cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹Мυѕι¢σℓσgу🎭

ɴᴏᴠᴇᴍʙᴇʀ 13 ᴀɴ ᴏʟᴅɪᴇs ᴍᴜsɪᴄ's & ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ!!💯 ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ ᴜs @BLACK_CROWNM @Lilnaolx @Tesfa12G ᴋᴇᴇᴘ ᴇɴᴊᴏʏɪɴɢ & sᴛᴀʏ ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛᴇᴅ..!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
491
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Title -ሰው ነህ ይላል Artist-ROPHNAN Poet -ROPHNAN ክብር ለሚገባው ክብር አንስጥ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 ❤️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•❤
نمایش همه...
ሊንካችንን ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/kealemgallery https://t.me/kealemgallery
نمایش همه...
01:04
Video unavailableShow in Telegram
@Haileevermuzika Dancehall X Steel Guitar.✌️✌️✌️✌️
نمایش همه...
#ድብቅ እዉነታዎች ክፍል 1 🛡 ኤስ.ሲ.ፒ. ፋውንዴሽን ኤስ.ሲ.ፒ ፋውንዴሽን የተፈጥሮ ህግን የሚጥሱ ግለሰቦችን ፣ አካላትን ፣ ቦታዎችን እና ዕቃዎችን የመፈለግ እና ከህብረተሰቡ ጆሮ ሳይደርስ የሚቆጣጠር ድርጅት ነው ፡፡ ይህ ድርጅት በመላው አለም አባላት ያሉት ሲሆን ነገሮች በሰዎች ጥቆማ ነው ሚደርሱት ። ያን ነገር ያዩት ሰዎች መረጃው ወደ ህብረተሰቡ እንዳይዳረስ አእምሮዋቸውን ያዩትን እንዳላዩ የሰሙትን እንዳልሰሙ ያደርጋል ። አልሆንም ያለዉንም በመግደል መረጃውን ያፀዳሉ ። ይህ ድርጅት በብዙ ሀያላን ሀገራት ድጋፍ ያገኛል። የራሱ የሆኑ ተመራማሪዎች አሉት ። ይህ ድርጅት በህዝብም የሚደገፍ ሲሆን በቅርቡ በGo fund me ብቻ ባረገው ቅስቀሳ 150,000$ ማግኘት ችሏል ። ከታች የተዘረዘሩት ከድርጅቱ አፈትልከው የወጡ መረጃዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹን ይዘን መጠናል። ⚠️1- ብቸኛው መድሃኒት ይህ በዉስጡ አርባ ሰባት (47) ቀይ ክኒኖችን የያዘ መድኃኒት ትንሽ የፕላስቲክ ቆርቆሮ ነው ፡፡ አንድ ክኒን ሲወሰድ የሁሉንም በሽታዎች በሁለት ሰዓታት ውስጥ በትክክል ይፈውሳል ፣ ማለትም ጊዜዉ እንደየጉዳዩ ሁኔታ ክብደት እና መጠን ነው ሚወሰነው ፡፡ በመድኀኒቱ ላይ ሰፋፊ ሙከራዎች ቢኖሩም ፣ ክኒኖቹ ንቁ ንጥረ ነገር ናቸው ተብሎ ከሚታሰበው የበለጠ ከምን አንደተሰራ ለማወቅ የተደረጉት ሙከራዎች በሙሉ አልተሳኩም ፡፡ ⚠️2- የማይታይ ልብስ ፋውንዴሽኑ የሰራው ልብስ በየትኛውም ቦታ ተመሳስሎ አነደ እስስት እንዳንታይ ያደርገናል ። ይህ የሚለብሰው ልብስ ሜካኒካዊ ልብስ ነው ። ለባሾቹ ልብሱን ከለበሱ በኋላ ፍላጎቶቻቸውን ሁሉ ይንከባከባል ፡፡ ልብሱ ከመሬት ጋር ባለው ሳይንሳዊ ግንኙነት (Magnetism) መሰረት እግራችንን ልኖድቅ ስንል ይመልሰናል። ⚠️3- ባለቤትነት ያለው ጭምብል ምናልባትም እጅግ በጣም ጥሩ ከሆኑት የጂም ካሬ ዝግጅቶች አሉት ፣ ግን ይህ ጭምብል በተለይ እምብዛም ውሸታም እና በተፈጥሮ ውስጥ ተንኮለኛ ነው ፡፡ ኤስ.