fa
Feedback
EB-ACADEMY GU. 1-8 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY GU. 1-8 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

رفتن به کانال در Telegram

"Education is the passport to the future, for tomorrow belongs to those who prepare for it today ". Malcolm X...

نمایش بیشتر
1 959
مشترکین
+224 ساعت
+37 روز
+730 روز
آرشیو پست ها
የ2018 የ2ኛ መ/ዓመት የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከግንቦት10-12/2018 ዓ.ም ስለሚሰጥ ተማሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ወላጆች ለልጆቻችሁ ድጋፍና ክትትል  እንድታደርጉላቸው እያሳሰብን👉 ውዝፍ የት/ቤት ወርሃዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ከወዲሁ እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን።         🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 1ኛ ደረጃ ከ1ኛ-8ኛ          04/09/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊና ተማሪዎች የ2018 የ2ኛ ም/ዓመት የ6ኛና የ8ኛ ክፍል የት/ቤት ሞዴል ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል👉

በኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ወላጆች/አሳዳጊ  እንኳን  ለፀሎተ ሐሙስ፣ ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልና ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ።ነገ ሐሙስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሚቆዩት እስከ 6:30 ለግማሽ ቀን ሲሆን አርብ፣ቅዳሜ እንዲሁም ሰኞ ትምህርት የሌላቸው መሆኑን እያሳሰብን ማክሰኞ በሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት መኖሩንእናሳውቃለን። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ               30/07/2018 ዓ.ም🇪🇹

✨ Eid Mubarak from time! ✨ May this blessed occasion of Eid Al-Fitr fill your hearts with joy, your homes with happiness, and your lives with peace and prosperity. Celebrate love, togetherness, and new beginnings with your family and friends. 🌙💫🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹Eb academy management  committee🇪🇹

‎ለወላጅ ማህበረሰብ የቀረበ የክብር ጥሪ ‎ ‎የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች ‎ ‎በዛሬው እለት ልዩ ጥሪ አቅርበንላችኋል ‎ ‎የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦ ‎ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦👉 ‎https://t.me/Mekedonia7979 ‎ ‎የመቄዶንያ ቀጥታ ስርጭት (Live)፦ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በመቄዶንያ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚካሄደውን ልዩ ዝግጅት Subscribe በማድረግ በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። ‎ ‎የዩቲዩብ ሊንክ፦👉 [ http://youtube.com/@mekedonia ] ‎ ‎"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" ‎ ‎

🇪🇹Happy Women's Day! Wishing You happiness,    success, & strength always...🇪🇹 🇪🇹 EB academy management committee                                 March 8🇪🇹

🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ130ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በሰላም አደረሳቹ እያልን ነገ ቀን 23-06-2018 ዓ.ም ት/ቤት ዝግ መሆኑን እያሳወቅን ማክሰኞ መደበኛ ትምህርት እንደሚኖር እናሳስባለን።🇪🇹 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 22-06-2018 ዓ.ም🇪🇹

🇪🇹በኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ከ1ኛ-8ኛ የ130ኛ ዓመት የአድዋ ድልን በዓል ተማሪዎች ፣መምህራና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በልዩ ድባብ አክብረዋል።🇪🇹