cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

SCHOOL LIFE MEME

💡Shine your mind with our school life memes channel 😇 ✓school Memes😂 ✓ Jokes by school life 🤣 ✓Comments by school life🤓😂 ✓Funny Videos by school life 😹 ✅ For cross & any comments 👇👇👇 @onlinesuqe Cross more than 1K members

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 005
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-2830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኒዮ የፀጉር ትሪትመንት - ለሚነቃል ፀጉር - ለሸሸ ፀጉር - እንዲሁም ለተመለጠ ፀጉር - በተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ፀጉር ማሳደግያ እጅግ በጣም ውጤታማ ነው ከ 3 እስከ 6 ወር ለውጡን ያያሉ :: Contact: ☎️0935387904
نمایش همه...
🙆‍♂️💥አስደናቂው የፀጉርና ፂም ማሳደግያ 🔥MINOXIDIL🔥 😱 የማይታመን ታላቅ ቅናሽ 😱 🎇 1400 BIRR FOR ONE BOTTLE ❓ ፀጉሬ መላጣ ሆኖ ሊቀር ነው ብለህ ተጨንቀሀል❔ ፂም መቼ ነው የሚኖረኝ ብለህ አስበሀል❔ ✅ መፍትሔው ይኸው ✅ 💯 ሙሉ ዋስትና ያለው 🔆 ORIGINAL, made in israel ⚡️በ 1 ወር ውስጥ ውጤት የሚያሳይ ⚡️ከ (3-6) ወር ውስጥ ድፍን ያለ ፀጉር/ፂም ይኖርሀል 🛑 እኛን ሳያማክሩ በሀሰተኛ ምርት እንዳይታለሉ ። ፀጉርዎ ዉበትዎ ነውና🛑 ☎️Call for 0960956358 🎇 #Big_discount🎇
نمایش همه...
Repost from HULEGEB TUBE
አባይ ፖርክ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰለም አደረሳችሁ እያለ ዘመኑ የሰላም የፍቅር የደስታና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እየተመኘ ፤በአዲሱ ዓመት ፓርካችን ለህዝባችን በተንጣለለውና በነፋሻማው መናፈሻችን ከአዲስ አበባ ሳይወጡ ፣ በዚሁ መሀል ከተማ ኤርፖር አካባቢ አግኝተውት የማያውቁትን ንፁህ የተፈጥሮ አየር እየማጉ አለምዎን ያጣጥሙ ። የመስተንግዶውን አይነት አይጠይቁን ከግዙፍ እስከ ትንሿ የግል መስተንግዶዎን ለማስተናገድ ዝግጅዎች ነን ።ከኤግዝብሽን ፣ ባዛር ፣ ኮንሰርት፣ ፌስቲቫል ፣ስርግ ፣ ምርቃት ፣ ልደት፣ወ.ዘ.ተ. ሀሉም ለእርስዎ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቀዎታል። መልካም አዲስ ዓመት አባይ ፓርክ።ለማንኛውም ጥያቄዎ በስልክ ቁጥር 0911606505 ያነጋግሩን።
نمایش همه...
1
Repost from HULEGEB TUBE
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Repost from HULEGEB TUBE
Photo unavailableShow in Telegram
አባይ ፓርክ 2016 ዓ.ም
نمایش همه...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 19 ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይሰጣል። የተፈታኝ ተማሪዎች መብቶች፦ ➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው። ➭ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽ እና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መፅሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች እንዲሁም የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው። ➭ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበርና መፃፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው። የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታዎች፡- ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልና መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል/በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት። ለተፈታኝ ተማሪዎች የተፈቀዱ ነገሮች፦ ➣ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማር እና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበሩ ማስተወሻ ደብተር፣ የትምህርት መፅሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መፅሐፍት፣ ባዶ ወረቀት ➣ ደረቅ ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….) ➣ ገንዘብ (ብር) ➣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ ➣ የግል ንጽህና መጠበቂያዎች (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት) ለተፈታኝ ተማሪዎች የተከለከሉ ነገሮች፦ ➣ ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። ➣ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ፣ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት)፣ ህክምና መስጫ መርፌ መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀር) ➣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ ➣ በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው፡፡
نمایش همه...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
Maths🙈💯 #school_life Join👉 @schoolmemed
نمایش همه...
5.01 KB
School ላይፋችን 📚🤓 ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናቀው አይተናል 😍 በጓደኛችን ጥፋት ቢሮ ተከሰናል😢 ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል😊 በ sport ክፍለጊዜ maths ተምረናል🤮 አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ ደስ ብሎን አልፈናል😌 ቲቸር ኖት ሲፅፍ አትረብሹ ብሎን paper chat አርገናል😯 ጀለስ በር ላይ ቆሞ ቲቸር መጣ ሲል ስልክ ደብቀናል😅 መፅሐፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል🙄 በተለይ Maths 👿 ያ ሁሉ ፍቅራችን በሩቁ ሊሆን ነው😔 ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው መበሻሸቅ ቀርቶ ልንለያይ ነው🥺😫 #schoolmemed #school_life Join👉 @schoolmemed @schoolmemed
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Share and join @schoolmemed
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ  እንኩዎን ለ 1444ኛው ኢድ አልአድሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ🌙 ⭐️⭐️EID MUBAREEK!⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙⭐️ SHEWA BRAND
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.