fa
Feedback
ሸበጥ ፋሽን Shebet Fashion

ሸበጥ ፋሽን Shebet Fashion

رفتن به کانال در Telegram

ለየትኛውም ኦርደር ያናግሩን

نمایش بیشتر
2 755
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-3730 روز
آرشیو پست ها
ብሬንትፎርዶች ኳሱን ይዘዋል

ጨዋታው ቀጥሏል

ብሬንትፎርድ 1-0 አርሰናል

ጎልልልልልልልልልልልል ብሬንትፎርድድድድድድ

15"⌚️ ብሬንትፎርድ 0️⃣➖0️⃣ አርሰናል 🏟ኮሚኒቲ እስቴዲየም

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ2021/22 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ⌚️ ተጀመረ ብሬንትፎርድ 0-0 አርሰናል

😍ዛሬ ምሽት 1725 የአርሴናል ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ገብተዋል።
😍ዛሬ ምሽት 1725 የአርሴናል ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ገብተዋል።

የአርሰናል አሰላለፍ
የአርሰናል አሰላለፍ

የብሬንትፎርድ አሰላለፍ
የብሬንትፎርድ አሰላለፍ

ሁለቱም ቡድኖች ለብሰውት የሚገቡት ማልያ።
ሁለቱም ቡድኖች ለብሰውት የሚገቡት ማልያ።

ኦባሚያንግ የዛሬው ጨዋታ ያልፈዋል ! ጋቦናዊው የአርሰናል የፊት መስመር አጥቂ ፒዬር ኤምሪል ኦባሚያንግ ላለፉት ሁለት ቀናት ልምምድ እንዳልሰራ ተገልጿል ። ይህንን ተከትሎ ዛሬ ምሽት አርሰናል በፕሪ
ኦባሚያንግ የዛሬው ጨዋታ ያልፈዋል ! ጋቦናዊው የአርሰናል የፊት መስመር አጥቂ ፒዬር ኤምሪል ኦባሚያንግ ላለፉት ሁለት ቀናት ልምምድ እንዳልሰራ ተገልጿል ። ይህንን ተከትሎ ዛሬ ምሽት አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ መክፈቻ ብሬንትፎርድን ሲገጥሙ የተጫዋቹ በቡድን ስብስቡ የመካተት ዕድሉ አናሳ ነው ተብሏል ። እንዲሁም ሌላኛው አጥቂ አሌክሳንደር ላካዜትም በጨዋታው የመሳተፍ ዕድሉ አናሳ ነው ተብሏል።

OFFICIAL ኒውስካትል ጆ ዊሎክን በ £25 ሚልየን ፓውንድ ከ አርሰናል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በኒውካስትል ቤት የ 6 ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
OFFICIAL ኒውስካትል ጆ ዊሎክን በ £25 ሚልየን ፓውንድ ከ አርሰናል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በኒውካስትል ቤት የ 6 ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

የዛሬው የአርሰናል ጨዋታ [BRE VS ARSENAL] ግምታዊ አሰላለፍ በ @FABRIZI0_ROMAN0 ! 🧤በረኛ : 1, በ.ሌኖ ⚒ተከላካዮች: 21, ካ.ቻምበርስ 4, ቤ.ዋይት 22, ፓ.ማሪ 3, ኬ.
የዛሬው የአርሰናል ጨዋታ [BRE VS ARSENAL] ግምታዊ አሰላለፍ በ @FABRIZI0_ROMAN0 ! 🧤በረኛ : 1, በ.ሌኖ ⚒ተከላካዮች: 21, ካ.ቻምበርስ 4, ቤ.ዋይት 22, ፓ.ማሪ 3, ኬ.ቴርኒ 🔗 መሀሎች : 23, አ.ሳምቢ ሎኮንጋ 34, ግ.ዣካ 10, ኤ.ስሚዝ ሮው 7, ቡ.ሳካ 19,ኒ.ፔፔ 🔐 ጨራሽ አጥቂ : 9, አ.ላካዜት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረግ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 04:00 | ብሬትፎርድ ከ አርሰናል
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረግ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 04:00 | ብሬትፎርድ ከ አርሰናል

ጋቢ በግሉ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል😍
ጋቢ በግሉ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል😍

ለነገው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ
ለነገው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ

🔥ክለባችን አርሰናል የሼፊልድ ዩናይትዱን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ለማስፈረም ንግግር ላይ ናቸው። 💥ክፍያው 24 ሚሊየን ፓውንድ አካባቢ ነው ተብሎ ይገመታል።
🔥ክለባችን አርሰናል የሼፊልድ ዩናይትዱን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ለማስፈረም ንግግር ላይ ናቸው። 💥ክፍያው 24 ሚሊየን ፓውንድ አካባቢ ነው ተብሎ ይገመታል።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር 1⃣ ቀን ቢቻ ቀረው። 😍
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር 1⃣ ቀን ቢቻ ቀረው። 😍

🔥አርስናል በ 2018 ሲዝን ከዚህ በታች በምታዩት አሰላለፍ Arsenal 3 Brentfoord 1 በሆነ ውጤት EFL Cup ጨዋታ አሸንፈናል 💥ታዲያ አሁን በያዝናቸው ተጨዋቾች አርብ ለት 2-0 ማሸ
🔥አርስናል በ 2018 ሲዝን ከዚህ በታች በምታዩት አሰላለፍ Arsenal 3 Brentfoord 1 በሆነ ውጤት EFL Cup ጨዋታ አሸንፈናል 💥ታዲያ አሁን በያዝናቸው ተጨዋቾች አርብ ለት 2-0 ማሸነፍ እሚያቅተን ይመስላቹሃል ??

▪️|| የ ካራባኦ ካፕ ሁለተኛ ዙር ድልድል ! - አርሰናል በ ካራባኦ ካፕ ድልድል ከ ሊጉ ከወረደው ዌስትብሮም ጋር ከ ሜዳ ውጪ እንዲጫወት ዕጣ ወቶለታል ።
▪️|| የ ካራባኦ ካፕ ሁለተኛ ዙር ድልድል ! - አርሰናል በ ካራባኦ ካፕ ድልድል ከ ሊጉ ከወረደው ዌስትብሮም ጋር ከ ሜዳ ውጪ እንዲጫወት ዕጣ ወቶለታል ።