ፒ.ፒ-035 ነጭ የሸክላ አስቂኝ ጭምብል ነው ነገር ግን ወደ አሳዛኝ ሁኔታ ሲለወጥ የታየ ሲሆን የ ‹SCP-035› ማንኛቸውም ፎቶግራፎች ፣ የቪዲዮ ቀረጻዎች ወይም ስዕላዊ መግለጫዎች የፊት ገጽታ ላይ በመመርኮዝ ይለወጣሉ ፡፡ ከዓይኖች እና ከአፍ ውስጥ ጨለማን የሚያበላሹ ንጥረ ነገሮችን ያስወጣል ነገር ግን ከጀርባው የነገሩን ምንጭ የሚጠቁም ምንም ነገር ስለማይታይ የሚታወቅ ምንጭ የለውም ፡፡ ወደ ንጥረ ነገሩ ገንዳ ውስጥ በመክተት ማንኛውንም ኦርጋኒክ ወይም ኦርጋኒክ ያልሆነን ሊበላሽ ይችላል ፡፡ ጭምብሉን ከ 5-6 ጫማ ርቀት ላይ ወይም ከእይታ ጋር ንክኪ ያለው ማንኛውም ሰው እሱን ለመልበስ ከፍተኛ ፍላጎት ይኖረዋል ፡፡ አንድ ግለሰብ ጭምብሉን ቢያደርግ ወዲያውኑ አንጎሉ ይሞታል ከዚያ የጭምብሉ ንቃተ-ህሊና የግለሰቡን አካል ይረከባል። ጭምብሉ እንደ ማንነኪን ፣ ሐውልቶችና አስከሬኖች ያሉ ሰብዓዊነት ባለው ቅርጽ ያላቸውን ዕቃዎች የመቆጣጠር ችሎታም አለው ፡፡ ጭምብሉ ከፍተኛ ችሎታ ያለው እና ማራኪ ባሕርይ እንዳለው ታይቷል ፣ ለቃለ-መጠይቅ ለሚያቀርበው ማንኛውም ሰው ወዳጃዊ እና አነጋጋሪ ነው ፣ ግን ጠንቃቃ ነው ፣ ምክንያቱም ይህንን ስብዕና ሰዎችን ለማዛባት ስለሚጠቀምበት ፡፡ ሰዎች ራሳቸውን እንዲያጠፉ ሊያሳምን ወይም ከእነሱ ጋር በመነጋገር ብቻ ወደ አእምሮ-አልባ አገልጋዮች እንዲቀይር ሊያደርጋቸው ይችላል ፡፡ ⚠️4- አስደንጋጩ የቆዳ ወረርሽኝ በሩስያ ( Russia )የአከባቢው ፖሊሶች ፣ የክልል ፖሊሶች እና አንድ የመንግስት ወኪል በክልሉ ውስጥ ያሉ የአከባቢ አርሶ አደሮች መጥፋታቸውን በሚመረምርበት ጊዜ ሁሉ በ 72 ሰዓታት ውስጥ ሪፖርት ሳያደርጉ ከቀሩ በኋላ በሩሲያ ውስጥ የተገኘ በጣም ተላላፊ የቆዳ በሽታ ነው ፡፡ በመጨረሻም አንድ ወታደራዊ ቡድን እንዲመረምር ከተላከ በኋላ በፍጥነት ወደኋላ በመመለስ ለኤስ.ሲ.ፒ ፋውንዴሽን ስለጉዳዩ ይናገራሉ ፡፡ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ማሳከክ እና የቆዳ የስሜት መጠን ይጨምራሉ ፡፡ ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ከባድ ጠባሳ እንዲያውም የሰዉነታችን ቲሹ መላውን የተጎጂውን አካላችንን ይበላል ፡፡ ሁሉም የሕይወት ተግባራት ለጊዜው ይቆማሉ እና ከተለመደው የሰው እንቅስቃሴ እንቅስቃሴ 2-3 እጥፍ ይጀመራሉ። የተለመዱ የሰው ልጆች ባህሪዎች የተዛቡ ይሆናሉ እና እንደ ተጨማሪ የአካል ክፍሎች ያሉ የዘፈቀደ ሚውቴሽን ይከሰታል እንዲሁም የተወሰኑ የሰውነት ክፍሎች የሥጋ ቅርንጫፎች በሚበቅሉበት ቦታ ይከፈቱ ይሆናል ፡፡ ፋውንዴሽኑ በበሽታው የተያዘውን አካባቢ የያዘ ሲሆን ወደ ውጭም ሆነ ወደ ውጭ የሚገባ ነገር የለም ፡፡ ሆኖም በአሁኑ ወቅት በጣም የሚያሳስበው ነገር ቢኖር በበሽታው ከተያዘው አካባቢ በታች ዋሻ የሆኑ ስርአቶች መኖራቸው ነው ፡፡ ኢንፌክሽኑ እንዲሰራጭ ከተደረገ በጣም አስከፊ ሁኔታን ያስከትላል ፡፡ @realityandquotes @realityandquotes #Like #Share
نمایش همه...
