ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media
የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉 ዶክመንተሪዎች 👉 የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉 ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉 የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን 👉 ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉 ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
100 397
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
አግቡ😍 ትዳር ሪዝቅን ያመጣል
ምሽቱን የነበረን አጭር ቆይታ
በ ኡስታዝ አብዱሏህ አህመድ
ከዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ የተወሰደ
https://t.me/zumer_eslamic_media
record.ogg4.01 MB
❤ 15🥰 4👍 1
ወርቄዋ ያማረ ሰፋካለ እርዚቅ ጋር ፍቅርየሞላበት ቤተሠብ ያድርግላችሑ ሰይድ
ብቸኛ ከሚባለው ዓለም ወጥታችሑ የኛ የጋራ ወደሚባለው ዓለም በመግባታችሑ እጅግ ደስብሎናል ሸይኹና
❤ 10👍 2
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله
ያመረ የሰመር ትዳር አሏህ ያረግላቸው
🥰 7❤ 2😍 1
ባረከሏህ ለኩማ ወባሪክ አለይኩም ወጀምአ በይነኩማ ፊል ኸይር እስከ ጀነት አይለያችሁ ኡስታዙና
አሚንንን አሏሁመ አሚንንን ኡስታዙና
እናንተም ትዳር ያማረ የሰመረ ትዳር አሏህ ያድርግላችሁ ሀፊዝ ሀፊዝ የሆኑ ልጆችንም አላህ ይወፍቃችሁ ኡስታዙ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁል ጊዜ በደስታ ኑሩልን 🥰🥰
❤ 10😍 3🥰 1
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አልፍ ሙባረክ ኡስታዙና ደስታችሁ ደስታችን ነዉ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
የአልይን እና የፋጡማን ትዳር አሏህ ያድርግላችሁ
ለዱአችሁ አሚይን አሏሁመ አሚይን
😍 4