Abu Furayhan አቡ ፉረይሓን
https://telegram.me/Abufurayhan 📂 قال العلامة يحيى بن علي الحجوري -حفظه الله ورعاه- :- |[ يتحقق للعبد محبة الله ، إذا أقام الإخلاص و المتابعة ]| 📓|( خطبة - ٢٧/ صفر/١٤٤٤ هجرية )
نمایش بیشتر- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
📂 قال العلامة يحيى بن علي الحجوري -حفظه الله ورعاه- :- |[ يتحقق للعبد محبة الله ، إذا أقام الإخلاص و المتابعة ]| 📓|( خطبة - ٢٧/ صفر/١٤٤٤ هجرية )
✍ የሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ መልዕክት ትርጉም 🚨 ሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ ያስተላለፉት መልዕክት በአማርኛ! بسم الله الرحمٰن الرحيم 💫 ቡዙ በአማርኛ ቋንቋ የተፃፉ ወደ አረብኛ የተተረጎሙ ፅሁፎችን "አል-መንጀኒቅ" ቻናል ላይ አይቻለሁኝ...እነዚህም ፅሁፎች እጅግ በጣም በስድብ የተሞሉ ናቸው... 🚨 በተጨማሪም የመን ላይ ያሉ ኡለማዎችን በመስደብ እና በማንቋሸሽ የተሞላ ነው እንዲሁም ሀበሻ ላይ ያሉ ወንደሞችን ሚነቅፍ ፅሁፍ ነው እንደ ምሳሌ ሸይኽ ጀማልንና ሸይኽ አቡ ቀታዳን ሌሎችንም ሚያንቋሽሽ ፅሁፍ ነው! 👀 ካሰፈሯቸው ፅሁፎች የተወሰነዉን ተመልከት የባለቤቱን ምንነት ትረዳ ዘንድ: ↪️ ማንነቱን ሳይገልፅ ከነሱ አንዱ እንዲህ ይላል: ባለቤቴ አቡ ቢላል ጥሩ ሰው ነው ብትለኝ ወሏሂ ፈታታለሁኝ ብቻዬን ብቀር እንኳን። ↪️ እንዲሁም ይላል: አቡ ቢላል የመጣለትን ሚናገር ውሸታም እና ንግግሩን ማይመዝን ሰው ነው። ↪️ እንዲሁም ይላል: ወሏሂ ወቢላሂ ወተላሂ ዐብዱልሀሚድ ውሸታም ደጃል ነው። (ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አዙዕኩሪን ፈልጎበት) 💥 ሁሉም የተጠቀሱት ንግግሮች በአማርኛም በአረብኛም ቋንቋ እኔ ጋር አሉ በተጨማሪም ራሱ አልመንጀኒቅ ቻናል ላይ ሚገኙ ፅሁፎች ናቸው። 🗳 ያለፉትም ፅሁፎች ሚያመላክቱት ነገር ካለ ሚያመላክቱት ምን ያክል ፍርሀት ሽብር ላይ እንዳሉ ነው, ምክንያቱም እነሱ ስለ ራሳቸውን ግልፅ ማድረግ ስለማይፈልጉ... 📜 በመሆኑም ጥንቃቄ አድርጉ ከዚ የበደል እና የፊትና ቻናል! ✅ ቻናሉ ላይ እንደሚፅፍ ወይም ቻናሉ ላይ አደሚንነቱ የተረጋገጠ አካል ከሱ ማስጠንቀቅ ግድ ይላል,ምክንያቱም በሚለቀቀው ነገር ያመነ አካል በመሆኑ 🤌 በጣም ሚያሳዝነው ነገር አልመንጀኒቅ የጥመት ባለቤቶች ላይ ጥይትን ከመወርወር ይልቅ እነዛ ያለ ቦታቸው ቦታን የፈለጉ አካላት ወደ…
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.