EB YES FURNITURE
رفتن به کانال در Telegram
ኢቢ የስ ፈርኒቸር | ጥራትና ጥበብ በአንድ ላይ ፕሪሚየም ጥራት ያላቸውንና ለቤትዎም ሆነ ለቢሮዎ ውበት የሚሰጡ የፈርኒቸር ውጤቶችን እናቀርባለን። የእርሶን ስኬት የሚመጥን ምርጫ! 📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል! 📞 +251-96-033-3337 / 39 👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን! IG • TK • FB •TG • LI
نمایش بیشتر1 774
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '23ژوئیه '23
ژوئیه '23
+2
در 0 کانالها
ژوئن '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+3
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+263
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '210
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '210
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+6
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+6
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+21
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+475
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | +1 | |||
| 03 ژوئیه | +1 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም እና በጤና
አደረሳችሁ!
መልካም አዲስ አመት ። | 342 |
| 3 | የአዲሱ ዓመት ውበት ከቤትዎ ይጀምር!
አዲስ ዓመትን ሲቀበሉ የቤትዎን ሳሎን በላቀ ምቾት እና በዘመናዊ ዲዛይን ማደስ ይፈልጋሉ? ኢቢ የስ ፈርኒቸ የበዓሉን ድምቀት የሚያጎሉ፣ ጥራታቸው የተረጋገጡ የቤት እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን ይዞልዎ ቀርቧል።
በዓሉን በደስታ እና በታላቁ ለማክበር እስከ ጳጉሜ 5 በሚቆየው የ15% ቅናሽ እድል በመጠቀም የሚወዱትን ዲዛይን አሁኑኑ ይምረጡ!
📞 ይደውሉ: 0960 33 33 37 | 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ብቻ! በሁሉም የኢቢ የስ ፈርኒቸር ምርቶች ላይ የተዘጋጀውን የ15% ቅናሽ በመጠቀም ቤትዎን ለበዓል ያድሱ።
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 494 |
| 4 | አዲሱን ዓመት በ15% ቅናሽ ይቀበሉ!
የሳሎንዎንና የቢሮዎን ግርማ ሞገስ የሚያጎሉ ጥራት ያላቸውን የፈርኒቸር ውጤቶች በልዩ ሁኔታ ያግኙ። ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ብቻ በሚቆየው የበዓል እድል ተጠቅመው የሚወዱትን ዲዛይን ዛሬውኑ ይዘዙ!
📞 ይደውሉ: 0960 33 33 37 | 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ብቻ! በሁሉም የኢቢ የስ ፈርኒቸር ምርቶች ላይ የተዘጋጀውን የ15% ቅናሽ በመጠቀም ቤትዎን ለበዓል ያድሱ።
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 399 |
| 5 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !
እንኳን ለ1501ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።
ኢቢ የስ ፈርኒቸር የተሻለውን ይግዙ! | 459 |
| 6 | የድርጅትዎን ደረጃ የሚያንጸባርቅ ቢሮ ይፈልጋሉ?
የቢሮዎ ውበት እና አቀማመጥ ለሚመጡ ደንበኞችዎ ስለ ድርጅትዎ አሰራር እና ፕሮፌሽናሊዝም ትልቅ ምስክርነት ይሰጣል። ኢቢ የስ ፈርኒቸር ደንበኛን የሚስብ፣ የቢሮዎን ግርማ የሚያጎሉ እና የሰራተኞችዎን ምርታማነት የሚያሳድጉ የላቀ ጥራት ያላቸውን ዘመናዊ የቢሮ ዕቃዎችን በጥራት አቅርበንለዎታል።
📌 በአቅራቢያዎ በሚገኙ ማዕከላቶቻችን በአካል በመገኘት የላቀ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ይመልከቱ።
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 616 |
| 7 | የነገውን የስራ አካባቢዎን ዛሬውኑ ያዘጋጁ!
