fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Amigonian High School (9-12)2015

Amigonian High School (9-12)2015

رفتن به کانال در Telegram

Administrative Information Desk

نمایش بیشتر
1 298
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Adwa celebration and

2016 Grade 12 motivation for exam readiness
+7
2016 Grade 12 motivation for exam readiness

የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና) በአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ሪፎርም መሠረት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህር
የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና) በአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ሪፎርም መሠረት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ወደ ሙሉ ትግበራ መግባቱ ይታወሣል፡፡ በዚህም መሠረት ደረጃ ትምህርት የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተለይተው የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በ2016 ዓም በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን መወሰን በማስፈለጉ በሁለቱም ዘርፎች ዕድስት፣ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡ ✅የተፈጥሮ ሣይንስ 👉 እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ከሚስትራ፣ ባዮሎጂ፣ ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ✅የማህበራዊ ሣይንስ 👉 እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ጂኦግራ፣ ፊታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ከላይ በተጠቀሰው መሠረት የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት 👉1. የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ፣ ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ-ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሆኑን 👉2. ሰኮላስቲክ አኘቲቲውድ ቴስት ወደፊት ጥናት ተጠንቶ እስከሚለይ ድረስ በነበረው አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑን 👉3. የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ እናሳስባለን። ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library

photo content
+2

activities