cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

Advertising posts
8 016مشترکین
+1924 ساعت
+2477 روز
+1 09630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
እዚህ ውስጥ ዶክተር ፣ ኢንጅነር ፣ ፖለቲከኛ ፣ ዲፕሎማት ፣ የባንክ ሰራተኛ ፣ ቦዘኔ ፣ ሹፌር ፣ ቲክቶከር ፣ ቱሪስት ፓይለት ...ወዘተ በተለያዩ ሙያዎች አንቱታ ያገኙ ግለሰቦች አሉ። ግን ሁሉንም አንድ ያደረጋቸው ጉዳይ የአደባባይ ሽንት ነው። ተቀጣጥረው የተገናኙ ይመስል ሁሉም በአንድነት ቆመው ይሸናሉ። ቦታውን ግን ማንም አልጠቆማቸውም ...ታላቁ ሩጫ እንደተጀመረ ወደጎን ስምንት ኪሎሜትር ሮጠው ነው በፍቅር የተገናኙት። የመንገድ ላይ ልምድ ያለው ሽንት ሸኚ ከሆንክ ከተማው ውስጥ የትኛው ቦታ ተስማሚ እንደሆነ ታውቃለህ። በሩጫ ቀርቶ በእንብርክክህ ሄደህ ትሸናለህ። የመንገድ ላይ ሽንት በዩኒስኮ ያልተመዘገ ብርቅዬ የአንድነት መገለጫ ባህላችን ነው። መንግስት ይህንን ባህላችንን ለማጥፋት ነው ዘመቻ የጀመረው። አስቡት ዶሮ ማነቂያ ሲፈርስ ዝም በማለታችን ነው ሽንት ማነቂያችንን ለማፍረስ እንቅስቃሴ የተጀመረው ... ነገ ደግሞ ወሸ*ችንን እንቁረጠው ማለታቸው አይቀርም። ያልነቃህ አዲስ አቬቬ ሆይ ንቃ ... ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 📌 t.me/Fastsinfo99     🌴  🌴  🌴
1 0802Loading...
02
➤በጎረቤት ሀገር ኬንያ ፤ የተገኘው የእርግዝና ዜና‼️ አንድ አትክልተኛ ኮትኩት የተባለውን ትቶ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ቤት ሦስት እህትማማቾችን ኮትኩቶ አስረግዟል ::😁😎 የደላው እንዲህ በለስ ይቀነዋል የኔ አይነቱ ዳውላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠጄ እውላለሁ😥 ከንቱ ዓለም‼️
9234Loading...
03
#ሀረርጌ ትኩርት ይፈልጋል... ለማን ስባል ይራብ? ከማሳው ኮትክቶ ያሳደገውን ምርት ለምን ወደ ገንዘብ እንዳይለወጥ ያደርጉታል? እኝህ 16 እናቶች 56 ልጆች ይዘው ከራብ ለማስመለጥ ከሀረርጌ ወደ ፊንፊኔ የመጡ ናቸው💔 #ትኩረት_ለሀረርጌ . . .
460Loading...
04
....የፋሲካ ሰሞን ዜና‼️ የደጋ ዳሞታ ባለሃብት የኔክሰስ ሆቴል እና ባህርዳር የሚገኝው ግራንድ ሆቴል ባለቤት የሆነችው "ትልቅሰው ገዳሙ" የመከላከያ ሰራዊት ጀነራል የሆነውን ጀነራል ( ) ከፋሲካ በዓል በኋላ ሊሞሸሩ ነው። አንበሳ ጋራጅ አጠገብ የሚገኝው 'ኔክሰስ ሆቴል' በላቡ ያፈራው አንድ ትግራዋይ ሆቴል የነበረ ሲሆን በጉልበት እንዲሸጥላት የተደረገበት ድራማ ግዜ ያወጣዋል።😂😎 ~ ©Bini Berhe
7601Loading...
