በጎ ለውጥ(Jijjrrama) Book for all life
رفتن به کانال در Telegram
🔆እየጠየቁ መኖር መልስን፣ መልስን ፈልጎ ማግኘት ዕውቀትን፣ እውቀት ነፃነትን፣ ነፃነት ሙሉ ስብዕናን፣ ሙሉ ስብዕና ሠላምና እርካታን፣ እርካታ ደግሞ ደስተኛ ሆኖ መኖርን ያስገኛል፡፡ አብረን እንደግ ! https://t.me/book9954 Book
نمایش بیشتر698
مشترکین
-124 ساعت
+187 روز
+7430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+76
در 0 کانالها
نوامبر '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+35
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+61
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+83
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+31
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+27
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+32
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+39
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+68
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+160
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+137
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+235
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+502
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +1 | |||
| 20 دسامبر | 0 | |||
| 19 دسامبر | 0 | |||
| 18 دسامبر | +12 | |||
| 17 دسامبر | +39 | |||
| 16 دسامبر | +7 | |||
| 15 دسامبر | 0 | |||
| 14 دسامبر | 0 | |||
| 13 دسامبر | +1 | |||
| 12 دسامبر | +3 | |||
| 11 دسامبر | +2 | |||
| 10 دسامبر | +1 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | +2 | |||
| 07 دسامبر | +1 | |||
| 06 دسامبر | +1 | |||
| 05 دسامبر | +1 | |||
| 04 دسامبر | +1 | |||
| 03 دسامبر | 0 | |||
| 02 دسامبر | +1 | |||
| 01 دسامبر | +3 |
پستهای کانال
25 ጠቃሚ አባባሎች!!
1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
-ፍራንክ ኦሽን
2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት መፍቀድ ይኖርብሀል፡፡
-ቶማስ ጄፈርሰን
3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ፡፡
-ዶናልድ
4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው፡፡
-ኢማም አሊ
5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው፡፡
-ዋልተር ባግሆት
6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው፡፡
-ጂም ዋትኪንስ
7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም፡፡
-አርል ኒተንጋል
8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው፡፡
-አዚም ፕሪሚጂ
9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ፡፡
-ዚግ ዚግላር
10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ፡፡
-አልበርት አንስታይን
11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም፡፡
-ካርል ጉስታቭ
12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ፡፡
-ሪያኖር ሮዝቪልት
13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡
-ኮንፊሺየስ
14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡
-ቲም ኖትኪ
15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል፡፡
-ሱዚ ካስም
16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር፡፡
-ብሩስ ሊ
17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡
-ካረን ላንብ
18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል፡፡
-ስቴፈን ማክክሬን
19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው፡፡
-ሮቢን ሻርማ
21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል፡፡
-ኤሪክ ቶማስ
22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል፡፡
-የማዎሪ አባባል
23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው፡፡
-ስኮት ቤልስካይ
24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል፡፡
-ያልታወቀ ሰው
25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ፡፡
| 2 | በመጠን ኑሩ!
