fa
Feedback
Don Bosco School G12(2015)

Don Bosco School G12(2015)

رفتن به کانال در Telegram
597
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
photo content

ቀን 18 / 3 / 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21/3/2013 ዓ/ም በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 28/3/2013 ዓ/ም መሰጠት የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ የገለጹ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም እንደሚሰጥም አክለዉ ተናግረዋል፡፡ የሰጡትን ሙሉ መግለጫ ከቪዲዮዉ ላይ ይከታተሉ፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

photo content

photo content
+2

photo content

photo content

የ2013ዓም ትምህርት ዓመት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 25/2012ዓመት በወጣው ኘሮግራም ሠሰረት በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። የትምህርት ቤቱን ኘሮግራም አክብራችሁ ስለተመዘገባችሁ እናመሰግናለን!! በዛሬው ዕለት በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ሃሙስ ነሐሴ 28/2012ዓም እና አርብ ነሐሴ 29/2012ዓም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። መልካሙን ሁሉ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!