05
"ሃንቀውታ" ... የሚለው የአብረሃም ገብረመድህን ዘፈን ሀገሬን እንድወዳት ያደርገኛል። በማስመሰል ከተዘፈኑ ከአንድ ሺ በላይ የባሻዬ ዘፈኖች ይልቅ .."ሃንቀውታ".. ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል።😎 ሀገር ጥቅም ሳትሆን ህዝብ ናት ☺️
7030Loading...
06
የቤተሰብ ሀዘን ውስጣዊ ነው። እናት ልጅን .. ሚስት ባልን .. ልጆች አባትን የማጣት ሀዘን ውስጥን ሰርስሮ ይፋጃል ... የጃል በቴ ቤተሰቦች ላይ ያጠላው የሀዘን ድባብ በአንድ ቀን ጋጋታ አይዳፈንም። ለጥቂት ቀናት ከንፈር ተመጦ በዝምታ የሚታለፍም አይደለም። ቁጭታቸውን ፣ ህመማቸውን ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ ግድያው የተፈፀመው ግፍ ኖርማል ተደርጎ ያለምንም ይሁንታ ነገሮች ተዳፍነው መቀጠላቸው እጅጉን ያስቆጫል። ሞት ፣ ግድያ ፣ እንደወጡ መቅረት ፣ ፍትህ መነፈግ የተለመደ ሆኗል። የሟች ቤተሰቦች ተሸማቀው ገዳይ ደግሞ ደረቱን ነፍቶ በነፃነት እንደፈለገ ያሻውን የሚያደርግበት ሀገር ተፈጥሯል። በጃል በቴ ቤተሰቦች ወዳጆች በአጠቃላይ በመላው የኦሮሞ ህዝብ ላይ የደረሰው ህመም እጅግ ከባድ ነው። ጃል በቴን የማጣት ፣ ሀዘን ፣ ቁጭት ፣ ብሶት በትንሹም ቢሆን ሊፈወስ የሚችለው ተገቢው ፍትህ ሲገኝ ብቻ ነው። ጃል በቴ ላይ የተፈፀመው ግፍ ያለ ፍትህ በስተቀር በምንም ሊታከም አይችልም። በእርግጥ ፍትህ ተራ ቃላት ሆኗል። የሚወራ እንጂ የሚተገበር ፍትህ አይተን ሰምተን አናውቅም። የስንቱ ሞት ተዳፈነ ?? ስንቱ ተገድሎ ፍትህ አገኘ ?? እንደ ወጣ የቀረው የስንቱ ንፁሃን ዜጋ ሞቱን ገዳዩን ማን አጣራለት ?? ዝምታ ፣ ማድበስበስ ፣ ማፈን ፣ በፍርሃት ድባብ ተበዳይን ዝም ጭጭ ማድረግ ..... በቃ ሌላ የለም !! ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ💕 📌 t.me/Fastsinfo99 🥦 🥦 🥦 . . .
6980Loading...
07
"ምንም አታመጡም.. ዱባይ ነኝ" ... ብላለች አርበኚት ቤዛዊት 😃 ... ግብረሃይሉ ለአርቲስት አዲስአለም አጣማሪ አደርጋታለሁ ብሎ ያሰባት ቤዛዊት አምልጣ ከሀገር ወጥታለች።😂😭 . . .
7570Loading...
08
PSG - Paris Saint-Germain -🏆 የፈረንሳይ ሊግ 1ን ለ 12ተኛ ጊዜ ሻምፒዮን ሆኗል 👏🏆
1900Loading...
09
የአራት ኪሎ ህልማችን ተጨናግፏል ይላል ባሻዬ በመግለጫው 😎 ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
8522Loading...