፨፨፨////፨፨፨
በመጠን ኑሩ አትብሰክሰኩ። አለምን ካልገዛው፣ ምድርን ካልተቆጣጠርኩ፣ መሪ ካልሆንኩ፣ ህንፃ ላይ ህንፃ፣ ንብረት ላይ ንብረት ካልጨመርኩ ብላችሁ አትጨነቁ። ጭንቀታችሁ ለመኖር እንጂ የሚጠፋ ንብረት ለመገንባት አይሁን፣ መብሰልሰላችሁ ፈጣሪያችሁን ስላስቀየማችሁ እንጂ ምድራዊ ካባን ለመደረብ አይሁን። አስቀድማችሁ ትገዙት ዘንድ የታደላችሁ ንፁህ ህሊና መኖሩን አስቡ። ለህሊናችሁ በመኖር የምድርን ጥፋትና በደል ተጠየፉ፣ በእግዚአብሔር መልካም መንገድ እየተጓዛችሁ እራሳችሁን አድኑ፣ የሚያኮራችሁን ማንነት ፍጠሩ። መጠናችሁን አውቃችሁ ተራመዱ፣ ልኬታችሁን ተረድታችሁ ኑሩ።
አዎ! በመጠን ኑሩ በብዙ አትርፉ፤ በጥቂቱ አስተውሉ በመጥንቃቄ ወደፊት ተጓዙ። ዋናውን ይዛችሁ ስለምን ለትርፉ ትብሰለሰላላችሁ? አንኳሩን አግኝታችሁ ስለምን ለተጨማሪው እንቅልፍ ታጣላችሁ? እናንተ ካልኖራችሁ የማይኖር እንጂ እናተ ሳትኖሩ የሚኖር ነገር አይሰጣችሁም። የምትገነቡት ንብረትና ዝና እንኳን የእናንተ ጥገኛ ነው፤ የምታፈሩት ንብረትና ተከታይ እንኳን ከእናንተ ቦሃላ ዋጋ የለውም። ዋናዎቹ እናንተ ናችሁ፤ ዋናው ጉዳይ መኖራችሁ፣ ምድር ላይ መመላለሳችሁ፣ በሰላም በጤና ማምሸት ማንጋታችሁ ነው። ስለዋናው ማመስገናችሁን አትርሱ፣ ስለትርፉም ብዙ አትጨነቁ። እግዚአብሔር ያለው ሲሆን ይሆናል፣ ፈጣሪ የፈቀደውም በጊዜው ይከናወንላችኋል።
አዎ! ጀግናዬ..! ሩቅ ስታልም የቅርቡ እንዳይርቅህ ተጠንቀቅ፣ የተሰቀለውን ለማውረድ ስትጥር በኪስ ያለው እንዳይደፋ ተጠንቀቅ። ምኞትህን ልክ አብጅለት፣ ለሃሳብህ ገደብ ይኑርህ፣ ህልምህ እስኪያጠፋህ አትጋፈጠው። ብልሆች ለሃሳባቸው ገደብ ያበጃሉ፣ ጠቢባን ግን ሃሳባቸው በእራሱ ገደብ አለው። ያዙኝ ልቀቁኝ የምትልለት ነገር ለህይወትህ ምንያክል እንደሚያስፈልግህ አስቀድመህ ተረዳ። ለሃሳብህ ልኬት፣ ለተግባርህ ገደብ፣ ለጭንቀትህም ፈር አብጅለት። ለማን ብለህ ነው ለሚያልፍ ችግርና ፈተና ብለህ ልብህ ላይ የማያልፍ ጠባሳን የምታስቀምጠው? ለማን ብለህ ነው መቀየር ስለማትችለው ታሪክህና ስለማይመለከትህ የሌሎች ሰዎች ጉዳይ ስትጨነቅ የምትገኘው? ህይወትህን መጥን፣ በማያገባህ አትግባ፣ አጉል ተስፋ ለሰውም ሆነ ለእራስህ አትስጥ፣ በመጠን ኑር ደስታህንም ለእራስህ ፍጠር።
ውብ ምሽት ይሁንልን! | 0 |
| 3 | ታዳጊ ልጆች/ወጣቶች እና የአእምሮ ጤና፦
- የታዳጊ ልጆች እድሜ (ጉርምስና) ልዩና ወሳኝ ጊዜ ነው:: አካላዊ፣ ስነ-ልቦናዊና ማህበራዊ ለውጦቹም ከፍተኛ ናቸው።
- በዚህ ጊዜ ላይ ለድህነት፣ ለጥቃት (አካላዊም ፆታዊ) መጋለጥ እዚህ ዕድሜ ላይ ላሉ ልጆች ለአእምሮ ጤና መታወክ የበለጠ ተጋላጭ እንዲሆኑ ያደርጋል::
አጋላጮች፦
▫️የአቻ ግፊት
▫️አካባቢያዊ ተጽዕኖዎች
▫️አካላዊ ወይም ጾታዊ ጥቃት
▫️የቤት ውስጥ ሰላም መጓደል
▫️የማንነት ጥያቄ
▫️የሚዲያ ተጽዕኖ
▫️ከፍላጎት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮች የተወሰኑት ናቸው።
- በተለይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት፣ የተለያዩ የነርቭ ችግሮች፣ የቅርብ ቤተሰብ ድጋፍ የሌላቸው ታዳጊ ልጆች/ወጣቶች ደግሞ የበለጠ ለአዕምሮ ጤና መታወክ የተጋለጡ ናቸው።
ከስሜት ጋር የተያያዙ ችግሮች፦
* ከልክ በላይ ጭንቀት
* የስሜት መዋዠቅ
* ድባቴ፣ ራስን ማግለል አልፎም *በህይወት መቆየት አለመፈልግ
የባህሪ ችግሮች፦
° ትኩረት ማጣት፣
° ለነገሮች መቸኮል፣
° የፀባይ ለውጥ መኖር
የአመጋገብ ችግር፦
➡ ውፍረት እንዳይመጣ ከሚል ከፍተኛ የሆነ የአመጋገብ ችግር ነው።
የስነ-ልቦና ቀውስ፦
• ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዳይከታተሉ ያደርጋል።
• ራሳቸውን በተለያዩ ሱሶች ይጎዳሉ።
• ከማህበረሰብ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድርበታል።
- ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ?
