fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Abu hatim /أبو حاتم

Abu hatim /أبو حاتم

رفتن به کانال در Telegram

﴾በተቻለኝ አቅም ማበጀትን እንጂ አልሻም!﴿ 👤 @Abu_hatim7

نمایش بیشتر
1 110
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
-330 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+2
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+21
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+26
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+59
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+87
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+67
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+58
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+161
در 30 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+81
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+66
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+116
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+58
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+54
در 8 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+32
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+42
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+61
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+62
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+266
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+226
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر+1
13 اکتبر+1
پست‌های کانال
يا أيها الأنسان هُبّ من كراك واصح من السكر الذي قد اعتراك. إن الرحيل يا أخي قريب وكلنا مسافر غريب والموت لا يفوته عريب فكيف لا يزود الأريب... 📚النصيحة الهلالية لأبي العباس الهلالي 🎙 الشيخ طارق بن شيهان الغويري ✨@Abuhatim7

2
«أعظمُ المعاقبة: أن لا يُحِسَّ المعاقَب بالعقوبة، وأشدُّ من ذلك: أن يقع السرور بما هو عقوبة؛ كالفرح بالمال الحرام، والتمكُّن
«أعظمُ المعاقبة: أن لا يُحِسَّ المعاقَب بالعقوبة، وأشدُّ من ذلك: أن يقع السرور بما هو عقوبة؛ كالفرح بالمال الحرام، والتمكُّن من الذنوب، ومن هذه حالُه لا يفوز بطاعة». - ابن الجوزي 📚/صيد الخاطر ✨@Abuhatim7
481
3
🚨 በ20ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የምትገኙ ወጣቶች በሙሉ፤ ይህ የሸይኽ ዐብዱሰላም አል'ሽወይዒር ወርቃማ መልእክት ለእናንተ ነውና ቆም ብላችሁ አድምጡት! ✨@Abuhatim7
🚨 በ20ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የምትገኙ ወጣቶች በሙሉ፤ ይህ የሸይኽ ዐብዱሰላም አል'ሽወይዒር ወርቃማ መልእክት ለእናንተ ነውና ቆም ብላችሁ አድምጡት! ✨@Abuhatim7
707
4
🌿الزم وردك وتمسك بكتاب ربك 🎙الشيخ عبد الرشيد علي صوفي ✨@Abuhatim7
🌿الزم وردك وتمسك بكتاب ربك 🎙الشيخ عبد الرشيد علي صوفي ✨@Abuhatim7
481
5
📌طالب العلم والنظر المحرم🚫 🎙الشيخ عبد المحسن القاسم ✨@Abuhatim7
📌طالب العلم والنظر المحرم🚫 🎙الشيخ عبد المحسن القاسم ✨@Abuhatim7
427
6
​​​​ 📻 أهمية العلم والعمل 🎙 الشيخ طارق بن شيهان الغويري ✨@Abuhatim7
372
7
كَان النبي ﷺ إذَا كان باللَّيل سَار مَع عائِشة يَتحدث." የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሌሊት ላይ ከእናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ጋር አብረው እየተጓዙ ያወሩ ነበር።" -ቡኻሪ፥52
كَان النبي ﷺ إذَا كان باللَّيل سَار مَع عائِشة يَتحدث." የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሌሊት ላይ ከእናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ጋር አብረው እየተጓዙ ያወሩ ነበር።" -ቡኻሪ፥5211 ✨@Abuhatim7
373
8
وا شباباه....!!!
وا شباباه....!!!
