cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

أبو عبدالله بن عبدالله

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
295
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የወንጀል ጠባሳ እና የሰው ልጆችን አዋራጅነቱ!! ——— ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:- “በአንድ ሀገር ወንጀል አልሰፈነችም ያንን ሀገር ብታወድመው እንጂ። » በሰዎች ልብም አትሰፍንም ልባቸውን እውር ብታደርገው እንጂ። » በአንድ አካልም አትሰፍንም ያንን አካል ብታሰቃየው እንጂ። » በህዝቦች ላይም አትሰፍንም ያንን ህዝብ ብታሳንሰው እንጂ። » በነፍስ ላይም አትሰፍንም ያቺን ነፍስ ብታበላሻት እንጂ። ወንጀል አትከሰትም አላህ ዘንድ ለባሪያው ውርደት ምክንያት ብትሆን እንጂ፣ ባሪያው አላህ ዘንድ ከተዋረደ ማንም አያከብረውም። ልክ አላህ እንደተናገረው:- { وَمَنْ يُهِـنِ اللَّهُ فـَمـَا لَـهُ مِنْ مُكْـرِم ٍ} الحج ١٨ «አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም።» አል ሐጅ 18 በዚህች አለምና በመጨረሻይቱ አለም ተንኮል (ሸር)ና  በሽታ አለን? ምክንያቱ (ሰበቡ) ወንጀልና አመፅ ቢሆን እንጂ።” [አድዳኡ ወድ'ደዋእ ገፅ 42] አላህ ከትልቁም ከትንሹም ወንጀል ይጠብቀን!!
نمایش همه...
አሁን 🛑 Live 🔊 ቀጥታ ስርጭት ተከፍቶዋን በኡስታዝ ባህሩ ተካ ለሚነሱ ብዥታዎች ምላሽ ተከታታይ ት/ት       ➴ ል       ጀ⬇             መ↙                   ➴ር⬇↙         ነ↙     ው⬇      ➴ገ  ባ↙              ገ↙              ➴ባ በሉሉሉሉሉሉሉሉሉ ሁላችሁም ቀጥታ ስርጭቱ ውስጥ ሊንኩን በመጫን ገባታችሁ ሙሀደራውን ተከታተሉ ባረኸላሁ ፊኩም ⬇👇👇👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=f1a568325fa696df83 ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
نمایش همه...
የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን ▽ ▷ @Quran_wesunah_1bot