10
የሰው ልጅ የማያቸው ጨረሮች 1. የሬዲዮ (Radio-wave) 2. የማይክሮዌቭ (Microwave) 3. የእንፍራሬድ (Infrared) 4. የአልትራቫዮሌት (Ultraviolet) 5. የኤክስሬይ (X-Ray) 6. የጋማ ጨረሮች ናቸዉ (Gamma) በአናችንም ባናያቸው ግን እነኚህ ጨረሮች ለሰው ልጅ በርካታ አገልግሎቶችን እየሰጡ ይገኛሉ:: በሰኮንድ ውስጥ በቢሊዮን የሚገሙት መልዕክቶችንና ጥሪዎችን በሬዲዮ ሞገድ የሚያስተላልፉት የሴል ፎኖች (cellphones): በየቤታችን ለምግብ ማሞቂያና ማብሰያ የምንገልባቸው የMicrowave machines: በየህክምና አገልግሎቶች የንምጠቀምባቸው የX-ray machines: ለተለያዩ የሳይንስ ጥናትና ምርምር እና ለadvanced telescopes ካሜራዎች የሚያገለግሉት የInfrared እና ሌሎች በርካታ አገልግሎቶችንም ይሰጣሉ:: ሊቃውቶች ላቅ ያሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸውን በሁኒቨርስ የሚገኙትን የጋላክሲዎችን: የኳክብቶችን: ፕላኔቶችንና የሌሎም አካላት እድሜና ርቀት የሚለኩት በጨረር ሞግድ electromagnetic light spectrum በመጠቀም ነው:: በአይናችን ማየት የምንችለው የቪዚብል (visible light) ጨረር ብቻ ነው:: ምክኒያቱም የአይኖቻችን ብሌን በኤሌክትሮማግኔት እስፔክትረም (electromagnetic spectrum) ውስጥ በጣም አጭርና እና ረጅም ሞገድ (wave) ያላቸውን ጨረሮችን ማየት አይችሉም:: ቪዚቭል ጨረር (visible light) ግን ለአናችን ብሌን አመቺ በሆነው በሁለቱም አጭርና ረጅም ሞገድ መሃከል ከ380 እስከ 700 ናኖ ሜትር የሞገድ ርዝመት ስለሚገኝ ማየት ችለናል:: ከላይ የተዘረዘሩት ግን ከዚህ መለኪያ በታች ወይም በላይ ናቸዉ:: አንዳንድ እንስሳትና ነፍሳትን Infrared ጨረር በመጠቀም ሌሊት ምግብ ለመሰብሰብና ለማደን ይጠቀሙበታል:: ከነዚህ ጨረሮች ውስጥ የliving organism የሰውንም ልጅ ጨምር DNA በሰኮንድ ውስጥ ብትንትን ሊያወጣ የሚችለው አደገኛው የጋማ ጨረር (Gamma Ray) ነው:: እሱም በጣም ጥቂት ከሆኑ ከneutron star ግጭት ወይንም ፍንዳታወች ውጤት የሚወጣ እጅግ ፈጣንና ሃይለኛ ነው:: ግን ብዙ ጊዜ መኖር አይችልም (it is shortlived). ለመሆኑ አይን ጨረሮችን እንዴት ልያይ ይችላል:: በአይናችን ጀርባ በሬቲና ውስጥ የሚገኙ ሮድስ ኮንስ የሚባሉ የመብራት ወይንም የጨረርን መጠንና የቀለም አይነቶችን መለካት የሚችሉ ኢስፔሻል ሪሰብተርስ (special receptors) የነርቭ ሴሌች ይገኛሉ:: እነርሱም የደረሳቸውን የጨረር መልዕክት ወደ ኤሌክትሪክ ስግናል በመቀየር በOptic ነርቭ ውስጥ ወደ ጭንቅላት Occipital lobe በማስተላለፍ የተለያዩ ቀለማትና ቅርፃቅርፅ ያላቸውን አካላትን (objects) እንድናይ ያደርጋል:: ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ💕 📌 t.me/Fastsinfo99 🥦 🥦 🥦
8610Loading...
11
Media files
8040Loading...