404
9
📌ጥሩ የሚነበብ መፅሀፍ ልጠቁማችሁ..!! ━━━━━━።◈።━━━━━━━ 📚 የኪታቡ ስም፦ 🌿 "قصص الزاهدين والزاهدات" (የዱንያን ብልጭልጭ የናቁና ችላ ያሉ ደጋግ የአላህ ወንድና ሴት+1
📌ጥሩ የሚነበብ መፅሀፍ ልጠቁማችሁ..!! ━━━━━━።◈።━━━━━━━ 📚 የኪታቡ ስም፦ 🌿 "قصص الزاهدين والزاهدات" (የዱንያን ብልጭልጭ የናቁና ችላ ያሉ ደጋግ የአላህ ወንድና ሴት ባሮች ታሪክ) ✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ማህሙድ አል-ሚስሪ ሐፊዘሁላህ ታሪክና ቂሳዎች በሰው ልጆች ነፍስ ውስጥ እጅግ ጥልቅና ዘላቂ የሆነ ተፅዕኖ አላቸው። ታሪክም እንደየ አይነቱ ይለያያልና... በዚህ መፅሀፍ ውስጥ የምናገኘው በተለምዶ የታሪክ መፅሀፍ ተብለው በሚዘጋጁ ድርሳናት ላይ እንደምናገኘው አይነት እከሌ የሚባለው ሰው በዚህ ቀን እና ቦታ ላይ ተወልዶ እንደዚህ ሆነ፤ ከዚያም እንደዚህ ሰራ፤ በስተመጨረሻም እከሌ በሚባለው ቀን ሞተ እያለ የሚያትት አይደለም! ይልቅ ሌትና ቀናቸውን ለጌታቸው ፍቅር ስለተዋደቁ፣ የዱንያን ጊዜያዊ ክብርና ስልጣን እርግፍ አድርገው በመተው ከአላህ ጋር ብቻ በዒባዳ ስለከረሙ ደጋግ ቀደምቶች በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ ስላሳለፏቸው እጅግ ሳቢና አጓጊ የሆኑ አጋጣሚዎች፣ ሁላችንም ልንላበሳቸው ስለሚገቡ ታላላቅ ስብዕናዎች፣ እንዲሁም ሕይወትን የሚቀይሩ ወርቃማ ትምህርቶችና ምክሮችን የያዘ መፅሀፍ ነው። ጠቅለል ስናደርገው በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ከቁስ እና ከስሜት ባርነት ነፃ ወጥተን፣ የዛለች ነፍሳችንን እንዴት በዒባዳና በዚክር መፈወስ እንደምንችል አቅጣጫ የሚሰጠን ኮምፖስ ነውና ጊዜ ሳታባክኑ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ መክተባ ሄዳችሁ ብትሸምቱት ስል ወንድማዊ ግብዣዬ ነው😊!! ፒዲኤፉን በዚህ ታገኙታላችሁ!👇🏻 https://t.me/Abuhatim7/2528 ✨@Abuhatim7
400
10
📕قصص الزاهدين والزاهدات ✍🏻الشيخ - محمود المصري ✨@Abuhatim7
514
11
يا صاحب القرآن إنما كنزك في صدرك 🫀🤌🏻 ✨@Abuhatim7
يا صاحب القرآن إنما كنزك في صدرك 🫀🤌🏻 ✨@Abuhatim7
445
12
ተመልከቱ ይህች ዛፍ የባቡሩን መቅረት ወይም መዘግየት እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ወረሰችው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ባቡሩ ተመልሶ የመጣ እለት ከነስሯ ነቅሎ እንደሚጥላት ፈጽሞ
ተመልከቱ ይህች ዛፍ የባቡሩን መቅረት ወይም መዘግየት እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅማ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ወረሰችው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ባቡሩ ተመልሶ የመጣ እለት ከነስሯ ነቅሎ እንደሚጥላት ፈጽሞ አላወቀችም ነበር። አንዳንድ ክፉና በዳይ ሰዎችም ልክ እንደዚሁ ናቸው። የእውነትና የፍትህ ባቡር የዘገየ በመሰላቸው ጊዜ መንገዱን ተቆጣጥረው በበደልና በባጢል ነገሡበት፣ በረቱበትም... ነገር ግን ያ የማይቀረው የሐቅና የፍትሕ ባቡር ዳግም ተመልሶ የመጣ ቀን የበደልን ሥሮች በሙሉ ነቅሎ ይጥላቸዋል!! እውነትና ፍትህም ነግሰው፤ በዳዮችም የእጃቸውን አግኝተውና ውርደትን ተከናንበው፤ መኖራቸው ፈፅሞ የማይቀር የዚህች አለም ህግ ነው!! ------ አላህ በደለኞችን ይያዝልን ፤ተንኮላቸውንም ከንቱ ያደርግልን።🤲🏻 ✨@Abuhatim7