የነገውን እድገት እና ስኬት ለመቀበል የዛሬው የስራ ቦታዎ ምቾት እና ዘመናዊነት ወሳኝ ነው። ኢቢ የስ ፈርኒቸር የቢሮዎን ድባብ የሚያድሱ፣ የሰራተኞችዎን መነሳሳት እና ምርታማነት ከፍ የሚያደርጉ ፕሪሚየም የቢሮ ወንበሮችን እና ዕቃዎችን በጥራት አቅርቦለዎታል!
📌 በአቅራቢያዎ በሚገኙ ማዕከላቶቻችን በአካል በመገኘት የላቀ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ይመልከቱ።
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 530 |
| 8 | የስራ ቦታዎ ለስኬትዎ መሰናክል ሆኖብዎታል?
የቢሮዎ ምቾት ማጣት ቀኑን ሙሉ ድካምና ዝቅተኛ ምርታማነት እንዲኖርዎት ሊያደርግ ይችላል።
ኢቢ የስ ፈርኒቸር ለድርጅትዎ ግርማ የሚመጥኑ፣ የሰራተኞችዎን መነሳሳት እና ውጤታማነት ከፍ የሚያደርጉ ፕሪሚየም የቢሮ ዕቃዎችን አዘጋጅቶልዎታል!
በአቅራቢያዎ በሚገኙ ማዕከላቶቻችን በአካል በመገኘት የላቀ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ይመልከቱ።
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 646 |
| 9 | ለመሆኑ ሰራተኞችዎ ቢሮ መምጣት ይናፍቃሉ ወይስ...?
ብዙዎች ሳያስተውሉት፣ ምቾት የሌለው የስራ አካባቢ የሰራተኞችን ምርታማነት በእጅጉ ይቀንሳል። ኢቢ የስ ፈርኒቸር ከቤታቸው የበለጠ ምቾት እና ነፃነት የሚሰጡ የቢሮ ዕቃዎችን በማቅረብ፣ የስራ ቦታቸውን ከቤታቸው በላይ እንዲናፍቁት ያደርጋል!
በአቅራቢያዎ በሚገኙ ማዕከላቶቻችን በመገኘት የላቀ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ይመልከቱ።
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 707 |
| 10 | እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
እኛ ለጥራታችን ምስክር፣ ለምቾትዎ ደግሞ ዋስትና ነን። ከሽያጭ በፊት ባለው ሙያዊ ምክራችን እና ከሽያጭ በኋላ ባለው አስተማማኝ ድጋፋችን ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን!
በአቅራቢያዎ በሚገኙ ማዕከላቶቻችን በመገኘት የላቀ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን ይመልከቱ።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 722 |
| 11 | እሴትን ከዲዛይን ያሞሉ!
እኛ ለጥራታችን ምስክር፣ ለምቾትዎ ደግሞ ዋስትና ነን። ከሽያጭ በፊት ባለው ሙያዊ ምክራችን እና ከሽያጭ በኋላ ባለው አስተማማኝ ድጋፋችን ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን!
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 705 |
| 12 | የወደፊቱ የስራ አካባቢ ምን ይመስላል?
በኢቢ የስ ፈርኒቸር እኛ የነገውን የቢሮ ውበት እና ምቾት ዛሬውኑ እጅዎ ላይ እናስረክባለን። የምናመርታቸው እያንዳንዱ የቢሮ ዕቃዎች የነገውን ዘመን የሚሹ ናቸው።
እኛ ለጥራታችን ምስክር፣ ለምቾትዎ ደግሞ ዋስትና ነን። ከሽያጭ በፊት ባለው ሙያዊ ምክራችን እና ከሽያጭ በኋላ ባለው አስተማማኝ ድጋፋችን ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን!
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 728 |
| 13 | የቢሮ ዕቃዎችን ሲገዙ ጥራትና ሙሉ ዋስትናን በአንድ ላይ!
እኛ ለጥራታችን ምስክር፣ ለምቾትዎ ደግሞ ዋስትና ነን። ከሽያጭ በፊት ባለው ሙያዊ ምክራችን እና ከሽያጭ በኋላ ባለው አስተማማኝ ድጋፋችን ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን!