12
ለመጀመሪያ ጊዜ የአፋን ኦሮሞ የቴአትር ክበብ ከደርግ ውድቀት ማግስት 1984 ዓ/ም ሲመሰረት በፊንፊኔ የገዳ የቴአትር ክለብ ቀዳሚ ሲሆን የገዳ የቴአትርና ኪነጥበብ ክለብ Jennaan የተባለ በDhaባ ወዬሣ ተደርሶ በተስፋዬ መኮንን የተዘጋጀውን ተወዳጅ ቲያትር ለህዝብ ከአቀረቡት መካከል ከላይ የቆሙት ከግራ ወደ ቀኝ ትንቢት ከበደ : አብይ አየለ: ውበት ረጋሣ ሲሆኑ ከስር የተቀመጡት ከግራ ወደ ቀኝ ዘላለም አመንሲሳ : ተስፋዬ መኮንን : Dhaባ ወዬሣ : ኃይሉ ረጋሣ ናቸው ። በኃላ ላይ ረታ አሰግድን ተክቶ ጀንበሬ ንጉሤ የሚባል ወጣት አርቲስት የቴያትር ክለቡን ተቀላቅሎ ነበር ። በገዳ የቴአትር ኪነጥበብ ክለብ እና ገዳ የሙዚቃ ባንድ ታሪክ ዙሪያ ላይ ጥናት ተደርጎ ታሪኩ በመጽሃፍ መልክ ተዘጋጅቶ ሊጠበቅ ይገባል ለዚህ ደግሞ የክለቡ ቀደምት መስራቾችና አባላቱ በየእጃቸው ላይ ያሉትን የተለያዩ የታሪክ መረጃዎች ስለክለቡ የፃፊትን ጋዜጣዎች መጽሄቶች የቴያትር ድርሰቶች ፎቶግራፎች በአጋባቡ ሊሰበሰቡና ሊሰነዱና ሊፃፍ ይገባል። ለዚህም ጋዜጠኛ ፀሃፈ ተውኔት ደራሲ Dhaባ ወዬሣ : ሂንሴኔ መኩሪያ : ዘላለም አመንሲሳ እና ሌሎችም አርቲስቶች በሙሉ ኃላፊነት አለባቸው ። በ #Negash l_Qemant ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
8640Loading...
13
...🦃🥧እናመሰግናለን!...💔Thank You!🥰🙏 ውድ የዚህ ቤት (የቴሌግራም ቻናላችን) ተከታታዮች ፣ ወደችሁ፤ አምናችሁ ፤ ስለተከተላችሁን በድጋሚ በእናንት ስም አመሰግነዋለሁ🧡💚🙏 ይሄ ቻናል ፣ እንዲህ አድገው ፣ እናንተም ለወዳጆቻቸው ሼር🔄... በመደረግ ወገንተኝነትን እንድትወጡ በአክብሮት እንጠይቃቸዋለን!🤝👨‍❤️‍👨 አንድ ተብለው፤ ሁለት ይባላልና፦ ➤ቻናልችን፡ ስምንት ሺህ፦8️⃣🅾️0️⃣🅾️Subscribers ላይ ደርሰናል። እናመሰግናችኋለን!🥰 አለህ/ፈጠረህ ከአለ ደሞ ነገ ሰማንያ ሺህ Subscribers እንደ ምናገኘው ተሰፋ አደርጋለሁ።😘🙏 ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
8760Loading...
14
በምስራቅ ኦሮሚያ ሀረርጌ የሚገኘው ህዝባችን በአሁኑ ሰአት ለከፍተኛ ችግር እና ለረሀብ በመጋለጣቸው ወደ ፊንፍኔ ፣ ጂግጂጋ ፣ ድሬዳዋ እና ወደተለያየ ከተሞች በመሰደድ ነብስያቸውን ለማትረፍ ሳይወዱ በልመና ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ከምእራብ እና ምስራቅ ሀረርጌ የተፈናቀሉ ወገኖች ህጻናት ልጆቻቸውን እንዳዘሉ ምግብ ፍለጋ በመንገድ ላይ በብዛት የሚታዩ ሲሆን እንደ የችግሩ ሰለባዎች ከሆነ ሌሎችም መንደሮቻቸውን እየለቀቁ እግሮቻቸው ወደ መራቸው በመሰደድ ላይ ቢሆኑም አንዳች የመንግስትም ሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ከቁብ ቆጥሮ ሊያናግራቸው የቻለ እስካሁን የለም።🙏 ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
3500Loading...
