cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚 https://t.me/Adaewatu_selefe

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
771
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+5730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ጠንካራ የሆነች እንስት ከኋላዋ ሆነው በሚያወሩትና በሚያሙዋት ሰዎች አትጨነቅም ቦታም አሰጠውም!! ምክንያቱም እሷ ማንና ምን አይነት ሰው እንደሆነች ጠንቅቃ ታውቃለችና። 🌸🌸🌸🌸 https://t.me/+Nh2nHJba2Qs0ZDg8 https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/+Nh2nHJba2Qs0ZDg8
نمایش همه...
↪️የሀሜት አደገኝነት ክፋትና መድሃኒቱ ↩️ قال الإمام ابن قدامة - رحمه اللّٰه وأمّا عِلاج الغِيبة فليعلم المُغتاب أنّهُ بِالغيبة مُتعرضٌ لسخط الله تعالى ومقْتِه وأنّ حسناتِهِ تنقل الى المُغتاب إليه وإنْ لم يكن لهُ حسناتٍ نُقل إليه من سيئات خصمه فَمَن استحضر ذلك لم يطلق لسانه بِالغيبة مختصر منهاج القاصدين (١٧١) 1️⃣  የሀሜት መድሀኒቱማ ሀሜተኛዉ የሆነ ሰዉ ይወቅ➷◈ሰዉ በማማቱ እራሱን ከአሏህ ሱብሀነሁወተዓላ ቁጣ➷◈እየዳረገናለአሏህ ቁጣ እያቀረበ መሆኑን ማወቁነዉ !! 2️⃣  መልካም ስራዉ ወደ አማዉ ሰዉዬይዘዋወራል ➷)መልካም ስራ ከሌለዉ ያማዉ ሰዉየን መንጀል ወደእራሱ ይገለበጣል ማለት ነዉ!! 3️⃣  ይሄንን የተገነዘበ ሰዉ ሰዎችን ለማማት ሲፈልግ➷◈ነፍሱ ስታዘዉ ለማማት የሚያስታዉስ የሆነ ሰዉ ➷◈ምላሱን ለሀሜት አያወጣም ማለት ይሰትራታል ወደሀሜት አያንቀሳቅሳትም!! 4️⃣ የሚገርመዉ አንድሰዉ ሰዉን የሚያማዉ ስለማይወደዉነዉ ለዛ ሰዉ ግን መልካም ስራዉን እየሰጠዉነዉ➷◈በገንዘብ በሀብት የማይገኘዉን መልካም ስራዉንለዚህ ጥላት አድርጎ ለያዘዉ ወይም ለሚጠላዉ ሰዉ ➷◈እየሰጠዉነዉ እሱግን አያዉቅም እየጎዳዉ ስለሚመስለዉሰዎች በተሰባሰቡበት ቦታ ስሙን ➷◈ሲያጠፋ ሲያስጠቁረዉ ሲያንቋሺሸዉ እየጎዳዉ መስሎታል  በተዘዋዋሪዉ መልካም ሀሰናዉን እየሰጠዉነዉየራሱን ደም እየጠጣነዉ!! 5️⃣ እሱግን እራሱን እያጠፋ እያወደመ መሆን አልተገነዘበም➷◈ምክንያቱም መልካም ስራዉን ግፎ እየሰጠዉነዉ ወይም ደግሞ👅ከወንጀሉ እየተቀበለነዉ ማለትነዉ➷◈ወንጀሉን እየተሸከመነዉ"➷◈ስለዚህ ይህ ሀሜት የሚባለዉ ነገር ቀላል ጉዳይ አይደለም👅የሰዎችን ስጋ ከመቦጨቅ ምላስን ሰብስቦ መያዝ አስፈላጊነዉ➷◈👅ይህ አደገኛ ምላስ ካልተሰረ በጣም አደጋላይ ስለሚጥለን ልግጠነቀቀዉ ይገባል!! ➷◈የምንጠነቀቀዉም ደግሞ ምላሳችንን በየቦታዉ በመዘርዘር ሳይሆን በእሳት ቅጣት እያስፈራራን መሰተርና መሰብሰብ አለብን!! 📚ከኡስታዝ አቡ ዓብደሰላም ሀፊዘሁሏህ  ድምፅ ነሲሀ የወሰድኩት አሏህ ይጠብቀዉ 📚 ⛔️ሊንኩን መሰረዝና መደለዝ አይፈቀድም⛔️ https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945 https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
نمایش همه...
✏️ኡለማዎች ምን አሉ📝