▪️ቤተሰብ ልጆቹ በሰውነታቸው ላይ ለውጥ እየተካሄደ እንደሆነ በመረዳት ለልጆቹ ከምን ጊዜውም በላይ ቅርብ መሆን አለበት።
▪️ራሳቸውን በተለያዩ ዓይነት ስራዎቸ(እንደ ስፖርት ያሉ ነገሮች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ)፣ የመፍትሄ ሰዎች እንዲሆኑ፣ በጤነኛ ቤት ውስጥ እንዲኖሩ በማድረግ ሁሉም ሰው የድርሻውን ማድረግ አለበት። | 0 |
| 4 | +2 ሌ ጂ የ ን - 1
@Ethiopiann_books
@terekaa
@Ethiopiann_books | 0 |
| 5 | ቶማስ_ሳንካራ_II_Thomas_Sankara_II_ጥቁሩ_አብዮተኛ_II.m4a | 0 |
| 6 | ቶማስ ሳንካራ ማነው? በርካቶች አፍሪካዊው ቼጉቬራ ነው ይሉታል። በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2.5 ሚሊዮን ህጻናትን የማጅራት ገትር፣ የወባና የኩፍኝ ክትባቶችን እንዲወስዱ ማድረግ አስችሏል። 13% ድረስ ተንኮታኩቶ የነበረውን የትምህርት ዘርፍ በ4 ዓመታት ብቻ ወደ 73% ሽቅብ አስመንጥቋል። መሬትን ከባላባቶች ነጥቆ ለገበሬዎች በመስጠት የስንዴ ምርትን በሄክታር 1700 ኪ.ግ ተነስቶ 3800ኪ.ግ በሄክታር ማፈስ አስችሏል።
በስልጣን በቆየባቸው ጥቂት ዓመታት ብቻ በርሃማነትን ለማጥፋት 10 ሚሊዮን ዛፎችን ያስተከለ፣ የውጭ እርዳታን በተመለከተ የአገሩን ዜጎች የሚመግባችሁ ከላይ ይታዘባችኋል አርፋችሁ በአገራችሁ አምርቱም ያለ ቆፍጣና መሪ ነበር። የአገሩን ስም ከ The Republic of Upper Volta ወደ Burkina Faso የቀየረ። Burkina faso ትርጉሙ የቀና ሰዎች አገር ማለት እንደሆነ ልብ ይሏል። ምስጋና ለእርሱ አመራር ይሁንና በ3 ወራት ውስጥ ብቻ 35000 ቡርኪናፋሶዊያን ማንበብ እና መፃፍ እንዲችሉ አድርጓል። ሌላም ሌላም በርካታ ጀብዶች… | 0 |
| 7 | Atomic_Habits_Amharic_audiobook_Part_2_የልማድ_አስደናቂ_ሀይል_ክ_OGB7hGRbN.m4a | 0 |
| 8 | Atomic_Habits_Amharic_audiobook_Part_1_የልማድ_አስደናቂ_ሀይል_ክ_GUpyfmd8Nfw.m4a | 0 |
| 9 | بدون متن... | 0 |
| 10 | Atomic_Habits_Amharic_audiobook_Part_1_የልማድ_አስደናቂ_ሀይል_ክ_GUpyfmd8Nfw.m4a | 0 |
| 11 | አንድ ፈረስ ብቻ የነበረው አንድ ገበሬ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን፥ ፈረሱ ለግሞ ከቤቱ ያመልጣል።
ጎረቤቶቹም እቤቱ መጥተው “ፈረስህ መጥፋቱንና ማዘንህን ሰማን። ልናፅናናህ መጥተን ነው።” አሉት።
