cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፋቲህ ኢስላሚክ ሚዲያ

YouTube account ➙ https://youtube.com/@FatihMedia2023 Telegram group account ➙ @FatihIslamic Telegram channel account ➙ @FatihIslamicMedia ሀሉንም ይጎብኙ!!! ፋቲህ ኢስላሚክ ሚዲያ #ዛሬን_ለነገ!!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
996
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

27ኛ ለይል!!! የምን መዘናጋት!!! ይህች ለሊት ለሰዎች ለማብራራት የቸገረንን ሀጃ፣ ከውስጣችን ለማውጣት የከበደንን ሀጃችንን፣ ለብዙ ጊዜ የምንጠብቀውን ጉዳያችንን ኹሉ የምትገላግል ለሊት ያድርግልን😭😭🤲🤲 #ፈጅር_Islamic_ሚዲያ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ረመዷን ነገ ይጀምራል። በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የታላቁና ቅዱሱ የረመዳን ወር ጾም ነገ ሰኞ ይጀምራል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬውን ጁመዓ በምን ዙሪያ ኹጥባ እንደማደርግ አላቅም..ለማንስ ነው የማደርገው..ማነውስ የሚያዳምጠው..? 30ሺ ሸሂዶች 80ሺ ቁስለኞች የተጎዱ የሚጮሁ...እንዲህም ሁኖ ይህ ኡማ ዝም ብሎል...እንዴት ታዲያ የጁመዓ ኹጥባ ያንቀሳቅሰዋል!! ዳኢ ማህሙድ አልሀሰናት
نمایش همه...
የሻዕባን አጋማሽ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ اللهَ ليطَّلعُ في ليلةِ النِّصفِ من شعبانَ فيغفرُ لجميعِ خلقِه إلّا لمشرِك أو مشاحنٍ﴾ “አላህ በሻዕባን አጋማሽ ሌሊት ፍጡራኑን ይመለከትና ሁሉንም ፍጡራኖቹን ይምራል። ከሙሽሪክ (ከአጋሪዎች) ወይም ከአመፀኞች በስተቀር።” 📚 አልባኒ በኢብኑ ማጃህ ዘገባ ውስጥ ሀሰን ብለውታል: 1148
نمایش همه...
1
01:52
Video unavailableShow in Telegram
YouTube account ➙ https://youtube.com/@FatihMedia2023 Telegram group account ➙ @FatihIslamic Telegram channel account ➙ @FatihIslamicMedia ሀሉንም ይጎብኙ!!! ፋቲህ ኢስላሚክ ሚዲያ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ትኩረት መኪና ያላችሁ ወዳጆቼ ጎማ ለማሰራት ጎሚስታ ስትቆሙ በጣም ተጠንቀቁ   👇👇👇👇 👇👇👇👇 ከመገናኛ ወደ ሃያ ሁለት የሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ጎማዬ አየር መቀነሱን ምልክት ሲያሳየኝ መንገዱ ዳር ካለው ጎሚስታ ቆሜ አየር እንዲሞላልኝ ጠየቅኩት ስልክ እያወራሁኝ ስለነበር (ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እኔም ላይ ተደርጎ ከሰውም ሰምቼ ስለነበር) የጎሚስታ ሰራተኛውን በአንክሮ ነበር የምከታተለው በአንድ እጁ አየር መሙያውን ይዞ በሌላኛው እጁ መዳፉን እንደመጨበጥ ብሎ ጎማውን ተደግፎታል… የሆነ ነገር ውስጤ ቅር ሲለው ተሰማኝ ከዚያም ስልኩን ዘግቼ "እስኪ እጅህን አሳየኝ" ስለው ሊያሳየኝ ፈቃደኛ አልሆነም:: ከዚያም ኮሌታውን ጨምድጄ ይዤው እጁን ልፈታው ስሞክር ምን የሚያክል የብረት መውጊያ መፍትሄ ይዟል ወዲያውኑ ወደ ባቡሩ ሃዲድ ላይ ወረወረው ግርግር ተነሳ: ሰው ተሰበሰበ: ወስፌው ከባቡሩ ሃዲድ ላይ ተፈልጎ መጣ 👇🏾 ጎማዬን ሶስት ቦታ ወግቶታል: ልጁ ከፖሊሶች ጋር ከመሄዱ በፊት ሶስቱን ቦታ ጠግኖልኝ መንገዴን ቀጠልኩኝ ስንቱ ይሆን ጎማውን ያጣው: እነርሱ በመቶዎች የሚቆጠር ለማግኘት ስንቱ ይሆን በሺህዎች የሚከስረው? ተጠንቀቁ !!❤️🙌🏼 via Driving in ADDIS
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ ጉዳይ ምንም አክል በመሀል አለመግባባት ቢኖር አንድ ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙን እንዲህ ማድረጉ ተገቢ አይደለም። ከታወቂ ሰውች ጀምሮ እሰከ ታቻ ያለው ማህበረሰብ ውጪ ያላቹ አካላት ጨምሮ ይህን ተግባር መቃውም ማውገዝ አለበን ሁላችንም ድርጊቱን እንቃወም። መጨረሻው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም!! እስኪ ዱአ አድርጉ!!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሼር #ሼር የአቃቂ ረህማ መስጂድ ከጥንት ጀምሮ በአካባቢው ማህበረሰብ ሲተዳደር የቆየ ሲሆን ሰሞኑን ማንነታቸው ያልታወቁ ጥቂት ግለሰቦች ፖሊስ በመያዝ በማህበረሰቡ የተመረጡ የኮሜቴ አባላትን በማሳሰር መስጂዱን የመንጠቅ ተሞክሮ እያደረጉ ይገኛል ስለሆነም የሚመለከተው አካል ድርጊቱን ከወዲሁ እንዲያስቆምልን እንጠይቃለን። #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
نمایش همه...