15
ለሌሎች መጠለያ ሆኖ ከረሀብ እና ከብርድ መጠለያ የነበረው የሀረርጌ ማህበረሰብ በዚህ መልኩ ከቄኤው ተፈናቅሎ ካርቶን ለብሶ ይገኛል😢
9150Loading...
16
የቤቲን ገጽታ ሳስታውስ.... ቤተልሄም ታፈሰ ባሳተመችው መጽሀፏ እና ከቀናት በፊት በሰጠችው ኢንተርቪው ላይ ስለተጠየቀችው ሰው ትታ በተደጋጋሚ "ለምሳሌ ጀዋር ፣  ለምሳሌ ጀዋር" በማለት በአሉታዊ መልኩ ስትስለው ስመለከት ትናንትን ወደ ሁዋላ መለስ ብየ እንድመለከት እና እቺን እንድል አስገደደኝ። እኔ በአካል ቤቲን የማውቃት እንደ ቁርስ ምሳ እራት በቀን ሶስቴ ስትመላለስበት በነበረው በጀዋር ቤት ነው። በቀደም በሰጠችው ኢንተርቪው ላይ "አቦ ሌንጮ አሉኝ" በማለት ጀዋርን ደም የተላበሰ አድርጋ በምትገልጸው ቦታ ላይ ጥርሷን ገጠም በማድረግ ስትናገር ሳያት ለሁለተኛ ቀን መሆኑ ነው። የመጀመሪያው ሀጫሉ ከመገደሉ በፊት እዛው ጀዋር ቤት.... እንደተለመደው የተለያዩ እንግዶችን ሲያነጋግር የነበረው ሶዬው አረፍ ለማለት ወደ ግል ማደሪያው በመግባት በሩን ከውስጥ ዘግቶ ባረፈበት ሰአት አጅሪት መጥታ በሩን በተደጋጋሚ ብታንኳኳም ከውስጥ መልስ የለም። በወቅቱ ከርሱ መኝታ ጎን ያለው ቤት ውስጥ የምኖረው እኔ ነበርኩ እና ወጣ ብየ ስመለከታት በቀደም ጥርሶቿ ተገጥመው ስለዛ ሰው ስታወራ የነበረውን ገጽታዋን ያስታውሰኛል። "ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል"  እንደሚባለው ብለን ብለን አልሳካ ሲል ጥላሸት የማልበስ አባዜ በእርግጥ በቤቲ የጀመረም አይደለም። የተፃፈው በ ©Gumaa Saqqataa Gem
1 0040Loading...
17
ክብር ለህክምና ባለሙያ ሃኪም እህት ወንድሞቻችን በክብር እናመሰግናለን!🙌 GALATATOOMAA🥰🙏
730Loading...
18
የአርቲስት : የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ የታጋይ ድምፃዊና ጊታሪስት ኤብሳ አዱኛ  ነሃሴ 24, 1988 ዓ/ም በግፍ በፊንፊኔ ከተገደለና ከ28 አመታት በኃላ  ክብሩን በሚመጥን መልኩ አጽሙ ያረፈበት የመቃብር ቦታው የክብር ሃውልት እንዲህ ተዘጋጅቶለታል። ለአርቲስት ኤብሳ አዱኛ ፍቅራችሁን ክብራችሁን አድናቆታችሁን ገልፃችሁ ክብርና ዝናው ጠብቃችሁ አጽሙ ያረፈበትን ቦታ በክብር እንዲህ እንዲዘጋጅ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በገንዘብ በጉልበት በእውቀት ለተሳተፋችሁ ወገኖች በሙሉ ክብር ይገባችኃል። ስም ከመቃብር በላይ ነው አርቲስት ኤብሳ አዱኛ ለኦሮሞ ህዝብ ፍትህ : እኩልነት : ነፃነት ለከፈለው የህይወት መስዋዕትነት እና ለኦሮሞ የኪነጥበብ እድገት ለአበረከተው ልዩ አስተዋጽኦ ሁሌም በትውልድና በታሪክ ህያው ነው! 🎉❤🥰🙏 ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ💕 📌 t.me/Fastsinfo99       🥦    🥦    🥦
7450Loading...
