cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✨ وقال ربكم ادعوني أستجب لكم

Islamic talk وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ٤١:٣٣ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
146
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌸أهم ٣ أدعية تحتاجهم في رمضان كل يوم🌸 🌹الدعاء الأول: « اللهم اعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك » 🌹الدعاء الثاني: « اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني » 🌹الدعاء الثالث: « ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار » ثلاث أدعية تجمع لك العبادة و العتق من النار و وخيري الدنيا والآخرة بإذن الله! اجعلهم على لسانك دائمًا .💚
نمایش همه...
Watch "ረመዷን ትልቁ እድል 1_ ከክልከላዎች መራቅ የምንችልበት ልዩ አጋጣሚ" on YouTube https://youtu.be/qEYiB3sHM0o
نمایش همه...
ረመዷን ትልቁ እድል 1_ ከክልከላዎች መራቅ የምንችልበት ልዩ አጋጣሚ

ረመዷን ትልቁ እድል 1ከክልከላዎች መራቅ የምንችልበት ልዩ አጋጣሚ------------ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀☀️ሁዳ መልቲሚዲያ ...

02:03
Video unavailableShow in Telegram
የፆም ጥበብ Animation || NesihaTv https://youtu.be/-3ryqvFT28k ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
نمایش همه...
የፆም ጥበብ Animation NesihaTv fb.mp42.66 MB
በረመዳን  ተወዳጅ ተግባራት 1 - ሱሁር።  2- ቴምር በሱሁር።  3 -  ሱሁር ን ማዘግየት:: 4- በሱሁር እና በኢፍጣር ወቅት ምግብን መቀነስ። 5 - ጀምበር ከጠለቀች ፆምን ለማፍጠን መቻኮል።   6- በእሸት ተምር  ማፍጠር 7- በተምር፣ ካልሆነ፡- 8- ውሃ ይጠጡ፣ ካልሆነ፡ 9- ከዛም ከተፈቀደው እና ከመልካም ባለው ነገር ማፍጠር።  10 - ካፈጠረ በኋላ፡-(ذهب الظمأ ، وابتلت العروق ، وثبت الأجر ، إن شالله تعالى) “ጥሙ አልቋል፣ ደም መላሽ ቧንቧዎች ረጥበዋል፣ ምንዳውም የተረጋገጠው አላህ ቢፈቅድ ነው ።   11 - ላስፈጠረህ ሰዉ ድዓ ማድረግ  ።  12- ጀንበር ከጠለቀች በኋላ ለጾመኞች ከመጠን በላይ መጾም። 13 - ከኢማሙ ጋር (ተረዊ ሰላት )አብሮ መቆም ለመጀመር መዘጋጀት እና ከእሱ ጋር መጨረስ። 14- ቁኑት አል-ዊትርን መጠበቅ።
نمایش همه...
ይህቺ ፕላነር የምትጠቅማችሁ ስለመሰለኝ አጋራኋችሁ። ለረመዿን ልናከናውን ያሰብናቸውን እቅዶች፣ ኸይር ሥራዎችና ሌሎች ደጋግ ተግባራትን ዕለት በዕለት በዚህ አጀንዳ ላይ መመዘን እንችላለን። ይሄንን የPDF ፋይል በማውረድ Print በማድረግ እና በሌሎች መንገዶች ለብዙ ሰዎች ይጠቀሙበት ዘንድ እንዲሰራጭ ብታደርጉት መልካም ነው። በተለይ በእቅድ ለመመራት ለሚቸገር ሰው ጥሩ አጋዥ ይመስለኛል። || t.me/MuradTadesse
نمایش همه...
RAMADAN PLANER.pdf4.22 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ልዩ የረመዳን ዋዜማ ፕሮግራም ነገ ጁሙዓ || NesihaTv ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
نمایش همه...
ልዩ የረመዳን ዋዜማ promo fb.mp42.69 MB
02:13
Video unavailableShow in Telegram
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ①① በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
نمایش همه...
8.40 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.