612
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
የመምህራን የcoc ምዝገባ መመዝገብ የሚፈልግ ካለ የትምህርት ማስረጃ እና ማመልከቻ ፎርም በመያዝ እስከ አርብ 18/72018 በአካል መጥቶ መመዝገብ ይችላል
እንዴት አመሻችሁ ለግል እና ለመንግስት ትምህርት ቤቶች ለቅዳሜ ምዘና የተመዛኝ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ ነገ ሀሙስ 10/7/2018 ዓ.ም በ9:00 ሰዓት ለተመዘገቡ ተመዛኝ መምህራን እና የትምህርት አመራር በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲገኙ ጥሪው ይተላለፍ! ማንም ጥሪው ባለመድረሱ ምክንያት ከኦረንቴሽን መቅረት የለበትም ሰዓት ይከበር መልካም አዳር
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