19
መድፈኞቹ ወደ ዋንጫ የሚያደርጉትን ጉዞ የሰሜን ለንደን ደርቢን በማሸነፍ ቀጥሏል። ቶተነሃም 2 - 3 አርሰናል
1 1880Loading...
20
#Wolaita ➡ " መምህራኑ በተራበ አንጀት አንሰራም በማለት ስራ አቁመዋል " -  የደቡብ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ➡ " መምህራኑ ወደስራ ያለተመለሱት የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ላይ በመሆናቸዉ ነው " - የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች መምህራን ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ስራ ማቆማቸው ተነግሯል። መምህራኑ በተለያየ ጊዜ ደሞዝ ሲዘገይና ሲቆራረጥ መቆየቱ ለስራቸው እንቅፋት ለህይወታቸውም አደጋ መሆኑን በመግለጽ ለሚመለከታቸዉ አካላት በተለያየ መልኩ ለመግለጽ ሲሞክሩ መቆየታቸውን ይገልፃሉ። ከነዚህ መምህራን ውስጥ አንዱ የሆኑት መምህር አሸብር ፤ እርሳቸዉና በዳሞት ገሌ ወረዳ ያሉ መምህራን በደሞዝ መቆራረጥና የእርከን ጭማሪ እጦት ምክኒያት ምሬት ውስጥ እንደገቡ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በተደጋጋሚ የግማሽ ወር ደሞዝ ሲወስዱ መቆየታቸዉን የሚገልጹት መምህር አሸብር አሁን ላይ ጉዳዩ ለመምህራን በህይወት የመኖርና ያለመኖር መሆኑን ገልጸዋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመምህራን ማህበር ፕሬዚዳንቱ አቶ አማኑኤል ጳውሎስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል በተደጋጋሚ " ችግሩ ይቀረፍ " በማለት በደብዳቤም ሆነ በውይይት ባለስልጣናትን ስናናግር ቆይተናል ብለዋል። ጉዳዩ ስር የሰደደና የቆየ መሆኑን ገልጸው አሁን ላይ መምህራኑ " በተራበ አንጀታችን መስራት አልችልም " በሚል ስራ ማቆማቸዉን ገልጸዋል። መምህራን በፐርሰንት እየተቆራረጠ የሚከፈላቸዉ ደሞዝ በዚህ ወር ለ16 ቀን መዘግየቱን ተከትሎ ስራ እንዳቆሙ አስረድተዋል። " ችግሩ ከደሞዝም በላይ የሌሎች ጥቅማጥቅሞች ማለትም የወዝፍ ደሞዝ ፣ ከደረጃ እድገት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የደሞዝ ጭማሪና የእርከን እድገት መቅረት ፈተና ሆኖባቸዋል " ብለዋል። በሌላ በኩል አሁን ላይ እንደ ሶዶ ባሉ ከተሞች ብቻ ደሞዝ መከፈሉ ወረዳ ላይ ካሉ መምህራን በላይ የገጠር ተማሪ ወላጆችን ልጆቻችን በዚህ ምክኒያት ከትምህርት ራቁ በሚል እያናደደ መሆኑን በመግለጽ ይህን አሳሳቢ ችግር የዞኑም ሆነ የክልሉ መንግስት በአፋጣኝ ሊቀርፈዉ እንደሚገባ አቶ አማኑኤል ጳውሎስ አሳስበዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመምህራኑን ቅሬታ ተከትሎ ምላሽ እንዲሰጡ የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊዉ አቶ ታደሰ ኩማን አነጋግሯል። እሳቸውም ፤ " ነገሩ እንደሚባለዉ ሳይሆን ክፍያዉ የዘገየዉ በ8 መዋቅሮች ብቻ ነው " ብለዋል። " አሁን ላይ ደሞዙ በመከፈሉ ችግሩ ተቀርፏል " ሲሉ ገልጸዋል። ለቀናት የዘገየዉ ደሞዝ ከተከፈለ በኋላ መምህራን በአመጽ ሳይሆን በነበረባቸዉ የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ምክኒያት ወደስራ አለመግባታቸውን አስረድተዋል። ከዚህ ዉጭ አንዴ ብቻ በተፈጠረ የደሞዝ እጥረት ለአንድ ወረዳ ብቻ ስልሳ ፐርሰንት እንደተከፈለ በመግለጽ ከዛ ውጭ ምንም አይነት የደሞዝም ሆነ የጥቅማጥቅም ችግር እንደሌለ ምላሽ ሰጥተዋል። መረጃው የ #tikvahethiopia ነው ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
1 5231Loading...
