدِيثِ،﴾ “ጥርጣሬን ተጠንቀቁ። እ
✨ በጥርጣሬ ወሬ ነፍስህን አታስጨንቃት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِيَّاكُمْ وَالظَّنَّ ؛ فَإِنَّ الظَّنَّ أَكْذَبُ الْحَدِيثِ،﴾ “ጥርጣሬን ተጠንቀቁ። እሱ ከወሬ ሁሉ ቅጥፈት ነውና” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5143 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

አሉ ደሞ አንዳንድ ወንዶች  ሚስት ሲመርጡ  ጀነት እንጅ ሌላ ቦታ የማትገኝ መስፈርት የሚደረድሩ! የሚገርመው #ትዳር ከመሰለ  ምርጥ ሐያት ዱንያ ላይ የሌለች ሴት እየጠቁ  ማግባት ልጅ ወልዷ መሳም እያመራቸው #ዛሬም_ላጤ ናቸው። ለማንኛውም ዱንያ ላይ እያሉ ሁሉም የተሟላ ሙሉእ ነገር  አይገኝም አንዱ የአንዱን ጎደሎ ሞልቷ ተዛዝኖ የሚኖርበት ሐያት ነው ትዳር ። ዱንያ ላይ የማትገኝ ሴት እየጠበክ ቆመህ አትቅር እያገባህ ወንድሜ። ✍ኡሙ ዑመር

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም 🎙በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ ተ    ጀ       መ              ረ 🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊 t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0

🔹ተጀመረ የመጀመሪያ ፕሮግራም ከየመን ታላላቅ መሻይኾች መካከል በሆኑት በ 🎙ሸይኽ አብደሏህ ኢብን ሀሰን አል ሙቅሪ አል ሀራዚ https://t.me/sefinetunuh?livestream=0a3cc4e54f391b9ff4 ...

🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም በተወዳጁ  ኡስታዛችን አርእስት እና ትዳርን አስመልክቶ 🌹ተ            🌹 ጀ   🌹መ             🌹ረ 🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊 ገባ ገባ በሉ ባረክ አሏሁ ፊኩም https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0