ገበሬውም “ አላዘንኩም! ለበጎ ነው” አላቸው።
ከጥቂት ቀናት በኋላ ፈረሱ ከጠፋበት ቦታ ብዙ ወርቅና ማዕድናት፥ አስለምዶ ከጫነው ሰው አምልጦ ገበሬው ጋ ይመለሳል።
ጎረቤቶቹ ወደ ቤቱ መጥተው "እንኳን ደስ አለህ። ፈረስህ ብዙ ወርቅና ብር ይዞልህ በመምጣቱ እንደተደሰትክ ሰምተን መጣን። " አሉት።
እሱም "ብዙም አልተደሰትኩም። ለበጎ ነው!" አላቸው።
ከጥቂት ጊዜም በኋላም ፈረሱ የብቸኛ ወጣት ልጁ እግር በርግጫው ይሰብረዋል።
ጎረቤቶቹም አሁንም መጥተው " የልጅህ እግር መሰበር አይተህ እንዳዘንክ ሰምተን ልናፅናናህ መጣን። " አሉት።
እሱም በመቀጠል እንዲህ አላቸው "ብዙም አላዘንኩም። ለበጎ ነው!"
ከጥቂት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ከፍተኛ ጦርነት ተከፍቶ፤ ሁሉም ጤነኛ ወጣት በግዴታ እንዲዘምት አዋጅ ተላለፈ። የጎረቤቶቹም ልጆች ሲዘምቱ፤ የእርሱ ልጅ እግሩ ስለተሰበረ ከዘመቻው ይቀራል።
ከጥቂት ቀናት በኋላ ጦርነቱ አለቀ። ከጦርነቱ የተረፈ አንድም ወጣት አልነበረም። ጎረቤቶቹም ልጆቻቸው መሞታቸው ተነገራቸው።
ገበሬውም ወደ ሰማይ አንጋጦ "የልጄ እግር መሠበር ለበጎ ሆነለት። ተመስገን!" አለ።
ወዳጄ በነገር ሁሉ 'ሁሉም ለበጎ ነው!' በል | 0 |
| 12 | አንዳንድ ሰዎች ከህይወትህ የጠፉት ገፅ እንጂ መፅሃፍ ስላልነበሩ ነው… አንዳንድ እድሎች የተበላሹት… ከስኬቱ ይልቅ ልምዱ ስለሚያስፈልግህ ነው … ሁሉም ነገር የሚሆነው ለመልካም ነው!! | 0 |
| 13 | +7 ትረካ_ሐሽማል_ክፍል_6_ETHIOPIAN_AMHARIC_NARRATION_PART_6_HygeTG42APM_599.m4a | 0 |
| 14 | +2 ትረካ_ሐሽማል_ክፍል_3_ETHIOPIAN_AMHARIC_NARRATIN_PART_3_09g4Tkyh110_599.m4a | 0 |
| 15 | +1 ትረካ_ሐሽማል_ክፍል_1_BEST_AMHARIC_NARRATION_PART_1_txZi4T7yfao_599.m4a | 0 |
| 16 | አንዳዴ ይደንቀኛል !!! ትላንት እጅግ በጣም እንፈልጋቸው የነበሩ ነገሮች ዛሬ ላይ ምንም ያህል ማንፈልጋቸው ጭራሽ ስሜት ማይሠጡን ጉዳዮች ይሆናሉ ።ለምን ይሆን?😏
https://t.me/book9954 | 0 |
| 17 | አንተ_ጦረኛ_ነህ!
ጦረኛ መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆርጥም፣ ወደ ፊት እንጂ ወደሁዋላ አይመለስም!
⚔️ ጎራዴህን አንሳ (አላማህን ከፍ) ማንገራገርህን ተው። እናም ለዛ አላማ በቁርጠኝነት ተፋለም።
👅ሰዎች አጉል ቢናገሩህ አጉል አትሁን በምናምኔ ምላሳቸው አትበገር!
