cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇸🇦 ውበት በኒቃብ 🇸🇦

"በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ" ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 192
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from أبو نحلا
🟢احذروا هذا المنهج المبتدع [ منهج الموازنات ] 🎙️فضيلة الشيخ د. صالح الفوزان حفظه الله 🟢 የሙብተዲዖች መንሀጅ የሆነው ሙዋዘና - የሙብተዲዕን ስህተቱን ከማንሳት ጋር መልካም ስራውም መነሳት አለበት ለሚሉ ጠማሞች በሼኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abunehla
نمایش همه...
Fewzan.ogg3.37 KB
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
♨️ ለጥንቃቄ ያክል❗️ ይህ በሽታ አንትራክስ( Anthrax) የተሰኘ በሽታ በባክቴሪያ የሚመጣ ሲሆን የተጠቃዉ ሰዉ ፤ ከእንስሳት ጋር በሚኖረዉ ንክኪ የቆዳ ላይ ህመም ፣ በበሽታዉ የተጠቃ እና ያልተመረመረ ከብትን የተመገቡ ሰዎች ደግሞ ከአንጀት ጋር የተታያዘ ከፍተኛ ህመምን እንዲሁም የእንሰሳዉ ቆዳ በፋብሪካዎች ከተቀነባበረ ደግሞ በሳንባ ላይ ከፍተኛ ህመምን የሚያስከትል እና በ 24 ሰዓታት ዉስጥ ሊገድል የሚችል ነው። በትግራይ ክልል 4 ሰዎችን ሲገድል በአፋር ክልል እየተዛመተም ይገኛል። https://t.me/abunehla
نمایش همه...
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ እነዚህ አዲሶቹ ጠማሞች የሚያወሩ ይመስላሉ። https://t.me/abunehla
نمایش همه...
Repost from أبو نحلا
ለጥንቃቄ! ስልክ ቁጥር/ሲም ካርድ አውጥታችሁ ለሌላ አካል ለጓደኛም ሆነ ለዘመድ የሰጣችሁ ወንድምና እህቶች ተጠንቀቁ። ጉዳዩ እንዲህ ነው አንድ ወንድማችን ለስራ ባልደረባው ሲም ያወጣለታል። ይህንን ሲም ከሁለት አመታት በላይ ሲጠቀምበት ቆይቶ በዝውውር ወደ ሌላ ፕሮጀክት ይሄዳል። እዛ ሁኖ ቴሌብር ከፍቶ በቴሌብር ከ 10ሺ ብር በላይ ተበድሮ አልከፈለም እናም ቴሌ እዚህ ያለው ወንድማችንን ጠርቶ እስከ ወለዱ በዚህ አስር ቀን ውስጥ ካልከፈለ ክስ እንደሚመሰርት ነግሮታል ሌላ ፕሮጀክት ያለው ልጅ ስልክ አያነሳም ጭራሽም ስልኩን አጥፍቷል። ⭕️ብቻ ለሌላ ወንድማችሁ ወይንም እህታችሁ ስልክ ያወጣችሁ ሲሙን ሰዎቹ በስማቸው እንዲያዞሩ አድርጉ ወይንም አዘጉ ዝምድናን ጓደኝነትን ይጎዳል። https://t.me/abunehla
نمایش همه...
أبو نحلا

قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!

Repost from أبو نحلا
🟢የሆነ ሰው እየደገፋችሁ ፣ ከእናንተ እኩል ሲቸገር ስታዩ እሱ እርዳታ አይደለም ለእናንተ ያለው ጥልቅ ፍቅር እንጂ! https://t.me/abunehla
نمایش همه...
أبو نحلا

قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!

Repost from أبو نحلا
00:30
Video unavailableShow in Telegram
‏فضل عشر ذي الحجة للإمام ابن باز رحمه الله 🟢የአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ትሩፋት በሼኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ። https://t.me/abunehla
نمایش همه...
7.44 KB
1
Repost from أبو نحلا
00:30
Video unavailableShow in Telegram
‏أحيوا سنة التكبير في ‎#عشر_ذي_الحجة 🔴 الدال على الخير كفاعله. 🟢 ይቺን ሱና ተክቢራ ህያው አድርጉ በነዚህ ውድ አስር ቀናቶች! ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰራ ይቆጠራል! https://t.me/abunehla
نمایش همه...
9.04 KB
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Repost from أبو نحلا
هل كشف وجه المرأة مسألة خلافية؟ العلامة الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله .. https://t.me/abunehla
نمایش همه...
العلامة_الشيخ_صالح_اللحيدان_رحمه_الله.ogg7.12 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.