21
Media files
10Loading...
22
Media files
8982Loading...
እዚህ ውስጥ ዶክተር ፣ ኢንጅነር ፣ ፖለቲከኛ ፣ ዲፕሎማት ፣ የባንክ ሰራተኛ ፣ ቦዘኔ ፣ ሹፌር ፣ ቲክቶከር ፣ ቱሪስት ፓይለት ...ወዘተ በተለያዩ ሙያዎች አንቱታ ያገኙ ግለሰቦች አሉ። ግን ሁሉንም አንድ ያደረጋቸው ጉዳይ የአደባባይ ሽንት ነው። ተቀጣጥረው የተገናኙ ይመስል ሁሉም በአንድነት ቆመው ይሸናሉ። ቦታውን ግን ማንም አልጠቆማቸውም ...ታላቁ ሩጫ እንደተጀመረ ወደጎን ስምንት ኪሎሜትር ሮጠው ነው በፍቅር የተገናኙት። የመንገድ ላይ ልምድ ያለው ሽንት ሸኚ ከሆንክ ከተማው ውስጥ የትኛው ቦታ ተስማሚ እንደሆነ ታውቃለህ። በሩጫ ቀርቶ በእንብርክክህ ሄደህ ትሸናለህ። የመንገድ ላይ ሽንት በዩኒስኮ ያልተመዘገ ብርቅዬ የአንድነት መገለጫ ባህላችን ነው። መንግስት ይህንን ባህላችንን ለማጥፋት ነው ዘመቻ የጀመረው። አስቡት ዶሮ ማነቂያ ሲፈርስ ዝም በማለታችን ነው ሽንት ማነቂያችንን ለማፍረስ እንቅስቃሴ የተጀመረው ... ነገ ደግሞ ወሸ*ችንን እንቁረጠው ማለታቸው አይቀርም። ያልነቃህ አዲስ አቬቬ ሆይ ንቃ ... ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 📌 t.me/Fastsinfo99     🌴  🌴  🌴
نمایش همه...
😁 14👍 4
➤በጎረቤት ሀገር ኬንያ ፤ የተገኘው የእርግዝና ዜና‼️ አንድ አትክልተኛ ኮትኩት የተባለውን ትቶ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ቤት ሦስት እህትማማቾችን ኮትኩቶ አስረግዟል ::😁😎 የደላው እንዲህ በለስ ይቀነዋል የኔ አይነቱ ዳውላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠጄ እውላለሁ😥 ከንቱ ዓለም‼️
نمایش همه...
😁 21👍 4
#ሀረርጌ ትኩርት ይፈልጋል... ለማን ስባል ይራብ? ከማሳው ኮትክቶ ያሳደገውን ምርት ለምን ወደ ገንዘብ እንዳይለወጥ ያደርጉታል? እኝህ 16 እናቶች 56 ልጆች ይዘው ከራብ ለማስመለጥ ከሀረርጌ ወደ ፊንፊኔ የመጡ ናቸው💔 #ትኩረት_ለሀረርጌ . . .
نمایش همه...
....የፋሲካ ሰሞን ዜና‼️ የደጋ ዳሞታ ባለሃብት የኔክሰስ ሆቴል እና ባህርዳር የሚገኝው ግራንድ ሆቴል ባለቤት የሆነችው "ትልቅሰው ገዳሙ" የመከላከያ ሰራዊት ጀነራል የሆነውን ጀነራል ( ) ከፋሲካ በዓል በኋላ ሊሞሸሩ ነው። አንበሳ ጋራጅ አጠገብ የሚገኝው 'ኔክሰስ ሆቴል' በላቡ ያፈራው አንድ ትግራዋይ ሆቴል የነበረ ሲሆን በጉልበት እንዲሸጥላት የተደረገበት ድራማ ግዜ ያወጣዋል።😂😎 ~ ©Bini Berhe
نمایش همه...