🙅♂️ ሰዎች ሊያደንቁህ ባይፈልጉ ችፍ ቢሉህ አይሰማህ ይልቁስ በእልህ ጥንካሬህ አድርጋቸው
🧍♀️ ጓደኛህ ገሸሽ ቢያደርግህ አትከፋ ብቻህን መቆም እንደምትችል አሳየው።
ፍቅረኛህ አሁናዊ ችግርህን አይታ ቸል ካለችህ ምንም አትናገር፣ አላማህን ለእሷ ለማስረዳት አትሞክር! ይልቁንስ ከልብህ አንቅረህ ትፋት! ድራማዋ አይሸውድህ... ያለው የሚገዛት እቃ መሆኗን እወቅ፤ አንተ ግን ሸቀጥ ሳትሆን እንቁ የሆነች በማንኛውም ጊዜ ካጠገብህ የማትርቅ ልባም ሴት ትገባሃለች።
አባትህ ቢረግምህ አትመልስለት፣ እናትህ ባንተ ላይ እምነት ባይኖራት አትዘን፣ እህት ወንድሞችህ ቢያፌዙብህ...፣ ሰፈሬው በሃሜት ቢልግህ ሳ! ጭንቀት አታድርገው...
አንተ ጦረኛው ለመፋለም ቆርጠሃል! ይህ ተራ የሰዎች አጅብ ማጣጣል አይረታህ የሚጠብቅህ ብዙ ትግል ከዛም ድል አለና...
ጦረኛው ወደ ፊት... በተስፋ የሚመጥንህን አላማ ለማግኘት ተፋለም እንጂ ከማይሆነው ሁሉ ጋር በመታገል ጊዜህ አትሰዋው! | 0 |
| 18 | የብዙ ሰው ትልቁ ውሸቱ ደህና ነህ ወይ ሲባል ደህና ነኝ ማለቱ አይመስላችሁም። ይህን ያልኩበት ምክንያት ከሆነ አመት በፊት የቅርብ ጎደኛዬን እራሱን አጥፍቶ ሞቶ ተገኛ። እና ያኔ የሀዘኑ ዜና ሲነግሩኝ የሆነ ውስጥ ያለ ነገር ሞሸሸ ፤ ሰማይ ምድር ተገለበጠብኝ፤ ከአይዬ እንባ ይልቅ ልቤ አነባ፤ ውስጤ ደቀቀ። እናማ እስከአሁን ከአዕምሮ የማይወጣ ጥያቄዎች አሉ። እነሱም ውስጡን የደበቀው ነገር ሳይነግረኝ እንዲሁ ደህና ነኝ ማለቱ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ እኔ ጎደኛው የተበልኩ ሰው ውስጡ ልረዳው ሳልችል ቀርቼ ነው እላለው።
እና ይህን ታሪክ ላናሳ የፈለኩት በዚህ ዘመን አብዛኛው ሰው የብቻኝነት ስሜት ተጠቂ ሆኖል። በዚህ የተነሳ አንዳንድ ሰዎች እራሳችን እየጣፉ ይገኛሉ። እናማ ብቻኝነት የመጣው ሰው አጥተው ሳይሆን የልብ ሰው ጠፍቶ ነው። እናማ ጥያቄ ዙሪያችሁ ያሉት ሰዎች የልብ ሰው ሁኑላቸው። ድካማቸውን፣ የውስጣቻው እንባ ተረዶቸው። የሰቃቸው ማስመሰል ሳተዩ በደንብ ደህና ነህ ወይ ብላችሁ ጠይቁ። ያኔ ልባቸው ሰው እንዳለቸው ስለሚያውቁ ካሉበት ሁኔታ ይወጣሉ።
🔆እየጠየቁ መኖር መልስን፣
መልስን ፈልጎ ማግኘት ዕውቀትን፣
እውቀት ነፃነትን፣ ነፃነት ሙሉ ስብዕናን፣
ሙሉ ስብዕና ሠላምና እርካታን፣
እርካታ ደግሞ ደስተኛ ሆኖ መኖርን ያስገኛል፡፡
አብረን እንደግ !
https://t.me/book9954
Book | 0 |
| 19 | ❤️❤️ቤተሰብ ከላይ የላኩትን እየነካችሁልኝ።
join now
ቤተሰብ ከላይ የላኩትን እየነካችሁልኝ።
join now | 0 |
| 20 | https://t.me/book9954 | 0 |