👆👆👆 🔈#«በእስልምና ፅንስ ማስወረድ እና ለሙስሊም ሴቶች አንገብጋቢ ምክሮች» 🔶 በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ላይ የተወሰደ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
نمایش همه...
በእስልምና ፅንስ ማስወረድ እና.... .mp320.59 MB
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል 8 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
نمایش همه...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_8_.mp38.49 MB
ሡረቱል ከሕፍ!
نمایش همه...
4_6026166397090925011.mp37.57 MB
03:54
Video unavailableShow in Telegram
🌸ቢሠሙት የማይጠገብ ((ጣፊጭ)) ቲላዎ ኑሮውን ከቁርአን ጋ ያደረገ ሠላም ና መረጋጋትን ያገኛል አልሃምዱልላሀ https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
نمایش همه...
32.53 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✏️ ከቀኑ አይቀር በዚህ ነው መቅናት!! عن ابن عمر رضي الله عنهما ، عن النبي ﷺ قال : ((لَا حَسَدَ إلَّا فِي اثْنَتَيْنِ : رَجُلٌ آتَاهُ اللهُ القُرْآنَ ، فَهُوَ يَقُومُ بِهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ ، وَرَجُلٌ آتَاهُ اللهُ مَالًا ، فَهُوَ يُنْفِقُهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ)) رواه مسلم. ለአባቱም ለርሱም አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አብደላህ ኢብኑ ዑመር ባወራው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ {{«በሁለት አይነት ፀጋዎች ብቻ ሲቀር (ምነው ለኔ በሆኑ ብሎ) መቅናት መመቅኘት የለም አይቻልም። (እነሱም፦) አላህ ቁርአንን ሰጥቶት በቀንም በሌሊትም በሱ የሚሰራበት በሆነና አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በገንዘቡ በሌሊትም በቀንም (እየለገሰ በመልካም ላይ በሚያውለው) ሰው ነው። »}} (ሙስሊም ዘግቦታል) https://t.me/Omu_hiba_buit_shemsu
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
↩️አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየሏሁ ዓንሃ  ለነብዩ እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው:- "አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! ከባለቤቶቻችሁ ሁሉ በጣም የምትወዷት ማን ናት?" ➡️ነብዩም " ዓኢሻ ሆይ! አንቺን ነው::" አሏት! እሷም እንዲህ አለች ➡️"ስለዚህ እነሱ ጋር ሂዱና (እኔን በጣም እንደምትወዱኝ ) ለሁሉም ንገሯቸው!!"አለች ➡️ረሱሉ ፈገግ አሉ ሳቁ! ከዛም ቀለበት ሰጧትና:- "ለሊት ላይ ሰብስቤያቸው ለሁሉም እነግራችኋለሁ ቀለበት እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትነግሪ" አሏት! ከዛም ነብዩ ወደ ሁሉም ባለቤቶቻቸው ቤት ሄዱና ስለሁኔታቸው ስለደህንነታቸው ጠይቀው ለሁሉም ለየብቻ ቀለበት ሰጧቸው ሲሰጧቸው። ➡️"ለማንም እንዳትነግሪ ቀለበት እንደሰጠሁሽ!" እያሉ ነበር:: ከዛ በሌሊት ላይ በተባባሉት መሰረት ሁሉንም ባልተቤቶቸውን ሰበሰቧቸው! ➡️በመቀጠልም ዓኢሻ እንዲህ ስትል ጥያቄ አቀረበች:- "ከባለቤቶችሁ ሁሉ በጣም ምትወዷት (ምታፈቅሯት) ማን ናት? ➡️ነብያችን ያ! አዛኝ መልክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም  ፈገግ አሉና እንዲህ አሉ:- "የቀለበት ባልተቤት (ቀለበት የሰጠኃት) እሷን ነው በጣም ማፈቅራት (ምወዳት) !!!" ➡️ከዛም ሁሉም በነብዩ ፍቅር ተደሰቱ ሱብሃነሏህ!! ➡️ያ! አዛኝ አፍቃሪ ተፈቃሪ ، ናፋቂ ተናፋቂ! ቃላቶች የማይገልፀወት ምርጥ መልእክተኛ! ማን አለ እንደ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!! https://t.me/+Nedjxn5h7UA2NjQ0    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...
ደዕዋን እያቀዘቀዙ እያንኳሰሱ የሰለፍይ መሻይኾችንና ኡስታዞችን ንግግር በማጣቀስ ብቻ ሰለፍይ አይኮንም! ይሄ ሌላው የፊትና አራጋቢ ሙመይዓዎች ኒፋቅ ነው። በዚህ እርኩስ መንሀጅ ውስጥ የተሰገሰጉ ሰዎች ሰለፍዮችን ለመውጋትና ለማንቋሸሽ  ምንም ከመስራት ወደ ኋላ አይሉም!! ሚገርው ረድን (ምላሽ መስጠትን ) ሲያስተናንሱና ሲያንኳስሱ ቆይተው በሆነ አጋጣሚ የሱና ጀግኖች በራሳቸው ላይ ጠቅ ሲደረጓቸው ጊዜ (የሆነ ንግግር ሲናገሯቸው) ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ የማጠልሸት መዓት፤ የመሳለቅ መዓት ታያለህ!! ምነው ወንድሜ? ምነው እህቴ? ረድን እያጣጣልሽ አልነበር ታዲያ በአላህ ዲን ላይ ረድ ችላ ከተባለ፤ ባንቺ ላይ በተናገረ ሰው ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድን ነው!? ومهما تكن عند امرئ من خليقة... وإن خالها تخفى على الناس تعلم. ምንም ትሁን የሰው ባህሪው ከሰው ሚደብቃት ቢመስለው መታወቋ ማይቀር ነው። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer/6370 .
نمایش همه...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

#አዲስ ሙሓዶራ     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 🟢🔍በትኩረት ይደመጥ🔎 🟢          ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 📕ርዕስ፡- 📌📌📌 📗❝ የዝሙት አደጋ እና መዳረሻዎቹ   በሚል ርዕስ 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሐፊዘሁሏህ ↪️ በርካታ ነጥቦች ተዳሰውበታል። 🕌 በመድረሰቱል ኢስላሕ 📆 እለተ እሁድ  በቀን 07/04/2016 በመድረሰቱል ኢስላሕ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት። 👉 ❝ በአትኩሮት ይደመጥ በአሁኑ ሰዓት ኡስታዙን፣ ተማሪውን፣ ወጣቱን፣ ያገባውን፣ ያላገባውን፣ ሽማግሌውን፣ ሴትንም፣ ወንዱንም ፣ ሁሉንም የሚመለከት ወቅታዊ እና አሳሳቢ ትምህርት ስለሆነ በዚህ ምክር ራሳችንን እንፈትሽ፣ አላህን እንፍራ፣ ወደ አላህ እንመለስ...።  https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah
نمایش همه...
📗❝_የዝሙት_አደጋ_እና_መዳረሻዎቹ❞ _በሚል_ርዕስ.mp310.62 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.