DERTOGADA BE EWNETEGNAW ALEM META ETHIOPIAN WEDE BEFITU KBRUA WEDE MANNETUA LIMELSAT DESHET፯፯፯(777)BEMIL SYAME METUAL!!!! WEDE CHANNALU GEBTACHU HULUN NEGER EYU ANBUBU
نمایش همه...
ደሸት 777 # .........መልካም ንባብ....... ስለ ደሸት 777(the new #earth Deshet 777) ምንነትና ስለ ሚስጥራዊው የምርምር ተቋም ያውቃሉ?? #በመቅደም #ደሸት ከሚለው ከስያሜው ስነሳ #የኢትዮጵያ የዘር ትስስር ማሳያ የሁሉም የዘር ግንድ የመነሻ አሻራ #............ የአማራ፣ የኦሮሞ ፣ ትግራይ ፣ ሶማሊያ ፣ ደቡብ .... የሁሉም #ብሔር ብሔረሰቦች የቀደመ ጥንታዊ ስያሜ የአንድነት ማሳያ መሆኑን በብዙ ምሁራን ይነገራል:: # "ደ" ደግ " ሸ" ሸበበ # "ት" ትስስር "ደሸት" የዘር ምንጭ #የደሸት( ድቅል የሌለበት ንፁህ ኢትዮጵያውያን) ነገድ ከጥንታዊ መፅሀፍቶች እንደምንረዳው #የነዚህ የደሸት ነገዶች ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት እና ከጥንት ጀምሮ ጥንታዊ የብርሀና መፅሀፍትን በመጠቀም የተለያዩ #ተአምራትን የሚፈፅሙ በአሁኑ ሰዐት incredible magic ከምናያቸው 5ሺ እጥፍ #የሚበልጡ ተአምራትን የሚፈፅሙ እንዲሁም እነዚህ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ የነገደ ደሸት አባቶች ጥንታዊ #ጥበባቸውን በመጠቀም ስለተለያዩ ምስጢራት በብራና ላይ በማስፈር ለትውልድ ያስቀራሉ ከነዚህም መሀል:- #*ዐለም ላይ ስለ ሚከሰቱ በሽታዎች ወይንም ወረርሽኞች ፈጣሪ በሰጣቸው ጥበብ #መድሀኒት ቅመማውን በግልፅ እንደሚያሰፍሩ... * ስለ ወደፊቱ የቴክኖሎጂ ጥበብ ስለ coding ,ስለweb Network #system... ቀመሩን ጠንቅቀው የሚያውቁ ስለመሆናቸው ብዙ ማስረጃዎች አሉ:: #*ስለ human anatomy ስለ nerve ፣ cell እንዴት surgery(ቀዶ ጥገና) #እንደሚደረግ ከነኚህ ጥንታዊ ሊቃውንት ብራና ፅሁፍ ላይ ይገኛል:: #* ስለ እያንዳንዱ chemical reaction ውህደት ጠንቅቀው ሚያውቁ ለሁኑ የመረማራ ውጤት የጀርባ አጥንት የሆኑት እኚህ ድንቅ #የደሸተ ነገድ ቅድመአያቶቻችን ናቸው:: እነኚህን ሁሉ ተአምር ዕውቀት #የያዙ ጥንታዊ መፃህፍት የኢትዮጵያን አጀብ ሚያስብል ጥንታዊ ስልጣኔ ቁልጭ አድርገው ሚያሳዮ የጥበቧንም ምስጢር የሚገልጡ ትልቅ አሻራ #ያኖሩ ቅርሶች ነበሩ ምንዋጋለው እነኚህ ብርቅዬ መፃህፍት በየጊዜው በሚነሱ በሀገር #ውስጥም በውጭም