1 031
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
👉 ውድ ወላጆች አጋዥ መፅሀለፍ እና የተማሪ እና የወለጅ የግንኙነት ደብተር (Communication book) እንድትገዙ በጥብቅ እናሳስባለን ።
የት /ቤቱ አስተዳደር
ውድ የማይ ሊትል ኤንጅልስ የተማሪ ወላጆች
የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ ወር በገባ ከ 1 -10 መሆኑን እያሳወቅን በተሰጡት ቀናት ብቻ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ሪሲት ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር
👉ሰላም ውድ የተማሪዎቻች ወላጆች ባላችሁበት የከበረ ስላምታ እያቀረብን ።
➡️አረብ መስከረም 22/01/2019 ዓ.ም ትምህር ሙሉ ቀን የማይኖር መሆኑን በአክብሮት አንገልፃለን ።
የት/ቤቱ አስተዳደር
ውድ ወላጆች
* ከሰኞ ጀምሮ ትምህርት ሙሉ ቀን ሲሆን መውጫ 9:00 ሰዓት መሆኑን አውቃቹ በሰአታቸው እንድትወስዱ እናሳስባለን ።
* የተማሪ መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ወላጅን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን!!!
ውድ ወላጆች እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 4/2019ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን፤
👉 ከሰኞ እስከ አርብ ሳምንቱን ሙሉ ግማሽ ቀን የሚማሩ ሲሆን ማለትም ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ብቻ የሚቆዩ ይሆናል።
👉 አዲስ ጀማሪ ለሆናችሁ ወላጆች ረቡዕ ዩኒፎርም የማይለበስ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉 በተጨማሪ ማንኛውም ግራ የገባችሁ እና ለማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ በአፀደ ህፃናት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት መጠየቅ የምትችሉና የምናግዛችሁ መሆኑን ከትህትና ጋር እናሳውቃለን።
በድጋሚ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!🙏🙏🙏
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ አመት አደረስን አደረሳቹ ።
በዓሉ የስኬት፣የሰላም፣የመተሳሰብ፣የእድገት ፣የአብሮነት፣የመተጋገዝ፣የውጤት አመት ያድርግልን ። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የት/ቤቱ አሰተዳደር
የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ከላይ ለተጠቀሰው የትምህርት ዘመን የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ወላጆች መተው በጠየቁት መሰረት ከሃምሌ 15-16 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ተጨማሪ 2 የመመዝገቢያ ቀናት የሰጠን መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ መታችሁ ያላስመዘገባችሁ የተማሪ ወላጆች በቦታችሁ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበላችንን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽን ሳታስመዘግቡ ቀርታችሁ ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር
ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ
እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ከሃምሌ 1-6 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ወላጆች ጥያቄ ምክንያት እስከ ሃምሌ 10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተራዘመው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ያልተመዘገባችሁ እንዳላችሁና አንዳንዶቻችሁም ሌላ ት/ቤት መሸኛ ሳትወስዱ ምዝገባ የፈጸማችሁ እንዳላችሁ የደረስንበት በመሆኑ ከሰኞ ሃምሌ 13 ቀን 2018 አ.ም ጀምሮ በቦታችሁ አዲስ ያመለከቱ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እንገልጻለን
ማሳሰቢያ: ነባር የተማሪ ወላጆች ቦታው ከሞላ በኋላ መታችሁ ብታመለክቱም የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገገልጻለን።
ለማይ ሊትል ኤንጅልስ ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ።
እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሃምሌ 06 ቀን 2018 አ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ ይታውቃል።ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች በተለያዩ ምክንያቶች ማስመዝገብ ያለቻሉ መሆኑን በአካልና በስልክ ያሳወቁን እና የመመዝገቢያ ጊዜ እንዲራዘምላቸው በጠየቁት መሰረት እስከ አርብ ሃምሌ 10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ሳያስመዘግቡ ቢቀሩና ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን መውሰድ የማንችል መሆኑን እናሳውቃለን።
ከሰላምታ ጋር
የት/ቢቱ አሰተዳደር
