ch
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

前往频道在 Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

显示更多
1 132
订阅者
无数据24 小时
+77 天
+2430 天
帖子存档
Prayer week 🙏 🔥 #DAY-04 -Holyspirit (መንፈስ ቅዱስ ) ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እን
Prayer week 🙏 🔥 #DAY-04 -Holyspirit (መንፈስ ቅዱስ )
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
 ለኢየሱስ መታዘዛችን የመንፈስ ቅዱስ መገኘትን ይጋብዛል፣ እርሱም የሁልጊዜ አምላክችን : ወዳጃችን እና የጥንካሬ ምንጫችን ነው።" #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Prayer week 🙏 🔥 #DAY-03 -Redeeming the time (ዘመኑን ዋጁ ) ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመ
Prayer week 🙏 🔥 #DAY-03 -Redeeming the time (ዘመኑን ዋጁ )
ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
"የጠቢብ የህይወት ጉዞ ቀኑን ይዋጃል - በፍርሃት ሳይሆን በትኩረት ኑሩ." #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Prayer week 🙏 🔥 #Day_02 -FORGIVENESS ( ይቅርታ ) “እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ፤ ክርስቶስ ይቅር እን
Prayer week 🙏 🔥 #Day_02 -FORGIVENESS ( ይቅርታ )
“እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ፤ ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ፤” — ቆላስይስ 3፥13
"ይቅር ማለት ድካም አይደለም ክርስቶስን መምሰል ነው ሌሎችን በፍቅር ታገሡ።" #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#Prayer_Week 🔥🔥 #Day_01 - FELLOWSHIP ( ህብረት ) ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ም
#Prayer_Week 🔥🔥 #Day_01 - FELLOWSHIP ( ህብረት )
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤ ² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤
"የመንፈስ ኅብረት የሚጠራን ብቻችንን ሳይሆን በአንድነት እና በፍቅር እንድንመላለስ ነው።" #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥🔥Prayers Week 🔥🔥 ከሰኞ እስከ አርብ በያለንበት ሆነን እንዲሁም በ Department ፕሮግራሞቻችን እና በGeneral Fellow ፕሮግራም ላይ በአንድ ልብ ሆነን የምንፀልይበት ልዩ
🔥🔥Prayers Week 🔥🔥
ከሰኞ እስከ አርብ በያለንበት ሆነን እንዲሁም በ Department ፕሮግራሞቻችን እና በGeneral Fellow ፕሮግራም ላይ በአንድ ልብ ሆነን የምንፀልይበት ልዩ ሳምንት 🙏
Prayer week ከ ሚያዚያ 27 - ግንቦት 1 ከ ሰኞ - አርብ #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥🔥Prayers Week 🔥🔥 ከሰኞ እስከ አርብ በያለንበት ሆነን እንዲሁም በ Department ፕሮግራሞቻችን እና በGeneral Fellow ፕሮግራም ላይ በአንድ ልብ ሆነን የምንፀልይበት ልዩ
🔥🔥Prayers Week 🔥🔥
ከሰኞ እስከ አርብ በያለንበት ሆነን እንዲሁም በ Department ፕሮግራሞቻችን እና በGeneral Fellow ፕሮግራም ላይ በአንድ ልብ ሆነን የምንፀልይበት ልዩ ሳምንት 🙏
Prayer week ከ ሚያዚያ 27 - ግንቦት 1 ከ ሰኞ - አርብ #Prayer_Department #UUCSF #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#ማእድ_ማጋራት #ነገ ማለትም ሚያዝያ 27 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ አካባቢ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ማእድ የምናጋራበት እና ከእነሱም ጋር ጊዜ የምናሳ
#ማእድ_ማጋራት
#ነገ ማለትም ሚያዝያ 27 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ አካባቢ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ማእድ የምናጋራበት እና ከእነሱም ጋር ጊዜ የምናሳልፍበት ቀን ስለሆነ የምትችሉ በሙሉ ያላችሁን ትርፍ ልብስ,ጫማ እና መፅሐፍ ቅዱስ በመያዝ እንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።
ለበለጠ መረጃ
Mebre +251939824262 Fevi +251994415930 Betty +251946656447
#UUCSF #Charity_Department #Media_Team WE ❤️ U       Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ጳውሎስ የ ቆላስይስ ሰዎችን ማንም በምን እንዳያስታችሁ ነበር ያለው?
Anonymous voting

“በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን _ ሰጠው፤”
Anonymous voting

“የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል ------------ ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤”
Anonymous voting

“ለአክሪጳም፦ በጌታ የተቀበልኸውን ----------- እንድትፈጽሙው ተጠንቀቅ በሉልኝ።”
Anonymous voting

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+8
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team