Unity Fellowship
رفتن به کانال در Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
نمایش بیشتر1 132
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
1 132
Prayer week 🙏 🔥
#DAY-04 -Holyspirit (መንፈስ ቅዱስ )
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። ለኢየሱስ መታዘዛችን የመንፈስ ቅዱስ መገኘትን ይጋብዛል፣ እርሱም የሁልጊዜ አምላክችን : ወዳጃችን እና የጥንካሬ ምንጫችን ነው።" #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 132
1 132
1 132
#Prayer_Week 🔥🔥
#Day_01 - FELLOWSHIP ( ህብረት )
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤ ² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤"የመንፈስ ኅብረት የሚጠራን ብቻችንን ሳይሆን በአንድነት እና በፍቅር እንድንመላለስ ነው።" #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 132
1 132
1 132
#ማእድ_ማጋራት
#ነገ ማለትም ሚያዝያ 27 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ አካባቢ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ማእድ የምናጋራበት እና ከእነሱም ጋር ጊዜ የምናሳልፍበት ቀን ስለሆነ የምትችሉ በሙሉ ያላችሁን ትርፍ ልብስ,ጫማ እና መፅሐፍ ቅዱስ በመያዝ እንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።ለበለጠ መረጃ
Mebre +251939824262 Fevi +251994415930 Betty +251946656447#UUCSF #Charity_Department #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 132
“በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን _ ሰጠው፤”
1 132
“የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል ------------ ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤”