ወሪርያን በነ ዮዲትጉዲት፣ በነ ግራኝ አህመድ ፣ እንዲሁም በዘመነመሳፍንት ግዜ በነበረው #የእርስበርስ ጦርነቶች ቅርሶቹ ሊወድሙም መፅሀፍቶቹም ሊቃጠሉ ችለዋል ፣ የተቀሩት ጥቂት መፃህፍት ደግሞ በ ፀረ ኦርቶዶክሳውያን በርባሪዎች በየጊዜው ክፍተት በጉብኝት #በልማት ሰበብ በሚመጡ ከፖርቹጋል ከኤስፔኝ ከፈረንሳይ ከጀርመን አገር በሚመጡ #በኢሉሚናቲዝም አቀንቃኞች የኢትዮጵያ አውራጃዎች ላይ በመስፈር ሲዘረፏ ኖረዋል.... #በእንግሊዝ ሀገር ያሉት የጥንታዊ ደሸትነገድ መፃህፍት በብዛት በራስ ስዑል ሚካኤል ዘመነ መንግስት በjems bruce በተባለ #ተመራማሪ አማካኝነት በ1782 ዐም በነበረ ጊዜ ብዙ የደሸት የብራና መፅሀፍትን ሰብስቦ #ወስዷል ከእነዚህም መፃህፍት:- ጥበበሰለሞን የዳዊት መዝሙር #የክብረ ነገስት መፅሀፈሔኖክ ይጠቀሳሉ በዚህ አይነት መጽሀፍቶቹን ይዞ ወደ ሀገሩ ተመልሶ መፅሀፈ ሔኖክን እና መፅሀፈ ሉላዊን ለፈረንሳይ #አበረከተ መፅሀፍቱም በክብር በፓሪስ ቤተመፅሀፍት ተቀመጠ፡ ጀምስ የተቀሩትን ድንቅ መፅሀፍት ወደ ለንደን ወስዶ ለቦድሌያን ቤተ #መፅሀፍት ቤት(bodlean library-oxford) አስቀመጠ:: ከርሱም በፊትም እነ salte , pirs #, እነ muhlazen arnold , craf በተልዕኮ ብዙ የአስማት የጥበብ የጥልቅ ዕፅዋት ምርምርን ያቀፉ በርካታ የዘረደሸት መፅሀፍትን ዘርፈዋል:: #በአጠቃላይ 50% የሚሆኑት ምስጢራዊ መፃህፍት ከ20 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ተዘርፈዋል 30% #የሚሆኑት ወድመዋል 20% የሚሆኑት ቁልፍ መፃህፍት በዛሬዎቹ ነገደደሸት ተመራማሪዎች እጅ ላይ ይገኛሉ:: What is the new earth #Deshet 777 (የአዲሷ የደሸት ፯ ፯ ፯ ምድር) ?? የእነዚህ የዘረ ደሸት ነገድ ጥንታዊ ባለምጡቅ አእምሮ አባቶቻችን የልጅ ልጆች #መሰሎቻቸውን ባለምጡቅ አእምሮ ጠቢባን እነ ቅጣውእጅጉን(የቀድሞ አባል-የመጀመሪያው የNasa #ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ጨረቃን የረገጠ) ፣ ሀኪም አበበች ሽፈራው እናም ሌሎች የዘረ ደሸት ነገድ አባላትን በማሰባሰብ ከጥንት #ጀምሮ የደሸት ጠቢባን መሰብሰቢያ(የጃንጆን ተአምሮዊ ዋሻ) በመገኘት እጃቸው ላይ ያሉትን ከሌሎቹ መፃህፍት ይልቅ የላቁትን ያባቶቻቸውን ጥንታዊ #ዕውቀት የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ለመመለስ አለምን ለማስደነቅ በዚች ድንግል አፈር #እነሆ ምርምራቸውን ተያይዘውታል.. የኢትዮጵያን ውድቀት እንጂ ስልጣኔ ማየት በማይፈልጉት