189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጉን‼
========
👤ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዓብዱ-ረሕማን ሀሰን ይባላል።በ ኮምቦልቻ «ሩሐማ መድረሳ» ቂርአት ላይ የነበረ ሲሆን ከዚያም አያቱን ለመዘየር ወደ ደሴ በማቅናት ጁመኣ ለታ ደሴ አረብ ገንዳ የ ኢሻን ሶላት ሰግጄ እመጣለሁ ብሎ ወጥቶ እስካሁን እንደወጣ አልተመለሰም።
📢ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን።
+251936978758
+251965803252
ፈላጊ ቤተሰቦቹ!
▪️ تلاوة من سورة القصص
▪️ القارئ: #صالح_الأنصاري
•••━══❁✿❁══━•••
AUD-20220901-WA0029.m4a9.82 KB
☑️ ተጋበዙልኝ 🎧🎧🎧
መልካም አዳር
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Umul_Bukhary_Bintbaba
AUD-20220825-WA0035.mp36.41 MB
Repost from شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
Photo unavailableShow in Telegram
【ሴቶችን መመልከት ጥፋት ያመጣል።】
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
【النظر للنسآء يأتي بالبلآء】
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
الإنسان الذي يطلق نظره للنساء لابد أن يقع في البلاء،
ሴትን ሆን ብሎ የሚመለከት ሰው በመከራ ውስጥ ከመውደቅ ቅሮት የለውም።
فإن النظر سهم مسموم من سهام إبليس والعياذ بالله،
ሴትን ማየት ማለት የተመረዘ የኢብሊስ ቀስት ፍላፃ ነው። አሏህ ይጠብቀን።
فإذا كان الإنسان كلما مرت عليه امرأة جميلة جعل ينظر فيها فإنه لابد أن يتعب قلبه ،
አንድ ሰው ሁሌም በሱ አጠገብ ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር, እይታውን ከርሷ ላይ ካሳረፈ ልቡ ከመፈተኑና በርሷ ከመፈተን አይወገድም።
وأن ينقص إيمانه ، وأن يقع في أمور لا يستطيع الخلاص منها فيما بعد.
በዚህም ሰበብ እምነቱ እንዲቀንስ እና በኋላ ላይ ማስወገድ በማይችሉ ጉዳዮች ውስጥ እንዲወድቅ ይዳረጋል።
📚مجموع الفتاوى【٢٣٧/١٩】
►#በተቻለን_እንጠንቀቅ...‼️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
📚ተከታታይ ኪታብ ደርስ!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫
📚ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
▪️ክፍል ⓵⓽
📃የኪታቡ ፒድኤፍ👇
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/2261
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/UstazKedirAhmed
19 ተብሲሩል ኸለፍ.mp34.61 MB
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐«ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም።»
↪️ (ክፍል ⓶)
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➷የኪታቡን pdf ለማገኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8403
02 ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ.mp38.96 MB
05:28
Video unavailableShow in Telegram
8.51 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.