🤔 3👍 1
"ሃንቀውታ" ... የሚለው የአብረሃም ገብረመድህን ዘፈን ሀገሬን እንድወዳት ያደርገኛል። በማስመሰል ከተዘፈኑ ከአንድ ሺ በላይ የባሻዬ ዘፈኖች ይልቅ .."ሃንቀውታ".. ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል።😎 ሀገር ጥቅም ሳትሆን ህዝብ ናት ☺️
نمایش همه...
🔥 8👍 4👎 2
የቤተሰብ ሀዘን ውስጣዊ ነው። እናት ልጅን .. ሚስት ባልን .. ልጆች አባትን የማጣት ሀዘን ውስጥን ሰርስሮ ይፋጃል ... የጃል በቴ ቤተሰቦች ላይ ያጠላው የሀዘን ድባብ በአንድ ቀን ጋጋታ አይዳፈንም። ለጥቂት ቀናት ከንፈር ተመጦ በዝምታ የሚታለፍም አይደለም። ቁጭታቸውን ፣ ህመማቸውን ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ ግድያው የተፈፀመው ግፍ ኖርማል ተደርጎ ያለምንም ይሁንታ ነገሮች ተዳፍነው መቀጠላቸው እጅጉን ያስቆጫል። ሞት ፣ ግድያ ፣ እንደወጡ መቅረት ፣ ፍትህ መነፈግ የተለመደ ሆኗል። የሟች ቤተሰቦች ተሸማቀው ገዳይ ደግሞ ደረቱን ነፍቶ በነፃነት እንደፈለገ ያሻውን የሚያደርግበት ሀገር ተፈጥሯል። በጃል በቴ ቤተሰቦች ወዳጆች በአጠቃላይ በመላው የኦሮሞ ህዝብ ላይ የደረሰው ህመም እጅግ ከባድ ነው። ጃል በቴን የማጣት ፣ ሀዘን ፣ ቁጭት ፣ ብሶት በትንሹም ቢሆን ሊፈወስ የሚችለው ተገቢው ፍትህ ሲገኝ ብቻ ነው። ጃል በቴ ላይ የተፈፀመው ግፍ ያለ ፍትህ በስተቀር በምንም ሊታከም አይችልም። በእርግጥ ፍትህ ተራ ቃላት ሆኗል። የሚወራ እንጂ የሚተገበር ፍትህ አይተን ሰምተን አናውቅም። የስንቱ ሞት ተዳፈነ ?? ስንቱ ተገድሎ ፍትህ አገኘ ?? እንደ ወጣ የቀረው የስንቱ ንፁሃን ዜጋ ሞቱን ገዳዩን ማን አጣራለት ?? ዝምታ ፣ ማድበስበስ ፣ ማፈን ፣ በፍርሃት ድባብ ተበዳይን ዝም ጭጭ ማድረግ ..... በቃ ሌላ የለም !! ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ💕 📌 t.me/Fastsinfo99 🥦 🥦 🥦 . . .
نمایش همه...
👍 7 1
"ምንም አታመጡም.. ዱባይ ነኝ" ... ብላለች አርበኚት ቤዛዊት 😃 ... ግብረሃይሉ ለአርቲስት አዲስአለም አጣማሪ አደርጋታለሁ ብሎ ያሰባት ቤዛዊት አምልጣ ከሀገር ወጥታለች።😂😭 . . .
نمایش همه...
😁 6🔥 4🤯 1
PSG - Paris Saint-Germain -🏆 የፈረንሳይ ሊግ 1ን ለ 12ተኛ ጊዜ ሻምፒዮን ሆኗል 👏🏆
نمایش همه...
የአራት ኪሎ ህልማችን ተጨናግፏል ይላል ባሻዬ በመግለጫው 😎 ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
نمایش همه...
🤔 5😁 3👍 1

👍 4 2