401
13
​​​​ 📚قصيدة ابن رجب في ذم قسوة القلب 🎙بصوت الأخ مصطفى الرشيدي "ዘሙ ቀስወቲል ቀልብ" ✨@Abuhatim7
385
14
ሸይኽ ዓሚር በህጀት ሀፊዘሁሏህ የስንፍና እና የሞራል ተነሳሽነት መዳከምን ለማከም 5 ወርቃማ መፍትሄዎችን በግጥማቸው እንዲህ ሲሉ ይጠቁሙናል፦ ✨وخمسة علاج ضعف الهمّة قراءةٌ في سي
ሸይኽ ዓሚር በህጀት ሀፊዘሁሏህ የስንፍና እና የሞራል ተነሳሽነት መዳከምን ለማከም 5 ወርቃማ መፍትሄዎችን በግጥማቸው እንዲህ ሲሉ ይጠቁሙናል፦ ✨وخمسة علاج ضعف الهمّة قراءةٌ في سير الأئمّة وذُكر فضل العلم والتعلّم وصحبة الطلاب أهل الهمم ونُقلة المَلول من صنفٍ إلى آخر فيما نفعه قد حصلا لكي تعود نفسه مشتاقة وعدم التحميل فوق الطاقة 📌ትርጉም 1ኛ)📚 የቀደሙ ታላላቅ ዑለሞችን የህይወት ታሪክ ማንበብ!! እነሱ ለእውቀት የነበራቸውን ትጋትና መስዋዕትነት ስናይ፣ስናደምጥ ውስጣችን በአዲስ ተነሳሽነት እንዲነሳሳ ያደርጋል። 2ኛ)💡ሁሌም የእውቀትንና የመማርን ትልቅ ደረጃ ማስታወስ!! የምንደክምለትን ዓላማ ታላቅነትና አጅሩን ባሰብን ቁጥር ድካማችን ተወግዶ በንቁ መንፈስ እንድንጀግን ያደርገናል። 3ኛ) 👥 ከጠንካራና ከባለ ግዙፍ ዓላማና ሂማህ ካላቸው ሰዎች ጋር ጓደኝነት መፍጠር!! ሰነፍ ከሰነፍ ጋር ከዋለ ይበልጥ ይደክማል፤ ንቁ ሰዎችን መቅረብ ግን ጥንካሬን ያወርሳልና መልካሞችን መወዳጀት!! 4ኛ)🔄 ከአንዱ የትምህርት ዘርፍ ወይም ፈን ወደ ሌላኛው መዘዋወር!! ብዙ ግዜ በአንድ ነገር ላይ ብቻ ችክ ብለን ስንቆይ ምናልባት መሰልቸት ሊመጣ ስለሚችል፣ አእምሮአችን እንዲያርፍና እየወደድነው እንድንማር ፈኖችን መቀያየር (ለምሳሌ ከፊቅህ ወደ ሲራ፣ ከነህው ወደ ሀዲስ ከቁምነገር ወደ እረፍት መሸጋገር ጥሩ ነው !! 5ኛ)⚖️ ራስን ከአቅም በላይ አለማስጨነቅ!! ጉዟችን የረጅም ርቀት እንጂ የሩጫ ስላልሆነ፣ ነፍሳችን እንዳትዝልና ሙሉ በሙሉ እንዳታቆም በአቅማችን ልክ መጓዝ መልካም ነው። ══━━=◈=━━━━ 🎬 አዳብ ጧሊበል ዒልም ከተሰኘው ሙሀደራቸው ላይ የተወሰደ ✨@Abuhatim7
683
15
📌ለቁርዓን ወዳጆች የተበረከተ የመፅሀፍ  ጥቆማ..!! ══━━=◈=━━━━═ 📙የመፅሐፉ ስም፦ ጃዋሂር አድ-ዱረር ፊ ዒልሚ ሙቃረናቲስ-ሱወር (جواهر الدرر في علم مقارنات السور) ✍🏻አዘጋጅ ፦ ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሷፊ አልሙስተغاኒሚ (ሀፊዘሁሏህ) የሁላችንም ጥያቄ የሆነው..ቁርዓንን ስናነብ ተመሳሳይ ታሪኮች፣ ተመሳሳይ ቃላት ወይም መልዕክቶች በተለያዩ ሱራዎች (ምዕራፎች) ውስጥ ሲደጋገሙ እንመለከታለን። ለመሆኑ የዚህ መደጋገም ረቂቅ ምስጢር እና ጥበባዊ ምክንያቱ ምን ይሆን? 