cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚 ዳዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ጦራ እና ላንፉሮ ዙሪያ 📚

በዚህ ቻናል ላይ፦ 🎉 ሙሃደራዎችን (ደዕዋዎችን) 🖇 የተለያዩ ደርሶችን 🧷 ኹጥባዎችን 📎 አጫጭር ምክሮችን 🎧 የተሰጡ የዑለማዎች ፈትዋዎች፤ ምክሮችና ረዶች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቅበታል!! ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!! @masjidasunna

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 552
مشترکین
+224 ساعت
-37 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📥📥📥 ♨️ ይህ ቡድንተኝነትና ዘረኝነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ በተከታታይ የቀረበ በያን ነው‼️ {ክፍል-1} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️ 👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/386 {ክፍል-2} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/388 {ክፍል-3} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/395 {ክፍል-4} ⚠️ << ከሀቅ ውጪ ወገንተኛ መሆን ያለው አደጋ >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/400 {ክፍል-5} ⚠️ << ከሀቅ ውጪ ወገንተኛ መሆን ያለው አደጋ >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/405 {ክፍል-6} ⚠️ << ከሀቅ ውጪ ወገንተኛ መሆን ያለው አደጋ >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/411 የመጨረሻው {ክፍል-7} ⚠️ << ከሀቅ ውጪ ወገንተኛ መሆን ያለው አደጋ >>‼️👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya/433 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna 👇👇👇 📎 https://t.me/abu_zekariya
نمایش همه...
أبو زكريا أمان بن جمال الحبشي in የኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች መስጫ ቻናል (فوائد أبي زكريا أمان السلطي الحبشي)

{ክፍል-1} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️ 📥 سلسلة البيان بعنوان:- << خطورة التحزب والتعصب علی الأمة الإسلامية >> 🎙 للأخ الفاضل أبي زكريا أمان بن جمال الحبشي وفقه الله تعالی ♨️ ይህ ቡድንተኝነትና ዘረኝነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚቀርብ በያን ነው። 🎙በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን ኢብን ጀማል አል ሀበሺ ............ {ክፍል-2} ይቀጥላል‼️ 📚👉

https://t.me/Dimase_11

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀ ━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉

https://t.me/masjidasunna/11240

📎

https://t.me/abu_zekariya/386

☝️በonline የተጀመረ ደርስ 🧭 ክፍል-{11} 📘 خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة. 📔ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነህ 📝للشيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁላህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠው በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅትከጁምዓ ውጪ ዘወትር ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup/342 👇👇👇 📎 https://t.me/abu_zekariya/439
نمایش همه...
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ማነው እስኪ ማነው ጀግና እህት ወንድሞቹን ወደ ኸይር ቦታ የሚያመጣው⁉️ አድ 🍇     አድ🍇         አድ🍇             አድ🍇                 አድ🍇                     አድ🍇                         አድ🍇      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹                          Add📚                      Add📚                    Add📚                  Add📚                Add📚              Add📚            Add📚          Add📚        Add📚      Add📚   Add📚 Add📚 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አድ🍇    አድ🍇       አድ🍇           አድ🍇               አድ🍇                   አድ🍇                       አድ🍇                           አድ🍇                               አድ🍇 👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️ 👇👇👇 📚👉 https://t.me/abu_zekariya
نمایش همه...
📥📥📥 ⚙ ደርስ ቁጥር-(13) 📪 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة 📚 << ሚን ኡሱሊ ዓቂደቲ አህሉ ሱና ወልጀማዐ>> 🪜 ከአህለ-ሱና ወልጀማዐ መሠረቶች ውስጥ ............. 🎉 በወንጀል እስካላዘዙ ድረስ ሙስሊም መሪዎችን መታዘዝ ግዴታ መሆኑ ⚠️ ከሽርክ በታች ከትላልቅ ወንጀሎች ኣንዱን ቢያስገኙ እንኳን በሙስሊም መሪዎች ላይ መውጣት (ማመጽ)ተገቢ አለመሆኑ‼️ 🏝 በዚህ ላይ የኸዋሪጆች እና የሙዕተዚላዎች እምነት ምንድ ነው⁉️ እነዚህንና ሌሎች ነጥቦችም በሰፊው የተብራሩበት ደርስ ነው ይደመጥ 🎙 በኡስታዝ፦ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው 🕌 ኪታቡ የሚቀራው፦ በጦራ #በመስጂደ #ሱና አሏህ ይጠብቃት              👆 ኪታቡ ለሌላችሁ PDF አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 👇👇👇 📚 PDF ለማግኘት 📚 📎 https://t.me/abu_zekariya/356 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna 📎 https://t.me/abu_zekariya/436
نمایش همه...
📢📢📢 💥 ተጀመረ 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን   አላህ ይጠብቀው https://t.me/yedersgroup?videochat=8c0fc818bbd1b67216
نمایش همه...
📥📥📥 ልክ 12:10 ሲሆን ✍ በቀጥታ ስርጭት በዚህ ሊንክ ገብተው 👇👇👇ይጠብቁን‼️ https://t.me/yedersgroup?videochat=8c0fc818bbd1b67216
نمایش همه...
የመጨረሻው {ክፍል-7} ⚠️ << ከሀቅ ውጪ ወገንተኛ መሆን ያለው አደጋ >>‼️ 📲 ሸይኽ አብዱልአዚዝ እብኑ ባዝ رحمه الله እና ⛓ ሸይኽ የህያ እብኑ ዓሊይ አል-ሀጁሪይ حفظه الله 📢 ስለ ጭፍን ተከታይነት {ተቅሊድ} ምን ኣሉ⁉️ ⚠️ እውን ታላቁ ዓሊም ሸይኽ የህያ አል-ሀጁሪይ ሰዎች በጭፍን እንዲከተሉት ይፈልጋልን⁉️ እግረ መንገድ........... ለሕዝቢዮችም በያን ኣለበት‼️ ⚠️ የዑለሞችን ምክር የማይቀበል ሰው መጨረሻው የት ነው⁉️ ♨️ ይህ ቡድንተኝነትና ዘረኝነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚቀርብ በያን ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን ኢብን ጀማል አል ሀበሺ ............ በ7 ክፍል ተጠናቀቀ‼️ ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 👇👇👇 🛍👉 https://t.me/masjidasunna 👇👇👇 📎 https://t.me/abu_zekariya/433
نمایش همه...
📮ተንቢህ በቀን በቀን 11-09-2019📮 ↪️ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ። 🔘 ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 🗳 በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን ነው እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። ....ይቀጥላል። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13391
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...
☝️በonline የተጀመረ ደርስ 🧭 ክፍል-{10} 📘 خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة. 📔ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነህ 📝للشيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝ሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ረሂመሁላህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠው በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅትከጁምዓ ውጪ ዘወትር ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup/329 👇👇👇 📎 https://t.me/abu_zekariya/432
نمایش همه...