fa
Feedback
ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት

ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት

رفتن به کانال در Telegram
533
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+830 روز
آرشیو پست ها
ለ6ኛ እና ለ 8ኛ ከፍል ተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው የክልላዊና ብሔራዊ ተፈታኝ እንደመሆናቸው የተማሪዎች መረጃ የሚሞላው በትምህርት ቤቱ oline በመሆኑ ለዛ ይረዳን ዘንድ የተማሪዎቹ ስም እሰከ አሰከ አያት ስም የእናት ስም አሰከ ከአያት ዕድሜያቸውን በትክክል ተፅፎ የወላጅ ፊርማ ተፈርምበት በወረቀት እንድትልኩልን እያሳሰብን ዛሬ 24/05/2016ዓ.ም ፎቶ ሰለሚነሱ 5:30 እንዲገኙ አንድታረጉልን 40 ብር የፎቶ መነሻ ይዘው እንዲገኙ ሰንል በትህትና እናሳውቃለን

ለማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች የ2ኛው ተርም አጋማሽ ፈተና ከ22/05/2016-24/05/2016ዓ.ም ይሰጣል

ለማይ ሊትል ኤንጅልስ ለ 6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች 1.የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ሀሙስ ጠዋት 5:00 ድረስ ፈተና የሚጨርሱ መሆኑን እያሳወቅን 2.የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችግን ነገ ሀሙስ ጠዋትና ከስዓት አስከ 9:00 ሰዓት መሆንን እያሳወቅን ዓርብ ዕለት ጠዋት አንድ ፈተኔ ብቻ የሚፈተኑት መሆኑን አናሳውቃለነን።