👤ከዛ በፊት ከመፅሀፉ አዘጋጅ ጋር  በጥቂቱ ላስተዋውቃችሁ? የመፅሀፉ አዘጋጅ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ሷፊ አልሙስተغاኒሚ ይባላሉ  በምዕራብ አልጄሪያ ሙስተغاኒም በምትባል ከተማ ውስጥ ተወልደው ያደጉ ሲሆን በአሁኑ ዘመን በአረብኛ ቋንቋ ስነ-ጽሁፍ እና በቁርዓን የንግግር ጥበብና ክህሎት(بلاغة) ጥናት ላይ ካሉ የዓለማችን ታላላቅና ግንባር ቀደም ሊቃውንት ውስጥ አንዱ ናቸው። በቅርቡ በዓለማችን በትልቅነቱ የጊነስ ወርልድ ሪከርድ ያስመዘገበውና ከ7አመት በላይ የፈጀው ከ500 በላይ ዓሊሞች የተሳተፉበት (لمعجم التاريخي للغة العربية) "የአረብኛ ቋንቋ ታሪካዊ መዝገበ ቃላት" የተሰኘው የ127 ጥራዝ /ሙጀለድ ፕሮጀክት በዋና ዳይሬክተርነት የመሩና በአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ ከፍተኛ እውቅና ያላቸው እውቅ ምሁር ናቸው።አላህ ይጠብቃቸው ወደ ኪታቡ ስመልሳችሁ ይህ ድንቅ መፅሀፍ በቁርዓን ምዕራፎች መካከል ያለውን አስደናቂ ግንኙነት በንፅፅር ሳይንስ (ዒልሙል ሙቃረናህ) የሚተነትን ሲሆን፣ በውስጡም የሚከተሉትን ቁልፍ ነጥቦች ያብራራል፦ 1) የቃላትና የመልዕክት ትስስር፦ ተመሳሳይ ስም ያላቸው ወይም ተከታትለው የመጡ ሱራዎች እርስ በእርስ ያላቸውን ፍጹም መጣጣም። 2)የአንቀጾች ሰንሰለታማ ውበት፦ የአንድ ሱራ መዝጊያ አንቀጽ ከሚቀጥለው ሱራ መክፈቻ አንቀጽ ጋር ያለውን ትስስር። 3)የታሪኮች አገላለፅ ልዩነት፦ አንድ ታሪክ በተለያዩ ሱራዎች ውስጥ በተለየ የቃላት ምህንድስና የተገለጠበትን አስደናቂ ምክንያት.... የመጽሐፉን ጭብጥ በተግባር ለማየት ሸይኽ ሙሀመድ ሷፊ ሀፊዘሁሏህ "አርበዑን በተሰኘው ፖድካስት" ላይ ከ37:00 ደቂቃ ጀምሮ ስለዚህ መጽሐፍ ይዘትና በሱራዎች መካከል ስላለው አስደናቂ ትስስር እንደ ቅምሻ በሱረቱል ፉርቃንና ሱረቱል ሙልክ መካከል ያለውን ረቂቅ ግንኙነት አብራርተዋል.. 🖇የፖድካስቱን link በዚህ ታገኙታላችሁ👇🏻 https://youtu.be/TJK8hoErlhI?si=3jdB3A5gA_SkRtaD ⎙ኢንሻ አላህ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ የኪታቡ PDF 👇🏻 https://t.me/Abuhatim7/2520 ✨@Abuhatim7
634
16
+1
بدون متن...
567
17
📕(جواهر الدرر في علم مقارنات السور) ✍🏻الشيخ د. محمد صافي المستغانمي ✨@Abuhatim7
546
18
📌النجاح الذي لا نبالي به...!! 🎙د. نايف بن نهار ✨@Abuhatim7
📌النجاح الذي لا نبالي به...!! 🎙د. نايف بن نهار ✨@Abuhatim7
1 080
19
📚ሸይኽ ዐብድረዛቅ አልበድር ለ20 አመታት በካንሰር በጠና ታማ ወደ አኺራህ ስለሄደችዉ ታላቅ እህታቸው "ኑራህ ቢንት ዓብድልሙህሲን አልበድር" የፃፏት አጭር ሪሳላህ ናት! አላህ ይዘንላት፤ መልካም ስራዋን ይቀበላት፤ ማረፊያዋን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላት.!! ✨@Abuhatim7
1 499
20
📌የግል ህይወትህን ሚስጥር አድርገህ ያዝ..!! 🎙ኡስታዝ ሃሪስ አክበር ✨@Abuhatim7
📌የግል ህይወትህን ሚስጥር አድርገህ ያዝ..!! 🎙ኡስታዝ ሃሪስ አክበር ✨@Abuhatim7
1 492