,,,,የአስርቱ 10 ቀናቶች በላጭነት,,,በግጥም ,,

https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/945

እስኪ ሰለፍይ ሴት የምትላበሳቸውን ባህሪያት በጥቂቱ እንመልከት ➲ የማትጠራጠር ሁሌም በእርግጠኝነት የተሞላች ➲ ሀሜት አታውቅም ምላሷን ጠባቂ ናት ➲ ቶሎ አትናደድም ነገራቶችን በርጋት ምትቃኝ ናት ➲ ትርፍና የማይጠቅም ከሆነ ነገር ሁሉ ትርቃለች ➲ አዛኝ ናት ጭካኔን አታውቅም ➲ ሩህሩህ ናት ደንዳና አይደለችም ➲ ለእውቀት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች መሀይምነትን ትጠላለች ➲ ባወቀችው ነገር ትሰራለች ሰዎችም በአደቡ ትመክራለች ➲ ስነምግባሯ ያማረ ነው ጋጠወጥ አይደለችም ➲ ጥቡቅ ናት የፈለገ ሁሉ አያገኛትም ➲ ርካሽ ቦታ አትገኝም ክብሯን ትጠብቃለች ➲ ባላት የምትብቃቃ ናት ሌሎችን አሻግራ አትመለከትም ➲ ለዱንያ ብዙም አትጨነቅ በጌታዋ የምትተማመን ነች ➲ እራሷን ጠባቂ ናት አትዝረከረክም ➲ ንግግር አታበዛም ቁጥብ ናት ➲ እውነተኛ ናት ውሸትን አትወድም ➲ ጌታዋን ታወሳለች ዝንጉ አይደለችም ➲ ዙረት አታበዛም በቤቷ ረጊ ናት ➲ ለማንም አትገላለጥም ለባሏ ካልሆነ በቀር ➲ ባሏን አክባሪ ናት አታዋርደውም ➲ ሚስጥሩን ጠባቂ ናት ለማንም አሳልፋ አትሰጥም ➲ የተረጋጋች ናት ቸኳላ አይደለችም ➲ጊዜዋ በኢባዳ እንጂ በወሬ በፊልም በድራማ አትገልም ➲ ሰዎች ይናፍቋታል እንጂ መቸም አይሰለቿትም ➲ በውይይት የምታምን እንጂ ግትር አይደለችም ➲ ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አይደለችም ➲ ሽርክ ቢድአና ኹራፋትን በጭራሽ አትቀርብም ➲ በኒቃቧ ተሸፋኝ ናት ሰውን አትፈትንም ➲ የአላህን ውሳኔ ወዳ ሶብር ታደርጋለች እንጂ አትበሳጭም ➲ የባሏን ትእዛዝ ታከብራለች በፍፁም አታምፀውም ➲ ለሰዎች መልካምን እንጂ መጥፎ አትመኝም ➲ ለሌሎች ዱአ ታደርጋለች እንጂ አትመቀኝም ➲ በተራ ምክንያት ትዳሯን ገደል አትከትም ➲ ይቅር ባይና ሆደ ሰፊ ናት ቂም አትይዝም ➲ አርቆ አሳቢ ናት ስሜታዊና ቅፅበታዊ አይደለችም ➲ መነጫነጭ፣ መነታረክ፣ መኮሳተር፣ መከራከር አቶድም ➲ በዲኗ ጉዳይ ከማንምና በምንም አትደራደርም ▫ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን አትቀይርም ▫ለዱንያ ብላ ሱናዋን አትሸጥም ▫ለትዳር ብላ ከመንሀጇ አትንሸራተትም ▫ለስሜቷ ስትል ዲኗን አታሰድብም ▫ለጥቅማ ጥቅም ስትል ክብሯን አሳልፋ አትሰጥም https://t.me/abuabdelahzeyn 📝Copy
نمایش همه...
قناة أبي عبد الله زين

👉ይህ ቻናል የወንድማችሁ ዘይኑ 👉ፋዒዳ 👉ፈትዋ 👉ቂረዓቶች 👉ሙሀደራና ሌሎችንም ያገኙበታል

#መንገዱን ሁሉ በወንጀልህ ብዛት ዘግተህ ለዱዓዬ ምላሽ አጣሁኝ አትበል‼️ (የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ) https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
نمایش همه...
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚

https://t.me/Adaewatu_selefe

➷በነገር የተጠመዱ➷ እህቶችን አሏህ የወንጀላቸዉ ማበሻ አድርገህ ➷ መስመር አስዚልን ኢሏሂ ከተንኮላቸዉ ➷ ጠብቀኝ የሚገርመዉ ➷ መልካምና ጥሩ መስለዉ የሚቀርቡት ➷ነገር እጅግ ይገርማል ነገር ከማሯሯጥ ምናለበት አንድ መስመር ቂርአት ብትቀሩበት አረ ተዉ አሏህን ፍሩ ሞትን አስታዉሱ የሰዉ ስጋ እንዴ ማስቲካ አታኝኩ ሂሳብ አለ ያአስፈሪ ድልድይ ሲሯጥ አለ ‼️ ➷እዉነት እያስመሰላችሁ ➷የምታቀርቡት ወሬ የት ለመድረሥ ነዉ ➷አጣልታችሁስ ምን ጥቅም ልታገኙበት ➷ኢሏ ወንጀል ቢሆን እንጅ ➷አሏህ ሆይ ይቅር በለኝ ይቅርባይ አዛኝ ነህና الله المستعان حَسبِيَ الله وَنِعَمَ الوَكِيل
نمایش همه...
الله المستعان ደግሞ እኮ ታላላቅ ቻናል ያላቸዉ ሰዎች ሸር እያደረጉ ሲያደንቋቸዉ እጅግ ይገርማሉ
نمایش همه...
እሳቸው እኮ ብዙ ጊዜ የጀምዕኖችን እያመጡነው የሚለቁት በዚህ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዐ ላይ ኮፒ ይዘውነው እሚሯሯጡት እንጂ ሌላ አይምሰላችሁ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.