በምዕራባውያን #የስለላ ድርጅቶች በዋነኝነት በCIA በእጅጉን በዚህ የምርምር ተቋም እጅ ላይ ያለውን መፅሀፍ እንዲሁም መሰብሰቢያ ቦታቸውን መላ ሀገሪቷን ሲያስስ ይገኛል:: #ቅጣው እጅጉስ ለምን ሞተ? ምነው ስለሱ ሞትስ በዝምታ ታለፈ? # እነሆ እውነታው ነውና ሀሰት አይምሰልህ..... የእዚህ ምስጢራዊ ተቋም በየጊዜው ጠላት ባያጣም #ደጋፊው ከላይ ነውና ወድቆ አይወድቅም..... ዋና አላማው በደሸት ነገድ ዙሪያ በተለያየ መልኩ ከምድረገፅ እንዲጠፋ የተፈረደበትን መሆኑን #ቀድመው ከተረዱት በሇላ ላለመጥፋት የመሰረቱት ነው:: በተላይ ጠላቶች እነርሱን ለማጥፋት በ 1888 ዐ.ም ጀምረው እስከ 1983 ዐ.ም #ያደረጉት ትግል ውጤት አልባ ባይሆንም ከ1984 ጀምረው ግን ፀረ ደሸቶች(ፀረ ኢትዮጵያውያን) ተመሳስለው የደሸት የተቋሙን #ብራና መፃህፍት ባያገኟቸውም የዘረ ደሸት ምሁር ኢትዮጵያዊ ተመራማሪዎቹን አግተው ወደ ሀገራቸው ወስደዋል ጀርመናዊው #አዶልፍ ሂትለር በአይሁዳውያን ላይ የፈፀመውን የዘር ማጥፋት (Genocide) በኢትዮጵያ ምድር #ላይ በዋናነት ደግሞ በዛን ጊዜ በሚገኙት የደሸት ምሁራን ላይ ደግሞታል ተልዕኮውንም በድል ተወጥቷል:: ደግሞም በ1984 #ዐ.ም በቀራኒዮ ከተማ በርካታ ሊቃውንትን በገመድ ሰቀለ፣ በጥይት እሩምታ ገደለ ፣ ፀረ #ፅዮናዊት ፀረ ክርስቶዝ ኢሉሚናቲዝም ለማስፈፀም የደሸት ነገድ ይኖርባቸዋል ተብለው የተጠረጠሩትን በርካታ #የገዳማት አባቶችና ብራናዎችን በሽፍታ ስም አቃጠለ አስገደለ:: ይህን ሁሉ ምዕራባውያን ያረጉት #እነዚያ ጥበባዊ መፅሀፍት በ ደሸት ምሁራን እጅ ከደረሱ አለም አይታው የማታውቀውን ስልጣኔ ል ክ እንደ:- #state in universe.. robotic humanity በጣም ከአሁኑ latest የኢንተርኔት መረብ ሺ እጥፍ በግዮን ወንዝ መፍለቂያ በኢትዮጵያ ምድር እንደሚፈጥሩ ስለሚያውቁ በፍየል አምላኪያን #ተልዕኮ ደሸትን ለማጥፋት ተነሳሱ.... ስለዚህም የደሸቶች ዋና ዐላማ #የቀድሞ የኢትዮጵያን ስልጣኔ ለመመለስ ብሎም ሀገሬን ከሉሲፈራውያን ሴራ የማዳን #ግብን አንግቦ በ1993 ተመሰረተ:: ድርጅቱም 777 የተባለበትን የ #7ትን ቁጥር ምስጢራው ትርጉማት የ7 ትን ፍፁምነት ከዚህ በፊት ገልጬዋለው (the new #earth Deshet 777) የወደፊቶ አዲሷ የቴክኖሎጂ ጥጓ ረቂቋ የደሸት ኢትዮጵያ::
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ🙏🙏 አርጅቻለሁ እና በሀጢአት ጎስቁዬ 😞😞 እንኳን ለታላቁ የዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ🙏✝
نمایش همه...