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
ለማዘዝ ታችያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ↩️
Shop Now
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 637 |
| 14 | ለቢሮዎ የሚመጥኑ ምርጥ የቢሮ ዕቃዎችን በማማከር ብቻ አንወሰንም፤ ለመረጧቸው ምርቶች ሁሉ ሙሉ የጥራት ዋስትና በመስጠት በጉዞዎ ሁሉ አብረንዎ እንቆማለን።
እኛ ለጥራታችን ምስክር፣ ለምቾትዎ ደግሞ ዋስትና ነን። ከሽያጭ በፊት ባለው ሙያዊ ምክራችን እና ከሽያጭ በኋላ ባለው አስተማማኝ ድጋፋችን ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን!
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 690 |
| 15 | እያንዳንዱ የኢቢ የስ ፈርኒቸር ምርት ዘመናዊ ማሽነሪዎችን፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ጥሬ ዕቃዎች እና የባለሙያዎቻችንን ጥበብ አጣምሮ የያዘ ነው።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 719 |
| 16 | የእኛ የተቋምዎን እሴት እና ደረጃ በሚመጥን መልኩ የስራ ቦታዎን ዘመናዊና ምቹ ለማድረግ የእርስዎን ትዕዛዝ እየተበቅን ነው።
ድርጅትዎን የሚመጥኑ ፈርኒቸሮችን ለመምረጥ በአዲስ አበባ በሚገኙ በ5ቱም ሾውሩሞቻችን በአካል ይጎብኙን ወይም ታች በተቀመጡት ስልኮች ያነጋግሩን።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 777 |
| 17 | የቢሮዎ ገጽታ የድርጅትዎ መገለጫ፣ የስኬትዎ ማሳያ እና የሰራተኞችዎ የውጤታማነት ምንጭ ነው።
ኢቢ የስ ፈርኒቸር ለባንኮች፣ ለቴሌኮም ተቋማት እና ለታላላቅ ድርጅቶች ደረጃቸውን የጠበቁና ለስራ ምቹ የሆኑ የቢሮ ዕቃዎችን በጥራት ያቀርባል። ከምክር አገልግሎት ጀምሮ፣ እንደ ፍላጎትዎ በጥራት ማምረት እና ማረከብን ጨምሮ ሙሉ አገልግሎት እንሰጣለን፤ ከተአማኒው አጋርዎ ጋር የስራ ቦታዎን ያዘምኑ።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 816 |
| 18 | ከዲዛይን አማካሪነት እስከ ዕድሜ ልክ የጥገና ዋስትና!
የቢሮ ዕቃዎች መበላሸት እና አዘውትሮ መለወጥ ላልታሰበ ወጭ ይዳርገዎታል። የእኛ ጋር የሚገዟቸዉ የፈርኒቸር ዉጤቶች ከጥራትና ምቾትም በላይ የዋስትናና ቢበላሹ የጥገና አገልግሎት እንሰጠዎታለን።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 763 |
| 19 | ከሽያጭ ባሻገር የሚቀጥል ጠንካራ ግንኙነት፤
የኢቢ የስ ፈርኒቸር ከቢሮዎ ጋር ከሚሄዱ የቢሮ እቃዎች መረጣ እስከ ዕድሜ ልክ የጥገና ዋስትና እንሰተዎታለን።
የተሻለውን ይግዙ፤ ኢቢ የስ ፈርኒቸር!
📞ለበለጠ መረጃ;
+251-96-033-3337 / 39
📍 ፒያሳ፣ ደምበል እና ሳርቤት ያገኙናል!
🚛ስለትራንስፖርቱ እንዳያስቡ!🚚
👇 አዳዲስ ምርቶችን ለማየት ይከተሉን!
TikTok | Instagram | Facebook | 806 |
| 20 | እንኳን ለ1,447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። | 710 |
